23 Dec 2024, 16:25 UTC≈1,610 views1 reactionsread 7 August 2026 አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ በአልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ለመማር የተመዘገባችሁ እህቶች በሙሉ:
ለኪታብ ቂርኣት የተመዘገባችሁ በሙሉ ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ሁልጊዜም ማታ ማታ ከ3:00 እስከ 4:00 ድረስ ቂርኣት የሚኖር ሲሆን ዛሬ ዕለተ ሰኞ ማታ አጠቃላይ የመግቢያ ምክርና ስለ ትምህርቱ ገለፃ (ኦረንቴሽን) ይሰጣል። ስለዚህ ሁላችሁም በአልኢስላሕ መድረሳ የኦንላይን ቂርኣት ግሩፕ 👇👇👇
https://t.me/alislaahwomenonlineders
ላይ መከታተል ይኖርባችኋል።
የኪታብ ቂርኣት የማሪዎች ስም ዝርዝርና መታወቂያ ቁጥር የምንለቅ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:- ያልተመዘገቡ እህቶች በመድረሳው ቁጥጥር እየተደረገ ፈተና መውሰድና ሌሎች ጉዳ…
🏆1
Signed بنت إبراهيم
15 Dec 2024, 15:02 UTC≈1,420 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Abumuseab
የቻናል ስጦታ 🎁
°°°°°°°°°===========
ይህ አዲሱ የወንድማችን የሳዲቅ አወል ( አቡ ጁለይቢብ ) ቻናል ነው ።
የድሮው ቻናሉ ባልታወቀ ምክንያት ስለጠፋ ይህንም ሼር እናድርገው ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/sadikawol2017
Signed بنت إبراهيم
13 Dec 2024, 04:25 UTC≈1,290 viewsread 7 August 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
Signed بنت إبراهيم
13 Dec 2024, 04:24 UTC≈1,060 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuImranAselefyFile
📱 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
〰〰〰〰〰〰〰
⬅️ «اسم الكتاب شرح الأصول الثلاثة
↪️ የኪታቡ ስያሜ ⬇️
📚 ሸርሁ ኡሱል አሰላሳህ
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:
├─┈┈┈✑በወንድም አቡ ዒምራን
│ መሐመድ መኮንን
╰──────────────
╭📚የኪታቡ ፀሃፊ
├─┈┈┈✑አሸይኽ ሑሰይን ቢን
│ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ
│
╰──────────────
╭🎙አዘጋጅ
├─┈┈┈✑የሰለፍዮች App develop
│https://t.me/safya_app
╰──────────────
╭ለሌሎችም ሼር
├─┈┈┈✑ በማድረግ የአጅሩ
│ተካፍይ ይሁኑ!
╰──────────────
╭📨 መሰል ቂራአት እና ሙሀደራወች
├─┈┈┈✑ ለማሰራት
│✑ የሚከተለውን አ…
Signed بنت إبراهيم
7 Dec 2024, 22:09 UTC818 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @AbraribnAwalPhoto
አድራሻውን ማወቅ አልቻልነም ብላችህ ማስተወቂያ ይሰራለት ብለችህ ለተጨነቀችህ ማስተወቂያው ይህ ነው።
👇👇
✍السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✅ውድ እና የተከበራችህ የመድረሰቱ አል-ወሰጢያ ደርስ ተከተታዮች በሙሉ የነገው እሁድ ደርስ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ነው።
የሚሰጡ ደርሶች
1 📚ሪያዱ አስ-ሳሊሂን የኢማሙ ነወውይ ከ3:00 -4:00 ድረስ
2 📚ኢርሻድ ዒላ ሰሂሂል እዕቲቃድ የሸይኽ ፈውዛን ከ4:00- 5:00
3 📚ጣሃዊይ የአቢል ኢዝ ከ5:00- 6:00
ቦታ እና ሰዓት
አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር የሚባለው ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በለችው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብሎ የለው ነው።
🕌መድረሰቱ-አልወሰጢየህ
⏰ከ3:በኀለ -6…
Signed بنت إبراهيم
6 Dec 2024, 08:14 UTC688 views1 reactionsread 7 August 2026 File
✅ ሱረቱል ካህፍ....
~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم.
من قرأ سورةالكهف في يوم الجمعة
أضاءله من النور مابين الجمعتين
(صحيح الجامع ـ .٦٤٧)
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
👏1
Signed بنت إبراهيم
30 Nov 2024, 17:24 UTC788 views6 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @DinelislammenhajasselefyaPhoto
Photo, posted without a caption
👍5👏1
Signed بنت إبراهيم
28 Nov 2024, 06:31 UTC762 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @medresetulmuhajirin
⚡️✨ለእናቶች እና ለእህቶች በሙሉ ታላቅ ብስራት⚡️✨
🛍 👉 እነሆ አል-ሙሃጂሪን መድረሳ የቡዙ እህቶች ጥያቄ የነበረው ሴቶች በሴት የመቅራት ጉዳይ በአሏህ እዝነት መፍትሄ አግኝቷል (አልሐምዱ ሊላህ) እንኳን ደስ ኣላችሁ።
☔️ 👉 ቡዙ እህቶች የቂርዓት ፍላጎት እያላቸው ነገር ግን የሴት አስቀሪ ባለ ማግኘት ለወንዶች ሪከርድ አድርጌ ከምፈትናቸው ቢቀርብኝ ይሻላል በማለት ከቂራት አለም ርቀው ይገኛሉ።
🎁 👉 እናንተ እህቶች የቂራት ፍላጎታችሁ ከልባችሁ ከሆነ ይሄ መፍሄ ተገኝቷል ወደ ቂራት መድረሳችን ጎራ በሉና የእውቀት ባለ ቤት ይሁኑ
📚የቂርዓት ሁኔታ 📖
📕 👉 ቃዒደቱ ኑራንያ እና ቁርዓን በተጅዊድ
📚 👉 የዐቂዳና የመንሃጅ የተርቢያ አጫጭር ኪታቦች
የ…
🍓1
Signed بنت إبراهيم
27 Nov 2024, 05:39 UTC610 views2 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @AbuImranAselefyPhoto
የእናቱን ጡት ያጣ ህፃን
➶➶➶ እና ↙️↙️↙️
ስልጣን ያላገኘው ኢኽዋን
❴ሁለቱም ሲያገኙ ዝም ይላሉ❵
【ሲያጡ ደግሞ ይጮሃሉ】
📝 قال شيخنا الشيخ محمد حياة الولوي حفظه الله تعالى፡
📝 ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦
🏝 «أهم الأمور عند الإخوان العلو على الكراسي فإذا فقدوها صاحوا وإذا وجدوها راحوا مثلهم مثل الرضيع إذا فقد ثدي أمه صاح وإذا وجده راح» اه ¹
🏝 «ኢኽዋኖች ዘንድ ከአሳሳቢ ነገሮች ወንበር ላይ ከፍ ማለት ❴ስልጣን መያዝ ነው።❵ ወንበሯን ያጡ ጊዜ ይጮሃሉ። ያገኟት ጊዜ ደግሞ ይረካሉ። ምሳሌያቸው እንደሚጠ…
👍2
Signed بنت إبراهيم
25 Nov 2024, 07:18 UTC561 viewsread 7 August 2026 የቱንም ያህል ህመም ቢኖረውም ወደ አሏህ እንድትጠጋና ወደ ዱዓ ይበልጥ እንድትቀርብ ያደረገህ ስብራት ሁሉ ፈውስ ነው!
t.me/bintibrahimm
Signed بنت إبراهيم
23 Nov 2024, 12:50 UTC647 viewsread 7 August 2026 Photo
📌 የዛሬው ቀጠሮ
🕌 ልዩ ቆይታ በቡታጅራ አልበያን መድረሳ ላይ ከወንድሞቻችንና ከኡስታዞቻችን ጋር
⏰ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ሰላት
📢 በተቻለን መጠን (ሼር በማድረግ) ለሌሎች እናጋራ
📲 በአካል ለመሳተፍ ካልቻልን በ(online) ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን
@albeyanbutajiragroup
@albeyanbutajiragroup
በተወዳጅና በብርቅኤ ሠለፍይ ኡስታዞች ፕሮግራሙ ይቀርብልናል
ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
Signed بنت إبراهيم
20 Nov 2024, 06:21 UTC651 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
ንፁህ ልብና ቆንጆ አስተሳሰብ ካለህ ማንንም አጣለሁ ብለህ አትጨነቅ፤ እነሱ ያጡሀል እንጂ!
t.me/bintibrahimm
👍6
Signed بنت إبراهيم
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bintibrahimm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.