28 Jul 2026, 01:22 UTC195 viewsread 8 August 2026 Photo
📢 ታላቅ የምስራች ለሥራ ፈላጊዎች! 🇪🇹🤝🇨🇦
በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) እና በካናዳ መንግሥት መካከል በተደረገው አዲስ ስምምነት መሠረት፣ ኢትዮጵያውያን በሕጋዊ መንገድ በካናዳ ተቀጥረው የሚሰሩበት የሥራ ዕድል ምዝገባ ተጀምሯል።
✅ የስምምነቱ ዋና ዓላማ፦
ኢትዮጵያውያን በሰለጠኑባቸው የሙያ ዘርፎች በካናዳ እንዲቀጠሩ ማስቻል።
ሕገ-ወጥ ስደትን በመከላከል በሕጋዊና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ የሥራ ስምሪት መፍጠር።
📝 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ቅድመ-ሁኔታዎች፦
መታወቂያ
ስልክ ቁጥር
ኢሜል
🔗 እንዴት ይመዘገባሉ?
ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ማስረጃዎትን ይላኩ።
👉 https://t.me/bequ_elmis
ለተጨማሪ መ…
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
28 Jul 2026, 01:20 UTC174 viewsread 8 August 2026 Photo
የካናዳ የስራ ስምሪት መረጃ!
በካናዳ ሀገር የሚገኙ የስራ ዕድሎችን ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፦ የካናዳ የስራ ስምሪት የሚከናወነው በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በኩል ብቻ መሆኑን እንገልጻለን።
ትክክለኛውን እና ህጋዊውን መስመር በመጠቀም የሂደቱ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ፦ በቴሌግራም አድራሻችን ያግኙን @bequ_elmis
ለበለጠ መረጃ፦ https://t.me/bequelmis011
👍 ፌስቡክ : https://web.facebook.com/lmis.ethiopia
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@elmisbequ
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis
💼 ቴሌግራም : https://t.me/be…
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
13 Jul 2026, 14:49 UTC≈3,980 viewsread 8 August 2026 Photo
የህልምዎን ስራ ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?
የስራና ክህሎት ሚኒስትር በጣሊያን ከሚገኙ የተለያዩ ኩባንያዎች ጋር በመተባበር በርካታ ክፍት የስራ መደቦችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
አሁኑኑ በማመልከት የሙያ ህይወትዎን ያሳድጉ!
ዝርዝሩን ለማየት እና ለማመልከት በቴሌግራም ያነጋግሩን፦ 👉 @bequ_elmis
#Bequelmis #JobOpportunity #ItalyJobs #LMIS #የስራዕድል
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
6 Jul 2026, 17:41 UTC≈4,810 viewsread 8 August 2026 Photo
ለጣሊያን ሀገር የሥራ ዕድል የምዝገባ ጥሪ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በገባው የሁለትዮሽ ስምምነት መሰረት በህጋዊ የውጪ ሀገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በጣሊያን ሀገር በሆቴልና መስተንግዶ (Hospitality) ዘርፍ የሰው ኃይል ይፈለጋል።
የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ጣሊያን ሄደው መስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
የሥራ መደቦች፦
ጸሐፊ(Commis de Rang / F&B Server) – 19 ቦታዎች
የፅዳት ሰራተኛ (Room Attendant / Housekeeping) – 20 ቦታዎች
ረዳት ሼፍ (Commis Chef) – 13 ቦታዎች
የእቃ አጣቢ (Kitchen Steward / Dishwasher) – …
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
28 May 2026, 12:09 UTC≈8,410 viewsread 8 August 2026 Photo
የእርስዎ ቀጣይ የሥራ መድረሻ የትኛው ነው? ✈️💼
ብቁ ለሆኑ ሠራተኞች የተዘጋጁ ሰፊ የሥራ ዕድሎችን በመያዝ መድረሻዎቻችንን በከፍተኛ ሁኔታ አስፍተናል።
በሕጋዊ መንገድ ተመዝግበው መሄድ የሚችሉባቸው አገራት፡
የአውሮፓ አገራት፦ ካናዳ፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ
የመካከለኛው ምስራቅ አገራት፦ ኳታር፣ ኩዌት፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE)፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ጆርዳን፣ ሊባኖስ
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📍 በቴሌግራም ያነጋግሩን፦ @bequ_elmis
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
27 May 2026, 13:15 UTC≈6,360 viewsread 8 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ!
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
19 May 2026, 18:51 UTC≈9,140 viewsread 8 August 2026 Photo
የካናዳ የስራ ስምሪት መረጃ!
በካናዳ ሀገር የሚገኙ የስራ ዕድሎችን ለምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፦ የካናዳ የስራ ስምሪት የሚከናወነው በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በኩል ብቻ መሆኑን እንገልጻለን።
ትክክለኛውን እና ህጋዊውን መስመር በመጠቀም የሂደቱ ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ።
ለመመዝገብ፦ በቴሌግራም አድራሻችን ያግኙን @bequ_elmis
ለበለጠ መረጃ፦ https://t.me/bequelmis011
👍 ፌስቡክ : https://web.facebook.com/lmis.ethiopia
📢 ቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@elmisbequ
📸 ኢንስታግራም ፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis
💼 ቴሌግራም : https://t.me/be…
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
5 May 2026, 11:06 UTC≈8,840 viewsread 8 August 2026 Photo
👷🏾♂️ወደ ውጭ አገር የምሥራት ህልም አሎት?👷🏾♂️
✈️✈️🌏🌎 በተለያዩ ተፈላጊ በሆኑ የሙያ መስኮች ላይ እየተጠየቀ ባለው የሥራ እደሎች ላይ E-LMIS በኩል ተጠቃሚ ይሁን።
ከታች በተዘረዘሩት በርካታ የስራ መስኮች ላይ በማመልከት ዛሬዎኑ የስራውን ዓለም በመቀላቀል ዕውቅዎቶንና እና ልምዶን ወደ ገንዘብ ይቀይሩት:-
🔹 የግንባታ ሰራተኛ/Carpenter / Construction Worker
🔹 የብረታ ብረት ባለሙያ/ Steel Fixer
🔹 ቴክኒሻን / Technician
🔹 ሲቪል ሱፐርቫይዘር / Civil Supervisor
🔹 ምግብ አብሳይ / Chef
🔹 የግንባታ ረዳት ሰራተኛ / Construction Helper
🔹 አጠቃላይ ግንበኛ / General Mason…
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
4 May 2026, 07:27 UTC≈7,150 viewsread 8 August 2026 Photo
"ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?"
አንዴ በሲስተማችን ብቁ ሆነው ከተመረጡ በኋላ ከ2 እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ሂደቱ ይጠናቀቃል።
#Bequelmis #LMIS #Ethiopia #Timeline #Process #ጥያቄናመልስ
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
4 May 2026, 07:27 UTC≈6,760 viewsread 8 August 2026 Photo
ስለ ክፍያ መረጃ! 💳
ብዙዎቻችሁ ስለ ክፍያ ሁኔታዎች ለጠየቃችሁት ጥያቄ ምላሹን እነሆ።
1. የጤና ምርመራ እና የፓስፖርት ክፍያዎች በአመልካቾች የሚሸፈኑ ወጪዎች ናቸው።
2. ሌሎቹ ወጪዎች ሙሉ በሙሉ በ አሰሪው አካል የሚሸፈኑ ናቸው (የቪዛና የበረራ ትኬትን ጨምሮ)
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት በቴሌግራም አድራሻችን ይፃፉልን።
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
4 May 2026, 07:24 UTC≈5,510 viewsread 8 August 2026 Photo
እንዴት እንመዝገብ? ❓❓❓
ምዝገባ ለማከናወን ሁለት ቀላል አማራጮች አሉዎት
በቴሌግራም ለመመዝገብ
መታወቂያ፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜልዎን በቴሌግራም አድራሻችን @bequ_elmis ይላኩልን። ይህ አገልግሎት የሚሰጠው በእርስዎ ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ነው።
በራስዎ ለመመዝገብ
ምዝገባውን በራስዎ ማከናወን ከፈለጉ ድህረ ገጻችንን መጠቀም ይችላሉ።
ለማንኛውም ጥያቄ በ @bequ_elmis ያግኙን።
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
2 May 2026, 13:26 UTC≈5,260 viewsread 8 August 2026 Photo
ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልጋል? 📝
ብዙዎቻችሁ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በተመለከተ ለጠየቃችሁት ጥያቄ ምላሹን እነሆ። ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ የሚከተሉትን ሶስት ነገሮች ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡
1. መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
2. ስልክ ቁጥር
3. ኢሜል
ለበለጠ መረጃ በ @bequ_elmis ያግኙን ወይም በ [email protected] ይጻፉልን።
Signed የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት አገልግሎት
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @bequelmis01. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.