29 Jul 2026, 15:59 UTC110 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
አንዳንዴ የስሜትን ጫፍ የሚነኩ የፍቅር ጠርዞች አሉ።
ነገር ግን እነዚህን የፍቅር ስሜቶች በገሀዱ አለም ተግባራዊ ማድረግ የማይቻሉ ነገሮች ናቸው።
ስለዚህም እነዚህ የፍቅር የስሜት ጠርዞች በነፍስ ሚስጢራዊ ጓዳ ፥ በመንፈስ ቅስፈታዊ መመስጠሪያ ፥ በስጋ ደመነፍሳዊ መደበቂያ ውስጥ ለዘላለም ተሰውረው ይኖራሉ።
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
✍ @Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Signed የፍቅር ጠቢብ
16 Jul 2026, 10:06 UTC238 viewsread 6 August 2026 . #አእምሮን_ማንቃት
👇
ሰው የሚድነው በራሱ መልካም ሥራ ሳይሆን ፥ በእግዚአብሔር ምሕረት ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና በመንፈስ ቅዱስ የማደስ ሥራ ነው።
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Signed የፍቅር ጠቢብ
15 Jul 2026, 17:27 UTC225 viewsread 6 August 2026 እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ለራሱ ዐላማ ሠርቶአል፤ ክፉዎችንም እንኳ ለጥፋት ቀን አዘጋጅቶአል።
ምሳሌ 16:4
Signed የፍቅር ጠቢብ
13 Jul 2026, 18:14 UTC247 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
#በቅንነት የሚሄድ ሰው ፍጻሜው መልካም ነው ፥ #የክፋትን መንገድ ምርጫቸው ያደረጉ ግን መልካምን ነገር ፈጽሞ አይሆንላቸውም።
#ቅኖች እምነታቸው በአምላካቸው #በእግዚአብሔር ላይ ስለሆነ ክፉዎች በክፋታቸው ሊያጠፏቸው አይችሉም🤴
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
✍ @Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Signed የፍቅር ጠቢብ
25 Jun 2026, 19:16 UTC375 viewsread 6 August 2026 Photo
የሰው ልጅ ቅንጣት ታክል እንኳን #ቅንነት በህይወቱ ሲያጣ የዚያን ጊዜ ሰው አውሬነትን መለማመድ ይጀምራል።
ሰዎችን እርስ በእርሳቸው ያስተሳሰራቸው ገመድ ፣ እርስ በእርስ ያያያዛቸው እጅ ፣ እርስ በእርስ ያሰባሰባቸው ማገር #ቅንነት ይባላል።
#ቅኖች ደካሞችን ከመጨፍለቅ ይልቅ ያበረታሉ❗️
#ቅኖች ሀይል የሌላቸውን ከመጣል ይልቅ ከጎናቸው ይቆማሉ❗️
#ቅኖች የሌላውን ሀዘን ሀዘናቸው የሌላውን ደስታ ደስታቸው አድርገው የመቁጠር ልዩ ስጦታ አላቸው❗️
#ቅኖች ፊታቸው ሁልጊዜም ያበራል ምክኒያቱም በልባቸው ያለው የእግዚአብሔር ብርሀን በውስጣቸው ያለውን #ጥልቅ_ጭለማ ሙሉ በሙሉ አስወግዶላቸዋል።
#የቅኖች_አይን በሰው ህይወት ውስጥ መልካምን በረከት ያያሉ❗️…
Signed የፍቅር ጠቢብ
29 May 2026, 05:46 UTC397 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
ፍቅር እብደት ነው።
ምክኒያቱም የሚያስከፍለው ዋጋ እጅግ ውድ ቢሆንም ያለምንም ትርፍ ስለምትከፍለው ዋጋ ሂሳብ መስራት አንፈልግም።
ነገር ግን ሂሳብ መስራት የምትጀምረው አፍቅረህ ምላሹ ምንም ይሁን ምን ከጊዜ በሃላ የማፍቀር አቅምህ እየተሟጠጠ ሲመጣ ነው።
ለምን ይህንን ሁሉ ዋጋ ከፈልኩ ብለህ ሂሳብ መስራት ትጀምራለህ ምክኒያቱም አይንህን ከፍቅር ላይ አንስተህ ያፈቀርከው ሰው ላይ ማድረግ ስትጀምር ነው።
ፍቅር እውቀት ላይ የተመሰረተ አይደለም። ፍቅር ስሜት ላይ የተመሰረተ ነው።
እውቀት ስለእያንዳንዱ የፍቅር ዋጋ ምክኒያታዊ መሆንን ሲፈልግ ፤ ስሜት ግን የስሜት ክፍሉን ከማርካት ውጪ ምንም አ…
Signed የፍቅር ጠቢብ
22 May 2026, 20:16 UTC345 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
አሁንስ❓
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
✍ @Hiskelboy
Channel @Christsbelievers
@Christsbelievers
@Christsbelievers
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Signed የፍቅር ጠቢብ
18 May 2026, 04:04 UTC377 viewsread 6 August 2026 . #አእምሮን_ማንቃት
👇
አልገባኝም.....🤔
ለምን እንደሆነ አላውቅም......😔
ሳይገባኝ መኖር......😏
ሳላውቀው መዋል....😣
ትርጉም የለሽ ጉዞ....😥
ምን ብዬ ላብራራው.....🙄
እንዴት ብዬ ላውራው.....😭
#ምናልባት❓
#መቼ❓
#እንዴት ❓
ያወቀውን የማይኖር ፥ በተረዳውን የማይውል ፥ ባመነው የማይጸና ፥ ወላዋይ ልብ ያለው ማነው❓
በጭላንጭል ብርሃን ዘላለምን የሚያይ
በድቅድቁን ጭለማ ውስጥ ሆኖ እንደሚነጋ የሚተነብይ
ተስፋ ምግብ ጭንቀት ድካሙ
ድፍረት ጉልበቱ ፍርሃት ጠላቱ
ብርታት ደስታው ድካም ሀዘኑ
ማግኘት ኩራቱ ማጣት እፍረቱ
የሆነው ማነው❓
በሰሜን ምራብን በምስራቅ ደቡብን በልቡ አካሎ እረፍት የ…
Signed የፍቅር ጠቢብ
13 May 2026, 17:44 UTC341 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
#አንዳንድ_ሰዎች_አሉ፦
#በመንገዳቸው እንድትሄድ #መንገድህን የሚቀሙ ፤ #እነሱ በፈሰሱበት ሸለቆ #እንድትፈስ ሸለቆህን የሚያፈርሱ ፤ #እነሱ የወጡትን ዳገት እንድትወጣ #ያንተን ዳገት የሚቆፍሩ....
እንደዚ አይነት #ሰዎች የራሳቸውን ስኬት ማሳካት #ያልቻሉ ፤ ህልማቸውን መኖር #ያቃታቸው ፤ ማንነታቸው #የተቀሙ ፤ እራሳቸውን በሰው ህይወት ደግመው መኖር #የሚመኙ ሰዎች አሉ።
#እናንተ በፍጹም ሰዎች እራሳቸውን ደግመው በእናንተ ውስጥ እንዲኖሩ አትፍቀዱ።
#እናንተ የራሳችሁን ህልም መኖር ጀምሩ። #እራሳችሁን ስትሆኑ ብቻ ነው እውነተኛ ስኬትን ማሳካት የምትችሉት።
✍ @Hiskelboy
Chann…
Signed የፍቅር ጠቢብ
8 May 2026, 17:23 UTC331 viewsread 6 August 2026 || እልልበሉ || Elelebelu ||Bertukahen Yohannes ||New Music Video 2026 Offic...
https://youtube.com/watch?v=FTMevGXqq1A&si=LwFtrgfqg5Rkvnmf
Signed የፍቅር ጠቢብ
2 May 2026, 05:31 UTC481 viewsread 6 August 2026 Photo
. #አእምሮን_ማንቃት
👇
#ግጥም
ሀይል የለሽ ጩኸት
ጉልበት የለሽ ጥረት
ለውጥ የለሽ ልፋት
ማብቂያ የለሽ ጸጸት
ውጤት የለሽ ግለት
ማጥፊያው መቼ ይሆን
ትቶ እርግፍ አርጎ
ዳግም ላለማልቀስ
አንዴ መሰናበት❗️❗️❗️
ባስመስሎት ካባ ተደብቆ መሳቅ
ማልቀሴን ቀምቼ ሳቆች ተጭበርብረው
እውነቱ ሲገለጥ ፈውስ ያጣው ያ ሰው
ወድቆ ቆሚያለው ሲል ማን ዘርግቶ ያንሳው❓
ትግል ከራስ ገጥሞ አስሬ መሸነፍ
ትምርት አሎስድ ያለው ከትናንት ማንነት
ዛሬም እንደ አዲስ መውደቅ ተሰባብሮ
ከራስ በላይ ለራስ ጠላትን አስንቆ
ሰይጣንን ይጣራል
የራስ ምቀኝነት ጉልበት አፈርጥሞ❗️
#የተመቸው_ለሚወደው_ሼር
…
Signed የፍቅር ጠቢብ
9 Apr 2026, 07:34 UTC563 viewsread 6 August 2026 Photo
ሰላም እንዴት ናቹ ይሳቅ እባላለሁ ዲዛይነር ነኝ የቸርቾ poster ማሰራት ምትፈልጉ ከሆነ በጥራት መስራት እችላለሁ 0986835051
Signed የፍቅር ጠቢብ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @christsbelievers. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.