አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሠላሳ በዚህችም ቀን የንጉሥ ናዖድ ሚስት ንግሥት ማርያም ክብራ አረፈች:: እርሷም መንፈሳዊ የሆነ በጎ ተግባርን ሁሉ የጠበቀች ትሩፋትንና መጋደልንም በጾምና በጸሎት የፈጸመች ነበረች:: በሕይወቷ በዘመኗ ሁሉ ከምትመኝበት የፃድቁን የቃል ኪዳን ምድር ቅበሩኝ አለች በደብረ ሊባኖስም ገዳምም ተቀበረች:: የተባረከው የሐምሌ ወር በሰላም በእግዚአብሔር ፍቃድ ተፈጸመ:: ወድ የዚህ ጹሑፍ ቤተሰቦች ይህን ጹሑፍ ለስንት የቤተ ክርስቲያን ልጆ "ኮፒ" በማድረግ እንዲያውቁ አድርገው የዚህ ጹሑፍ ቤተሰብ አደረግዋቸው? በጣም አመሰግናሁ መልዕክቶቹን ለሌላ ስላሳወቃችሁ እርሷም የሐዋርያነትን ሥራ ስለሠሩ አ…

Channel
ቤተ- ተክለ ሃይማኖት"ወኢያኅጥኦሙ አምዘ ፈቀዱ።"
@beteteklehaimanot24
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
693subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001481220516 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @beteteklehaimanot24 |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 October 2026 |
| Measurements held | 10 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 October 2026 |
| On Telegram | t.me/beteteklehaimanot24 |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 20 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Oct 2026, 20:56 | 693 | +6 |
| 29 Sept 2026, 02:01 | 687 | +1 |
| 12 Sept 2026, 00:39 | 686 | -3 |
| 2 Sept 2026, 18:42 | 689 | +1 |
| 27 Aug 2026, 12:34 | 688 | -4 |
| 21 Aug 2026, 02:37 | 692 | +1 |
| 15 Aug 2026, 02:16 | 691 | -1 |
| 7 Aug 2026, 10:40 | 692 | -2 |
| 6 Aug 2026, 16:37 | 694 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:40 | 694 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 12 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 5 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ_22 ቀን ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የሚከበርበትና ለነብዩ ዕዝራ ሱቱኤል የእውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዓመታዊ በዓለ ንግሱ ነው ። #ቅዱስ_ዑራኤል ከ7ቱ ሊቀ መላእክት አንዱ ሲሆን ዑራኤል ማለት ( የብርሃን ጌታ የብርሃን አምላክ ) ማለት ነው ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መላእክ ቅዱስ ዑራኤል ነው ። #መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል ምስጢረ ሰማይንና ሰማያዊውን እውቀት ሁሉ ለሄኖክ የገለፀለት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ነው ። #የፀሐይን፣ የጨረቃን፣የከዋክብትንና የሰማይ ሠራዊትን ብርሃንን የሚመራው ይኸው ገናናው መልአክ ቅዱስ ዑ…
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ዛሬ ሐምሌ 22 በዚህች ቀን ኢቲዮጲያዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ በሰማዕትነት አረፉ:: የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰሌላ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ:: አቡነ ጴጥሮስ በሰማዕትነት እንደሚሞቱ አስቀድመው መምህራቸው በትንቢት ነግረዋቸው ነበር። "አለቃ ተጠምቀ" የተባሉ ቅድስናን ከሊቅነት ጋራ አስተባብረው የያዙ የቅኔ መምህራቸው አንድ ቀን አቡነ ጴጥሮስን ጠርተው "ኃይለ ማርያም አንተ ወደፊት ጳጳስ ትሆናለህ፤ በወቅቱም አረመኔ በዚህች ሀገር ይሰለጥናል። ታዲያ ያኔ አንተ ለነፍስህ ሳትሰቀቅ በሰማዕትነት እለፍ፤ ሰማዕትነት ክፍልህ …
Photo, posted without a caption
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ዛሬ ሐምሌ ሃያ አንድ በዚህች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም የበዓሏ መታሰቢያ ነው:: "ድንግል ሆይ! አንች ከቤተ ክህነትና ቤተ መንግሥት ከመወለድሽ በፊት ምን የተደረገ ፈውስ ነበር? አንች ከተወለድሽ በኋላ ግን ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስ ነሥቶ ከአንች የተወለደው ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ሆነ:: ስለዚህ ዮሐንስ ገና በእናቱ ማኅፀን ሳለ ለልጅሽ እንደ ሰገደ ሁሉ እኔም በአንች እናትነት ለተፈጸመው ለዚህ በድንግልና የመውለድ ተአምር በሥጋም በመንፈስም ተንበርክኬ እሰግዳለሁ":: እንዲህ ሲል ይህን የምስክርነት ቃል የተናገረው እንደ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ለእመ…
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን የከበረ አባት ታላቅና የተመሰገነ የቆጵሮስ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ አረፈ። @beteteklehaimanot24 ይህ ቅዱስ ከድሀ ቤተሰቦች የተወለደ ይሁዲ ነው። ወደ ክርስትና አጠራሩም ቤተሰቦቹ አህያ ሽጥ ብለውት ገብያ ቢልኩት በፊላታዎስ እጅ የሚደረገውን ታምር አይቶ በኢየሱስ ክርስቶስ አመነ። @beteteklehaimanot24 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር መንፈስ አድሮበት ታላላቅ ተአምራትን የሚያደርግ ፀጋ እግዚአብሔር የበዛለት የቤተ ክርስቲያን አባት ሆነ። @beteteklehaimanot24 ይህም ቅዱስ እግዚአብሔር በሚወድለት በሹመቱ ሆኖ በበጎ ሥራ ላይ ጸና። @bet…
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት አሥራ ስድስት በዚች ቀን ዕውቀትን ከልቡ ያፈለቀ የኢየሩሳሌም ሰው የአልዓዛር ልጅ ኢያሱ ሢራክ አረፈ። @beteteklehaimanot24 እርሱም በጥንተ ትንቢቱ የባሕር አሽዋን የዝናም ጠብታን የዘመንን ቁጥር ማን ቆጠረ አለ። @beteteklehaimanot24 ከአብ ጋራ ስለ አለው አንድነት የጥበብ አኗኗር ከዓለም መፈጠር በፊት ነው ለጥበብ መገኛዋ ለማን ተገለጠ የጥበብ ምክሯንስ ማን አወቀ በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ የምትቀመጥ እጅግ የምታስፈራ ናት አለ። @beteteklehaimanot24 ይህ ጥበበኛ ስለ ወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆን፤ ስለ ክርስቶስ መያዝና መሞት፤ ስለ ንስሐ ከንስሐ በኋላ ወ…
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት አሥራ አምስት በዚህች ቀን ከ12 ሐዋርያት አንዱ ስምዖን ምስክር ሆኖ አረፈ:: ስምዖን ናትናኤል ተብሎ ይጠራል የቃና ሰው ነው:: የኦሪትና የነብያትንም መጻሕፍ ተምሮ ያደገው በቃና ነው:: መንፈሳዊ ቅናትም ስላለው ቀናዒ ተብሏል:: ንጹሕ ፊት አይቶ የማያዳላ በሃይማኖቱ ዕውነተኛ በመሆኑ የተመሰከረለት ነው:: በወንጌል ከናዝሬት ደግ ሰው ሊወጣ ይችላልን ብሎ ተናግሯል:: ጌታችንም በልቡ ሽንገላ የሌለበት ዕውነተኛ እስራኤላዊ ብሎ መስክሮለታል:: በእውነቱ ሰው ቢመሰክርልንና ቢያደንቅ ኃላፊ ነው። ነገር ግን በአምላክ ቃል የተመሠከረለት ደግ ሽንገላ የሌለበት መምህር ነው። ፊሊጶስ ሳይጠራህ …
እንኳን ለጌታችን በዓለ ዕርገት፤ ኀሙስ ግንቦት አስራ ሦስት አደረሰን አደረሳችሁ። ‹‹አልቦ ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወረደ እምሰማይ ወልደ ዕጓለመሕያው፤ ከሰማይ ከወረደው የሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም፡፡›› እርሱም በሰማይ የሚኖረው ነው፡፡ ዮሐ.3፥13 #የክርስቶስ_ዕርገት_በትንቢተ_ነቢያት ‹‹ሰማዮችን ዝቅ ዝቅ አደረገ ወረደም ጨለማ /ዲያብሎስ/ ከእግሩ በታች ነበር በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ በነፍሳትም ክንፍ በረረ፡፡›› መዝ.17፥9 ‹‹አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽ ዐረገ መዝ.46፥5 ወደላይ ዐረግህ፥ ምርኮን ማረክህ ፥ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ›› መዝ.67፥18፡፡ ‹‹ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘዓርገ ውስተ ሰማይ ዘ…
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት አሥራ አራት በዚህች ቀን ከመንፈሳዊ ሐዋርያት ጋር አንድነት ያለው የከበረ አባት ጳኩሚስ አረፈ:: @beteteklehaimanot24 ይህ አባታ መነኮሳት በአንድነት ማኅበር ተሰባስበው በእጃቸው ሠርተው በአንድነት እንዲበሉ ሥርዓትን የሠራ ነው። @beteteklehaimanot24 በገዳሙ ማኅበር ያለ መነኲሴ ከአበምኔቱ ፍቃድ ውጪ ከገዳም መውጣት እንደማይችሉ ሥርዓትን አስቀመጠ። @beteteklehaimanot24 መነኲሴ በጸሎት ጽሙዳን ሆኖ እንዲኖሩ ዓለማዊ ሥርዓት ውስጥ እንዳይገቡ አነጋገራቸው አለባበሳቸው ምንም ያለተቀላቀለበት ዠንጉርጉር እንዳይለብሱ እንዳይጫሙ ሥርዓትን የሰራ ነው:: @betet…
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ግንቦት አሥራ ሦስት የጣሊያን ፋሽስት ወታደሮች እነ አቡነ ጴጥሮስንና ኢትዮጲያዊያን ጀግኖችን ነገሥታትን: ሊቃውንት በምታፈራውን ደብረ ሊባኖስ ለይ ከፍተኛ ጥቃት የተፈጸመበት ዕለት ነው:: @beteteklehaimanot24 በዕለቱ ግንቦት አሥራ ሁለት በደብረ ሊባኖስ ገዳም የአባታችንን ፍልሰተ አጽም ለማክበር ተስብስበው ባሉ መኖኮሳት ዲያቆናትንና ምእመናን ላይ ኢሰባዊ የሆነ አረመኒያዊ ድርጊት በመፈጽመው ከ2000-3000 የሚደርሱ ምእመናን የጨፈጨፉበት ዕለት ነው:: @beteteklehaimanot24 ምክንያታቸውም የኢትዮጲያዊነት መሰረት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የልብ ትርታ የሆነች ቦታ ደብረ ሊባኖስ ነችና…
ቤተ ተክለ ሃይማኖት ወኢያኅጥኦሙ እምዘ ፈቀዱ። join & share it ሼር ያድርጉ ይቀላቀሉ @beteteklehaimanot24
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @beteteklehaimanot24. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@beteteklehaimanot24 named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 13 posts, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቤተ- ተክለ ሃይማኖት"ወኢያኅጥኦሙ አምዘ ፈቀዱ።"” (@beteteklehaimanot24), 693 subscribers as measured 9 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/beteteklehaimanot24.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.