2 Jan 2025, 20:10 UTC≈2,010 viewsread 6 August 2026 Photo
2 ቀን ብቻ ቀረው 🙆🏾♂️🔥
ታህሳስ 27
🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁
እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል።
📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን …
Signed Jared Joshua (JJ)
29 Dec 2024, 18:41 UTC≈1,510 viewsread 6 August 2026 Photo
6 ቀናቶች ለዚህ ታላቅ ድግስ ቀሩን 🔥
ታህሳስ 27
🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁
እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል።
📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ…
Signed Jared Joshua (JJ)
28 Dec 2024, 09:52 UTC≈1,230 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Jared Joshua (JJ)
23 Dec 2024, 18:46 UTC≈1,070 viewsread 6 August 2026 Photo
ታህሳስ 27 15 ቀናቶች ቀሩት
🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁
እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል።
📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜ…
Signed Jared Joshua (JJ)
20 Dec 2024, 19:32 UTC863 viewsread 6 August 2026 Photo
እሁድ ማለዳ ከ 3:00 ጀምሮ
መልካም እረኛ ክፍል 14 ይቀጥላል
ዮሐንስ 10:14-15፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።
መልካም እረኛ
የፊታችን እሁድ ማለዳ አይቀርም!
እሁድ ማለዳ መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን በመያዝ፣ ከምንወዳቸውን ጋር በቅዱሳን ጉባኤ ጌታን በህብረት ለማምለክ ከ 3:00 ጀምሮ እንገኛለን። መልካም እረኛ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከ ፓስተር ቴዎድሮስ ደስታ ጋር እንቀጥላለን፣ ከዘማሪ ቸርነት ሁራጎ ጋር ጌታን እናመልካለን።
📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ …
Signed Jared Joshua (JJ)
19 Dec 2024, 12:32 UTC742 viewsread 6 August 2026 Photo
መልካም እረኛ
የፊታችን እሁድ ማለዳ አይቀርም!
እሁድ ማለዳ መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን በመያዝ፣ ከምንወዳቸውን ጋር በቅዱሳን ጉባኤ ጌታን በህብረት ለማምለክ ከ 3:00 ጀምሮ እንገኛለን። መልካም እረኛ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከ ፓስተር ቴዎድሮስ ደስታ ጋር እንቀጥላለን፣ ከዘማሪ ቸርነት ሁራጎ ጋር ጌታን እናመልካለን።
📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
Signed Jared Joshua (JJ)
6 Dec 2024, 06:30 UTC778 viewsread 6 August 2026 Photo
🔥 የአምልኮ እና የፍቅር ስጦታ ምሽት 🔥
የፊታችን እሁድ ህዳር 29 በጉጉት የሚጠበቀው ወርሃዊ የአምልኮ እና የፍቅር ስጦታ ምሽታችን ከ 10:30 ጀምሮ ይካሄዳል። ሲመጡ ከላይ ነጭ መልበስ አንዳይረሱ።
📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
Signed Jared Joshua (JJ)
3 Dec 2024, 18:26 UTC711 viewsread 6 August 2026 Photo
🎁 እብድ ብሆን ለጌታ ነው 🎁
(ከእብደት የተቀዳ ባለአዕምሮነት)
ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ህዳር 18 #እብድ_መሆን በሚል ርዕስ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከፓስተር ቴዎድሮስጋር መጀመራችን ይታወሳል። ይህ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ነገ ረቡዕ ህዳር 25 ከ 10:30 ጀምሮ ይቀጥላል፣
ከዘማሪት የምስራች እና ከዘማሪ ሄኖክ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
Signed Jared Joshua (JJ)
27 Nov 2024, 08:13 UTC≈1,400 viewsread 6 August 2026 Photo
ዛሬ ከ 10:30 ጀምሮ 🔥
🎁 እብድ መሆን 🎁
(ከእብደት የተቀዳ ባለአዕምሮነት)
የፊታችን ረቡዕ ህዳር 18 #እብድ_መሆን በሚል ርዕስ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከፓስተር ቴዎድሮስጋር እንጀምራለን። ከዘማሪ ቢንያም እና ከዘማሪ ብሩክ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
Signed Jared Joshua (JJ)
25 Nov 2024, 11:45 UTC≈1,360 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/rOU8zrWRpJs?si=C4KVwkis_POaq6D2
Signed Jared Joshua (JJ)
25 Nov 2024, 11:44 UTC681 viewsread 6 August 2026 https://www.facebook.com/share/1EN3wpMGqh/?mibextid=WC7FNe
Signed Jared Joshua (JJ)
19 Nov 2024, 07:23 UTC671 viewsread 6 August 2026 Photo
የፊታችን ረቡዕ የስልጣን ሰው የመጨረሻ ክፍል 🔥🔥
ላለፉት 10 ሳምንታት በማይረሱ ምሽቶች፣ በተገለጠ የእግዚሐብሄር መገኘት #የስልጣን_ሰው በሚል ርዕስ ስንማረው የቆየነውን ተከታታይ ትምህርት የምናጠናቅቅበት እና ጌታን የምናመልክበት ምሽት የፊታችን ረቡዕ ተዘጋጅቷል
📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
Signed Jared Joshua (JJ)
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @chiefcornerstoneministries. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.