31 Jan 2026, 14:24 UTC48 views2 reactionsread 21 August 2026 Photo
እንኳን ለ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል አደረሳችሁ።
በዓሉ በዛሬው እለት በአዊ ዞን ኢንጂባራ ከተማ በብዙ ሺህ ፈረሰኞች ታጅቦ ተከብሮ ውሏል። የበዓሉ ድምቀት የሆኑት ፈረሶች በአዊ ልዩ ክብር አላቸው፣ በመላው ኢትዮጵያም የነፃነት ተዋጊዎች ምልክት ናቸው። ይህን ድንቅ በዓል በመላው አለም ለማስተዋወቅና በአለም አቀፉ የትምህርት፣ የባህልና፣ የሳይንስ ድርጅት ስር እንዲመዘገብም እየተሰራ ነው።
The 86th Agew Equesterian Festival was vibrantly celebrated today in Injibara, Awi Zone, featuring a spectacular parade of thousands of horse riders. Beyond their cultur…
🤔1🥰1
19 Jan 2026, 15:30 UTC60 views4 reactionsread 21 August 2026 Timket is one of the primary public festivals celebrated by the Ethiopian Orthodox Church. The festival commemorates the baptism of our Lord and Savior Jesus Christ in the Jordan River by John the Baptist. The celebration is a three-day event, with a colorful religious and cultural practices.
On the eve, known as Ketera, the Tabots, which are the sacred replicas of the Ark of the Covenant, are taken out of the churc…
❤3👏1
19 Jan 2026, 15:25 UTC42 views2 reactionsread 21 August 2026 Photo
#ጥምቀት
የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱና ዋናው ነው። በዓሉ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላሳ አመቱ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ መጠመቁን፣ መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ በርሱ ላይ የመውረዱን ነገር የምታከብርበት በዓል ነው።
በዓሉ ከዋዜማው እለት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚከበር ልዮ በዓል ነው። በበዓሉ ዋዜማ በከተራ እለት ታቦታት ከቤተክርስትያናት ወጥተው ህዝቡን እየባረኩ በአቅራቢያቸው ወዳለው ወንዝ ወይም የተገደበ ውሀ በትልቅ እልልታና ዝማሬ ታጅበው የሄዳሉ። ይህም ኢየሱስ ክርስቶስ ወድ ዮርዳኖስ መሄዱን ለማመልከት ነው። በዚያም በተዘጋጀላቸው የታቦት ማደሪያ ሆነው ሌሊቱን…
❤2
7 Jan 2026, 13:17 UTC65 views4 reactionsread 21 August 2026 #Genna
Today, Ethiopians are celebrating Genna, the birth of our Lord and Savior Jesus Christ. In the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, the holiday is observed starting from the eve with liturgical services, Woreb, and Mahlet. In terms of cultural traditions, particularly in rural Ethiopia, the season is characterized by vibrant traditional games such as Genna Chewata, a field hockey-like game, and Yeferes Gugs, tr…
❤4
7 Jan 2026, 13:16 UTC53 views3 reactionsread 21 August 2026 Photo
#ገና
ዛሬ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና እየተከበረ ነው። በዓሉ በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከዋዜማው አንስቶ በቅዳሴ፣ በወረብ፣ እና በማህሌት ይከበራል። በባህላዊ እሴቱም የገና በዓል በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል በገና ጨዋታ እንዲሁም በፈረስ ጉግስ የባህላዊ ጨዋታዎች ደምቆ ሲከበር የሚከርም በዓል ነው።
በላሊበላ የሚካሄደው የቤዛ ለኩሉ የወረብ ስርዓት ደግሞ የበዓሉ ልዩ መልክ ነው። የቤዛ ኩሉን ስርዓት ውብ እና ልዩ የሚያረገው ካህናትና ቀሳውስት በቤተ መድሀኔአለም እና በቤተ ማርያም መሀል በሚገኘው ማሜ ጋራ ሆነው ከላይ እና ከታች እየተቀባበሉ የሚያካሂዱት የወረብ ስርዓት ሲሆን፣ …
❤3
13 Oct 2025, 07:58 UTC98 views2 reactionsread 21 August 2026 Photo
ሀገር፣ ሰንደቅ፣ ክብር🇪🇹
Happy National Flag Day!!!
#ሰንደቅአላማ #ኢትዮጵያ #ምድረቀደምት #ቼበለው
❤2
5 Oct 2025, 09:36 UTC126 views2 reactionsread 21 August 2026 Photo
#HoraArsedi
የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በሀርሰዲ ሀይቅ ዙሪያ በተሰባሰቡ፣ በውብ የባህል አልባሳት ባጌጡ ታዳሚዎች ደምቆ ተከብሯል። ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ልታስመዘግባቸው እየሰራችባቸው ካሉ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ ድምቀት፣ የኢትዮጵያ የባህል ባለፀጋነት ማሳያ ነው።
The Hora Arsedi Irreecha has been celebrated this morning in Bishoftu. Participants, adorned in their beautiful traditional attire, gathered around Arsedi lake to celebrate the festival. As part of Ethiopia’s ongoing e…
❤2
Showing the 7 most recent of 7 posts we hold for @chebelewethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.