" ትሑት የሆነ ሰው የዱር እንስሳትን በቀረበ ጊዜ አውሬነታቸው ጠፍቶ ለማዳ እንስሳት ይሆናሉ ። ወደእርሱም ቀርበው ባሪያ ለጌታው እንደሚገዛ ጭራቸውን እያወዛወዙ እግሩን እና እጁን ይልሳሉ ። ምክንያቱም ከእርሱ አዳም ከውድቀት በፊት የነበረውን የቅድስና መዓዛ አሽትተዋልና ። " (ቅዱስ ይስሓቅ ሶሪያዊ) ✨✨✨ሠናይ ቀን ✨✨✨
🙏5❤3

Channel
@betetewahido
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
379subscribers
-11 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002169152294 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @betetewahido |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/betetewahido |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 22 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 10:00 | 379 | -3 |
| 6 Sept 2026, 14:56 | 382 | -2 |
| 28 Aug 2026, 21:04 | 384 | -5 |
| 15 Aug 2026, 03:17 | 389 | -1 |
| 8 Aug 2026, 06:02 | 390 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:39 | 390 | first reading |
20 posts held, back to 11 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
99 reactions across 18 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 55.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 55 | 55.6% | |
| 🙏 | 23 | 23.2% | |
| 🥰 | 14 | 14.1% | |
| 😢 | 7 | 7.07% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 18 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 99 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 11 May 2026 to 15 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
" ትሑት የሆነ ሰው የዱር እንስሳትን በቀረበ ጊዜ አውሬነታቸው ጠፍቶ ለማዳ እንስሳት ይሆናሉ ። ወደእርሱም ቀርበው ባሪያ ለጌታው እንደሚገዛ ጭራቸውን እያወዛወዙ እግሩን እና እጁን ይልሳሉ ። ምክንያቱም ከእርሱ አዳም ከውድቀት በፊት የነበረውን የቅድስና መዓዛ አሽትተዋልና ። " (ቅዱስ ይስሓቅ ሶሪያዊ) ✨✨✨ሠናይ ቀን ✨✨✨
🙏5❤3
"ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ግንኙነት ለማስተካከል በነገው ቀን አትተማመን፤ ነገ ያንተ አይደለምና። ጠላት ሰይጣን 'በኋላ ታደርገዋለህ' እያለ 'አሁንህን' ሊሰርቅህ ይወዳል። ዛሬ ለመውደድ፣ ይቅር ለማለትና ንስሐ ለመግባት ያለህ የመጨረሻው ዕድል እንደሆነ አድርገህ ኑር።" + አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ +
❤7
"እስከ መቼ?" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ የኀዘን መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደ…
😢7
"
🗓 ግንቦት 26 ጾመ ድኅነት ከ7ቱ ዓበይት አጽዋማት ውስጥ ሲሆን ጾመ ሐዋርያት ከገባ ጀምር ማለትም ከበዓለ ጰራቅሊጦስ በኋላ ያሉት የመጀመራያዎቹ ረቡዕ ና አርብ ጀምሮ ይጾማል። ከስሙ እንደምንረዳው የድኅነት ጾም ሲሆን ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን በምድር በተመላለሰ ጊዜ 👉 በዕለተ ረቡዕ ምክረ አይሁድን 👉 በዕለተ ዓርብ መሰቀሉን ለማሰብ የተሰራ ሥርዓት ነው። ይህ ጾም ከሌሎች ጾሞች የሚለየው በበዓለ 50 ጊዜ ብቻ አለመጾሙ ነው።
❤3
የመላእክት አለቆች የከበሩ ሚካኤልና ገብርኤል የመላእክት ማኅበርም ሁሉ በዙሪያው ሁነው እያመሰገኑት ነበር ወዳጄ ሀብተ ማርያም ሰላም ላንተ ይሁን አለው ። በዚያንም ጊዜ ከግርማው የተነሣ ወድቆ እንደ በድን ሆነ #ጌታችንም በከበሩ እጆቹ አንሥቶ እፍ አለበትና ጽና ኃይልህን ላድሳት እንጂ ላጠፋህ አልመጣሁምና ተጋድሎህና ድካምህ ሁሉ በኢየሩሳሌም ሰማያዊት እንደ ተጻፈ በእውነት እነግርሃለሁ ። እነሆ እኔ በጎ ዋጋህን በዚህም ዓለም በሚመጣውም ዓለም እከፍልሃለሁ የማቴዎስንና የማርቆስን ወንጌል በምታነብ ጊዜ በተራራዎችና በዋሻዎች በፍርኩታ ተሠውረው ወደሚኖሩ እንዳንተ ካሉ ቅዱሳን ጋር ለመገናኘት በላዩ ተቀምጠህ ወደ ምሥራቅ ወደ ምዕራብ ወደ ሰሜንና ደቡብ የምትበርበ…
❤5
❤️እንኳን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏻❤️ #ቅዱስ_አቡነ_ሀብተ_ማርያም በዚህችም ቀን የተመሰገነና የከበረ ንጹሕም የሆነ የኢትዮጵያዊ አባታችን የሀብተ ማርያም ልደቱ ነው። የዚህ ቅዱስ አባት የትውልድ አገሩ የራውዕይ በምትባል በስተ ምሥራቅ ባለች ሀገር ውስጥ ነው በዚያም ስሙ ፍሬ ቡሩክ የሚባል አንድ ሰው ነበረ ይህም ክቡራንና ታላላቅ ከሚባሉት ከዚች አገር ታላላቅ ሰዎች አንዱ ነው ። እጅግም ሀብታም ነበር ብዙ ንብረትም አለው በሕጋዊ ጋብቻም ስሟ ዮስቴና የምትባል ብላቴና ድንግልን አገባ ይቺም የተመረጠች በበጎ ሥራ የተሸለመችና ያጌጠች ናት ። ነገር ግን አስቀድመን በዚህ ዓለም ከሕግ ባሏ ጋር በንጹሕ ጋብቻ …
የክርስትናችን መስመር ይህ ነው! ቆመን ለማንም ምንም ነገር አናብራራም በዝግታ ክርስትናን እንኖረዋለን ህይወት ከቃል በላይ ይናገራል ከምላስ ወሬ ከልብ ሙያ ይገኛል እንዲሉ አባቶቻችን! አንቸኩልም የሚገባንን እና የሚረባንን እግዚአብሔር አይከለክለንም። ወደርስት ሀገራችን እንሄዳለን በዛ ብዙ አባቶቻችን ብዙ እናቶቻችን ይጠብቁናል የናቶቻችን እና የአባቶቻችን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምም ትጠብቀናለች በዚያ በመዞር የሚደረግ ጥላ በእጅ መንሻም የሚደረግ አድሎአዊነት የለም ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ያ አለም በጉ እራሱ ክርስቶስ የሚያበራበት ነው በዚያ እኛ የቅዱሳን ባላገሮች ነን ሀብት አለን በሰማይ የእግዚአብሔር ወራሾች ነን ቀስ እያልን እየወደቅን እየተ…
❤6
❤️ እንኩዋን ለጥንተ በዓለ ዸራቅሊጦስ (መንፈስ ቅዱስ) እና ለጻድቁ አባ ገዐርጊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏻 †✝† †✝† በዓለ ዸራቅሊጦስ †✝† ✝✞✝ ከዚሕ በፊት እንደተመለከትነው የጌታችን ዓበይት በዓላቱ 2 ጊዜ (ማለትም ጥንተ በዓልና የቀመር በዓል ተብለው) ይከበራሉ:: ዛሬም ከ1,978 ዓመታት በፊት አምላካችን መንፈስ ቅዱስ በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ መውረዱን እናስባለን:: ††† ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- +ቸር አምላክ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ሲል *ከልዑል ማዕርጉ ወርዶ: *በማሕጸነ ድንግል ተጸንሶ: *በኅቱም ድንግልና ተወልዶ: *ከኃጢአት በቀር በግዕዘ ሕጻናት አድጐ: *በ30 ዘመኑ ተጠምቆ: *ቅድስት ሕግ …
🙏3
ነብሴ ነሽ!! አንቺ ስር ሰላሜ አለ። ፀጥታዬ ውብ ነው። ሳቄ የእውነት ነው። እናቴ ነሻ ልጅሽ ነኛ አቤት ልጅሽ መሆን ምን ያህል መታደል ነው?? አቤት ካንቺ ጋ መኖር ምን ያህል መመረጥ ነው?? እኛ ልጆችሽ መሆን ሳይገባን ወደሽን እናት ያረግሽን ያንቺ ትህትናስ ምን ይረቅ?? ምን ይደንቅ?? አንቺኮ ንፁህ ሰማይ ነሽ ...ደመና ያልሸፈናት ብርሀንን የተሸከመች ፀሀይ ...አንቺኮ ኮከብ ነሽ በህይወታችን ያለእረፍት የምታበሪ ኮከባችን... አንቺኮ ጨረቃ ነሽ። ጨለማችን ላይ ተገኝተሽ ፍካት የሆንሽ መንገድ የመራሽ ያሻገርሽን መርከባችን። የትም ብሄድ የትም ብደርስ የትም ባልፍ የትም ብቀመጥ በልቤ አለሽ። ሁሌም ከኔጋ ትኖሪያለሽ። አንቺ ባለሽበት ፍቅር ልጅሽ አለ…
🥰4❤2
እግዚአብሔር ዘወትር ለእኛ የሚሆን ጊዜ አለው። በጠዋትም፣ በቀንም፣ በማታም ሆነ በሌሊት ብንጠራው “አቤት” ብሎ ይመልሳል እንጂ የልመናችንን ጩኸት ቸል አይልም። በጣም የሚያሳዝነው እውነት ግን ሰው ለእግዚአብሔር የሚሆን ጊዜ የለውም። አቤቱ ቀንም ማታም የአንተ እንድንሆን እርዳን! ዲያቆን አቤል ካሣሁን
❤4
መሰረተ ዜማ ወጠነ ያሬድ ካህን እንኳን ለማኃሌታይ ቅዱስ ያሬድ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️ ✨@betetewahido
❤5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @betetewahido. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቤተ ተዋሕዶ✞” (@betetewahido), 379 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/betetewahido.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.