Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ቸር ወሬ

Channel

ቸር ወሬ

@cherwerieethiopia

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

59subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001492388045
TypeChannel
Username@cherwerieethiopia
Descriptionቸር ለመስማት፡ለማደመጥ የተጋችሁ ጽሙዓነ ሰናይ ዜና፡ ግቡና አረፍ በሉ። በሰዉ ሚዛን መዝነን ሃቅ መሆናቸዉን አጥርተን የምናበስራችሁን" ቸር ወሬዎች" እነሆ በዚህ ምዕላድ። ቸር ወሬ ያሰማን! ለአስተያዬቶቻችሁ @Mequas188823
CreatedBetween 1 April 2019 and 28 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live26 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/cherwerieethiopia

Growth

597 August 2026 — 59 subscribers10 August 2026 — 59 subscribers7 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 58–60 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 05:4559no change
7 Aug 2026, 14:2759first reading

Engagement

18 posts held, back to 28 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 25 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
82
Videos
2
Links
18

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

20 Feb 2022, 07:51 UTC324 viewsread 10 August 2026
Photo

በትውልዶች የይሆናል ጽኑ እምነት ዉስጥ፡ በስነ-ቃል ኑባሬ አዝማናት ያስቆጠረ፡ ግዮን የኢትዮጵያን ምድር ሊያጠጣ፡ በገመገሙ መሃል ብርሃን ሊሆን ዛሬ "ዉጋግ አሀድ" አለ። አየሩን ከሞላዉ ከንቱ ነገር መሀል፡ ተስፋ ከሚነጥቅ የጽልመት ጭልፊት ልቡና የሚመልስ አንዳች #ቸርወሬ አባይ፡ ከደም የወፈረዉ፡ ሌላኛዉ እኛነታችን እነሆ ኃይል አመነጨ። አሁን ከቅድሙ በጣም ደስ አለኝ አባይ ዐይኑን ባይኑ ያየ መሰለኝ 👏🏾👏🏾👏🏾 ኢትዮጵያዊያን እና ኢትዮጵያዊያት እንኳን ደስ አለን! የምስራች! ምስርም ብሉ😊 The feeling is deep 💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia Shall prevail against all Odds! #ቸርወሬ #ለኢትዮጵያ #አባይ

7 Jan 2022, 08:41 UTC253 viewsread 10 August 2026
Photo

ለክርስትና እምነት ተከታይ፡ቤተሰዎቻችን፡ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን፡ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! 🙏🏾 #ቸርወሬ #በቸርያዉላችሁ

3 Dec 2021, 09:56 UTC252 viewsread 10 August 2026
File

ህዳር 23፣ 2014 በስፔን ሃገር በተካሄደው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ወንጪ ሀይቅ ምርጡ የቱሪዝም መዳረሻ አድርጎ መምረጡ ተሰማ፡፡ ከ170 ሃገራት በላይ ተወዳድረው ወንጪ ሀይቅ ግንባር ቀደም ሆኗል፡፡ አማኑኤል ክንደያ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ወንጪ_ሀይቅ #የአለም_የቱሪዝም_ድርጅት_ጠቅላላ_ጉባኤ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

25 Oct 2021, 05:08 UTC188 viewsread 10 August 2026
Photo

She did it again! ለተሰንበት Record ግደይ😊💪🏾👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉 #ቸርወሬ #ለኢትዮጲያ #ሩጫ

28 Sept 2021, 07:51 UTC175 viewsread 10 August 2026
Photo

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም (UNDP) የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ኦፊሰር በመሆን ተሹመዋል! የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅትን (ECX) እንዲሁም ብሉ ሙን የተሰኙ ተቋማትን በመመስረት እና በመምራት የሚታወቁት ዶ/ር እሌኒ ለዚህ አዲስ ስራቸው ወደ ኒው ዮርክ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል፣ የአፍሪካ የወጣቶችን የፈጠራ ስራዎችንም ይመራሉ ተብሏል። Via Elias Meseret ምንጭ፡ ኤልያስ መሰረትን ጠቅሶ @Ethiopianbusinessdaily #ቸርወሬ #ለኢትዮጲያ #ኢትዮጲያዊት

27 Sept 2021, 15:19 UTC137 viewsread 10 August 2026
Photo

እንኳን ለደመራና መስቀል በዓል በሠላም አደረሰን! #ቸርወሬ #ለኢትዮጲያ #አዉድዓመት

17 Sept 2021, 06:50 UTCviews —

ቸር ወሬ pinned «ከመስከረም እስከ መስከረም በሰዉኛ መዝነን ቸርወሬዎች ናቸዉ ያልናቸዉን እያጋራናችሁ ዘለቅን፣ እነሆ ሁለት የበጎ ሰዉ ሽልማቶችን እና ሌሎች ልቡና የምያስደስቱ ቸር ዜናዎችን፣ ድሎችን፣ ስኬቶችን ስናበስር አብረን ቆየን። ቸር ወሬ ከጆሮም ከዐይንም እንዲርቅ የሆነበት ነገር ባይገባን አማራጭ እንሁን ብለን ይዘን የመጣነዉ አሳብ እዚህ ደርሷል፣ በተቻለን መጠን እንቀጥላለን፣ ቸር ነገር ብቻ መስማት ማየትን እንለግሳለን።…»

16 Sept 2021, 16:55 UTC112 viewsread 10 August 2026

ከመስከረም እስከ መስከረም በሰዉኛ መዝነን ቸርወሬዎች ናቸዉ ያልናቸዉን እያጋራናችሁ ዘለቅን፣ እነሆ ሁለት የበጎ ሰዉ ሽልማቶችን እና ሌሎች ልቡና የምያስደስቱ ቸር ዜናዎችን፣ ድሎችን፣ ስኬቶችን ስናበስር አብረን ቆየን። ቸር ወሬ ከጆሮም ከዐይንም እንዲርቅ የሆነበት ነገር ባይገባን አማራጭ እንሁን ብለን ይዘን የመጣነዉ አሳብ እዚህ ደርሷል፣ በተቻለን መጠን እንቀጥላለን፣ ቸር ነገር ብቻ መስማት ማየትን እንለግሳለን። ዛሬ ታዲያ አስተያዬቶቻችሁ ያስፈልጉናል፣ እንዲህ እንዲህ ብላችሁ ምከሩን፣ ተቹን፣ አሳብ አቀብሉን በለን መጥተናል። በዚህ ግዜ ዉስጥ የትኛዉ ቸር ወሬ የበለጠ ገዛችሁ፣ልቦናችሁን ፍሰሃ ሞላዉ? ምን እንጨምር? ምን ይቀነስ? በሉ አሳባቹን ላኩልን? …

14 Sept 2021, 14:32 UTC96 viewsread 10 August 2026

ኢትዮጵያዊው ታዳጊ በካምብሪጅ 2021 ዓለምአቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግቧል ነዋሪነቱ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሆነው የ16 አመቱ ታዳጊ ናትናኤል ሙሉጌታ በተፈተነባቸው የትምህርት አይነቶች በሁሉም ኤ ያስመዘገበ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም በሰባት የትምህርት አይነቶች ኮከብ(*እጅግ ከፍተኛ ውጤት) ማስመዝገብ ችሏል። #ቸርወሬ #ለኢትዮጲያ #ኢትዮጲያዊ #ትምህርት

14 Sept 2021, 14:25 UTC89 viewsread 10 August 2026

የኢትዮጲያ ልጅ፡ በማዲባ ሀገር እንዲህም ይሰሯል! ጎበዝ! https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:6843490072264802304 #ቸርወሬ #ለኢትዮጵያ #ኢትዮጲያዊ #ትምህርት

10 Sept 2021, 20:24 UTC85 viewsread 10 August 2026
Photo

ኢትዮጲያችን በዚህ በምንሸኘዉ ዐመት አያሌ ፈተናዎች፡ የሰቆቃዎችን አሌፋት በቁጥር፡ በዜጎቿ ላይ ሆኗል። መዘርዘር የማያሻቸዉን ከዲን የተሰየሙ መቅሰፍቶች መጥተዉባታል፡ አልፋቸዋለች፡ እያለፈችባቸዉ ነዉ። ኢትዮጲያችን አርብ ላይ ዉላለች፡፡ ከአምላኳ ጋር ታልፈዉማለች፡ ከዚህ ድንግዝግ፡ አልታየዉ ካለ ምዕራፍ ወዲያ፡ የተስፋ ጎህ አለ፡ ጭል ጭል የሚል ወጋገን፡፡ ዘመነ ማርቆስ፡ በንስሃ ይምጣልን፡በበረከት ይምጣ፡ በምንሻል ያዉለን፡ በዉጥን ስኬት ይጎብኘን፡ ከልብ በሻትነዉ፡ በጤና፡ በሀገር ሠላም ይዘይረን። ይህችን ቀን ለማየት የተመኙ ብዙ፡ የታደሉ፡ ጥቂት ናቸዉ፡፡ ስለሆነዉ ሁሉ ነቅ የሌለበት ግብሩ፡ ለፍጹም አምላክችን፡ የፀጋዉ ብዛት ተነግሮ ለማያልቅ፡ ለቸሩ አ…

Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @cherwerieethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ቸር ወሬ” (@cherwerieethiopia), 59 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/cherwerieethiopia.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.