Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

Sunnah channel

@beonsunnah

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

75subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001466106745
TypeChannel
Username@beonsunnah
Description''መልክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በእርግጥ አላህን ታዘዘ።''(አን'ኒሳዕ;80) " ሱንና የኑህ መርከብ ናት። የተሳፈረባት ይድናል። ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል።" ( ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ ) ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ በዚህ ላይ አስፍሩልኝ።👇 @Fbot ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
CreatedBetween 1 April 2019 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded9 August 2026
Last confirmed live9 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/beonsunnah

Growth

756 August 2026 — 75 subscribers9 August 2026 — 75 subscribers6 August 20269 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 74–76 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
9 Aug 2026, 21:1675no change
6 Aug 2026, 21:2075first reading

Engagement

20 posts held, back to 6 September 2022the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
29
Videos
3
Links
149

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

24 Sept 2025, 04:34 UTCviews —

Sunnah channel pinned «(በወንድም ኢብኑ ሙነወር) የፈጅር (የሱብሕ) ሶላት ትሩፋቶች እና ፈጅርን አለመስገድ ያለው አደጋ 1. ፈጅርን ስገድና በአላህ ጥበቃ ስር ሁን፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ሱብሕን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው” ብለዋል፡፡ [ሙስሊም] 2. ፈጅርን ስገድ ሌሊቱን በሶላት እንደቆምክ ይቆጠርልሃልና፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “ዒሻእን በጀማዐህ የሰገደ ግማሽ ሌሊትን በሶላት እንደቆመ ነው፡፡ ሱብሕን…»

8 Oct 2022, 07:28 UTC91 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMunewor

ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ~ ① መምህርህን አክብር። አስተማሪህ ለደሞዝ ቢሰራም ላንተ ውለታ እየዋለ ነው። ኋላ ከሚፀፅትህ ዛሬ ለአስተማሪህ ትሁት ሁን። እድሜውንም አክብር። የሚያስተምርህን መናቅ የሚያጎርስህን መንከስ ነው። እንዲያዝንብህ፣ "ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ" እንዲል አታድርገው። ውለታ ይግባህ። የወጣትነት ስሜት ድፍን ቅል አያድርግህ። "አስተማሪን መናቅ እውቀትን መናቅ ነው።" "ለእውቀት ያለህ ክብር መጠኑ ለአስተማሪህ ባለህ ክብር ልክ ነው።" ② ተባባሪ ሁን። እንዳቅምህ የምታግዛቸው በርካታ ደካማ ተማሪዎች በዙሪያህ አሉ። የእለት ጉርስ የሚገድላቸው፤ የደንብ ልብስ አቀበት የሆነባቸው፤ የሳሙና፣ የሃንዳውት፣ የታክሲ፣ የቤት ኪራይ፣ የህክምና

Signed Fuad Mohammed

8 Oct 2022, 07:28 UTC108 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMunewor

(14) አላማ ይኑርህ። ለአላማህ ትጋ። ወደ አላማህ ተጓዝ። ወዴት ነው የምትሄደው? ታውቀዋለህ? ምንድነው የምትፈልገው? ይገባሃል? ምን ሰበብ እያደረስክ ነው? መቼስ ሰሜን ለመድረስ ወደ ደቡብ አይኬድም። ጤፍ ዘርቶ ባቄላ አይጠበቅም። ባጭሩ አላማህንም፣ አቅጣጫህንም፣ ሚናህንም እወቅ። "የሚሄድበትን የማያውቅ የትኛውም መንገድ ይወስደዋል።" (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 21/2011) የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

Signed Fuad Mohammed

8 Oct 2022, 03:19 UTC48 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMuhammedzeynPhoto

የሙእሚኖች እናት ዓኢሻ ረዲዬሏሁ (ዐንሃ) ከነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሞት በሗላ ከአርባ አመት በላይ ኑራለች እሄን ሁሉ አመት እንኳ ስትኖር አንድም ቀን መውሊድን አላከበረችም? ከዚያች ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከሰዎች (ሁሉ) አንተ ዘንድ ተወዳጁ ማነው? በተባሉ ጊዜ «ዓኢሻ» ካሉላት የበለጠ እውን ረሱልን (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ትዎዷቸዋላችሁ እና ነው መውሊድን የምታከብሩትን?! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn

Signed Fuad Mohammed

8 Oct 2022, 03:18 UTC32 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMuhammedzeynPhoto

መውሊድን አቡበክር ሲድቅ (ረዲዬሏሁ ዐንሁ)አላከበሩም !! ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዲዬሏሁ ዐንሁ) አላከበሩም !! ዑሥማን ኢብኑ ዐፋን (ረዲዬሏሁ ዐንሁ) አላከበሩም !! ዐልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ (ረዲዬሏሁ ዐንሁ) አላከበሩም !! ከሷሐብዬች መካከል አንድም እንኳ መውሊድን እንዳከበረ የሚያመላክት መረጃ የለም። ሁላቸውም መውሊድን አላከበሩም!! እውን አንተ መውሊድን የምታከብረው ከሱሐቦች ስለበለጥክ ነውን?! እውን አንተ ከባልተቤታቸው ዓኢሻ ስለበለጥክ ነውን?! እውን አንተ ከአራቶቹ የመዝሀብ ኢማሞች ስለበለጥክ ነውን?! ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn

Signed Fuad Mohammed

8 Oct 2022, 03:17 UTC28 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMuhammedzeyn

መውሊድ ወደአላህ የሚያቃርብ መልካም ስራ ቢሆን ኑሮ ሱሐቦችን አንቀድማቸውም ነበር!! በሱሐቦች ጊዜ ዲን ያልሆነ ማንኛውም ነገር ዛሬ በፍፁም ዲን ሊሆን አይችልም ። ✍ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn

Signed Fuad Mohammed

2 Oct 2022, 08:59 UTC46 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMunewor

ኸጢቦች ሆይ! ~ ኹጥባን ማሳጠር ሱና እንደሆነ ምናልባትም ሁላችሁም ታውቃላችሁ። ግን እንዳትተገብሩት የሚከለክላችሁ ምንድነው? እንዲያው ሱናውን መጠበቁም ይቅር። ህዝብ አስፋልት ላይ ተሰጥቶ ፀሐይ እየቀቀለው ወይም ዝናብ እየደበደበው ረጅም ሰዓት ስታወሩ ትንሽ እንኳ እፍረት አይቆነጥጣችሁም? ሰው አንዴ ሁለቴ ይሳሳት። አንድ ሁለት መስጂድም ያጋጥም። ሱናውን በመጣስ ላይ ያደማችሁ እስከሚመስል ድረስ እንዴት ሁላችሁም አንድ ትሆናላችሁ? ኧረ እየተስተዋለ?! = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

Signed Ibnu Nasir

26 Sept 2022, 06:24 UTC50 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @ahmedadem

ሰላቱል-ፈጅር ደስታና አጅር 💥ሰላት የኢማንና ክህደት መለያ ታላቅ ዒባዳህ ነው፤ሰላት የማይሰግድ ሰው ኢስላም ላይ ቦታና ድርሻ የለውም። 💥ሁሉም ሰላቶች በአግባቡ ከተሰገዱ ወደ አላህ የሚያቃርቡና ብዙ ዱንያዊም ኣኼራዊም ጥቅሞችን የሚያስገኙ ከመሆናቸውም ጋር ፈጅር ሰላት ግን ደረጃና ጥቅሙ ይበልጥ ላቅ ያለ ነው። 🔅ፈጅር ሰላትን በሰዓትና በስርዓቱ መስገድ ከሙናፊቅነት ያርቃል፣ በአላህ ጥበቃ ስር ያደርጋል። 🔅ፈጅርን በጀማዓህ መስገድ ሌሊቱን በሙሉ የለይል ሰላት ሲሰግድ ያደረን ሰው ምንዳ ያስገኛል። 🔅 ፈጅርን በስርዓቱ የሚሰግድ ሰው ቀኑን ሙሉ ልቡ ተረጋግቶ፣ በአላህ ተጠብቆ፣ ድብርትና ሸይጣን ከሱ ርቆ፣ ሌሎች ሰላቶችንም በአግባቡ ለመስገድ ታድሎ ይውላል።

Signed Fuad Mohammed

24 Sept 2022, 08:12 UTC41 viewsread 9 August 2026

رضا الناس غاية لا تُدرك ورضا الله غاية لا تُترك فاترك ما لا يُدرك وأدرك ما لا يُترك

Signed Ibnu Nasir

24 Sept 2022, 03:49 UTC35 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMunewor

በስህተት ለተጨማሪ ረከዐ የቆመ ሰው ~ አንድ ሰው በስህተት ለተጨማሪ ረከዐ ከተነሳ ለምሳሌ በሱብሕ ሶላት ተሳስቶ ወደ ሶስተኛ ረከዐ ቢነሳ (ልክ እንደዚሁ በመግሪብ ወደ አራተኛ፣ በዙህር ... ወደ አምስተኛ ረከዐ ቢነሳ) ልክ እንዳስታወሰ ወዲያውኑ ተመልሶ መቀመጥ አለበት። እንጂ ባለበት መቀጠል የለበትም። ከዚያም መጨረሻ ላይ ለስህተቱ መጠገኛ ሁለት ሱጁድ ይወርዳል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

Signed Ibnu Nasir

22 Sept 2022, 19:51 UTC38 viewsread 9 August 2026
Forwarded from @IbnuMunewor

ድምፅ ከፍ በሚደረግበት ሶላት ላይ ዝቅ አድርጎ እየቀራ የነበረ ሰው ሲያስታውስ ጊዜ ወደ ኋላ መመለስ ሳይጠበቅበት ከደረሰበት ጀምሮ ከፍ አድርጎ ይቀጥላል። ዝቅ በሚደረግበት ላይ ከፍ አድርጎ እየቀራ ያስታወሰም እንዲሁ። መጨረሻ ላይ የማካካሻ ሱጁድ መውረድም አይጠበቅም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

Signed Ibnu Nasir

20 Sept 2022, 07:10 UTC47 viewsread 9 August 2026

ከዝምታህና ከመናገርህ የትኛው ይበልጣል? ~ ሸይኽ ወይም ኡስታዝ ነህ? ለጠየቀህ ሁሉ አትመልስ። በቅንነት የሚጠይቅ እንዳለ ሁሉ ብዙ ተንኮለኛም አለ። መልሱ የሚጠቅመው እንዳለ ሁሉ የሚጎዳውም አለ። "እነ እከሌ እንዲህ አሉ" "እከሌ እንዲህ አለ" ሲሉት ለአፍታ እንኳ ፋታ ወስዶ ሳያጣራ በደመነፍስ መደንፋቱን ጀብድ የሚያደርግ ብዙ ሰባኪ አለ። ትምህርት ከጥሩዎች ብቻ ሳይሆን ከመጥፎዎች ሁኔታም ይወሰዳል። አንዳንዴ ጥያቄው የቀረበበትንም ድባብ ማየት ጥሩ ነው። ህዝብ ፊት የቀረበ ጥያቄ ለጠያቂው ቢያሳስብም ለታዳሚው ህዝብ ፈተና ሊሆን ይችላል። ከመመለስህ በፊት ምን ሊያሳድር እንደሚችል መዝነው። በአንድ ወቅት ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ ስለ አንድ ጉዳይ ተጠየቁ። ግ

Signed Ibnu Nasir

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @beonsunnah. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Sunnah channel” (@beonsunnah), 75 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/beonsunnah.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.