💋💋💋💋የቆንጆ_ሴቶች_ደካማ_ጎን2 💋💋💋💋 አብዛኞቹ ቆንጆ ሴቶች አንድ ደካማ ጎን አላቸው። እርሱም አብሯቸው የሚሆን ወንድ ራሱን ፣ ሁኔታዎችን እንዲሁም እሷን የተቆጣጠረ እንዲሆን በፅኑ የመፈለግ አባዜ ነው። በርካታ ወንዶች ደግሞ መልከ መልካም የሆነች ሴት ካላጎበደድሁላት ትታኝ ትሄዳለች የሚል ፍርሃት አለባቸው። በአንፃሩ ደግሞ ሴቶች የሚሽቆጠቆጥ ወንድ ባለመፈለጋቸው ወንዶችን ሲቀያይሩ ዕድሜያቸውን ይገፋሉ። ያዘዟቸውን ሁሉ ለሚፈፅሙላቸው ወንዶች እንዲያውም ንቀት ያሳድራሉ። ይህን ለማረጋገጥ ደግሞ ሴቶች ለጓደኞቻቸው << ነገሮችን እንዲገዛልኝ የምጠቀምበት ልጅ ነው። አሻንጉሊቴ ነው…ወዘተ >> እያሉ ሲያወሩ ማድመጥ በቂ ይሆናል። ወንዶች ብዙ ጊዜ "ትናደድና ት…

Channel
Chris decor and dj
@belatenabelatena
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
113subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001200139682 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @belatenabelatena |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 27 September 2026 |
| On Telegram | t.me/belatenabelatena |
Topic
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 79% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 11:37 | 113 | -1 |
| 13 Aug 2026, 11:57 | 114 | -1 |
| 9 Aug 2026, 05:32 | 115 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:22 | 115 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 27 July 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 5 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይነበብ🙏🙏🙏🙏🙏 💋💋💋ለጢባራም እና ለአስመሳይ ሴት እና ወንድ💋💋💋 😂😂😂 ትዝብት ከ ህዝቡ ጋር 😂😂😂1 💌🤔ፍቅር ወይ ፍቅር እኔ ግን አንዳንድ ሰው ይገርመኛል ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው ሲል እኔ ናታን በበኩሌ ከተፈጠርኩ ጀምሮ የስቃይ ደስታ አይቼ አላቅም ጉድ ኮ ነው ደስ የሚል ስቃይ ሆሆሆሆሆ እና ደስ የሚል ከሆነ ስቃይ የሚለው ቃል እንዴት ይገልፀዎል የትኛው የ አማረኛ ፈልጥ ላይ ነው ያለው? ደስ የሚል ስሜት ደስ የሚል ህይወት ይባላል እንጂ ስቃይ ይባላል ቃሉኮ የሚገልፀው በጠና መጎዳትን ነው እረ ሰው ሆይ እናስብ፡፡ 💌🤨ደግሞ አንዳንድ ወንዶች ይገርሙኛል አፈቀርኩሽ ምናምን ቱልቱላ ሁላ እእእእእ አፈቀርካት ቆ…
💋💋💋💋💋💋የ ቆንጆ ሴቶች ደካማ ጎን1💋💋💋💋💋 ለወንዶች ብቻ ሴትን ማማለል ልክ የቆመ መኪና እንደመግፋት ነዉ መኪናዉ ካለበት እስኪንቀሳቀስ ድረስ ሀይል ይፈልጋል ከተንቀሳቀሰ ግን አይከብድም ሴት ልጅንም እንደዛው ለምሳሌ አንድ ቆንጆ በመንገድ አይተህ መተዋወቅ ብትፈልግ መጀመሪያ ምትጀምርበትን እንጂ እንዴት ብዬ ስልክ ቁጥር መቀበል እንዳለብህ ማሰብ የለብህም ምክንያቱም ስለስልክ ቁጥር ስታስብ ምታወራው ይጠፋብሀልና አዳም ሆይ ሴትን ስታናግር ፍርሀት ሊሰማህ አይገባም አንተ የምትፈልጋትን ሴት የማግኘት ችሎታው በውስጥህ አለ አውጥተህ ልትጠቀምበት ይገህ ዘንድ ምክሬን አድምጠኝ ውሸታም መሆን የለብህ ሴቶች ውሸታም ወንድ በጣም ይጠላሉ ንፅህናህን መጠበቅ አለብህ …
😍😍የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች (ክፍል 2) 😍😍😍 💋4. Blind Loyalty (ፍፁም የሆነ ተአማኒነት) በአብዛኛው አንዲት ሴት የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስትሆን ወይም በወንድ ስትፈቀር ራሷን የተለየች ፍጡር አድርጋ እንድታይ ትሆናለች፡፡ ይህም ምን አልባት ከሴቶች ተፈጥሮ በተጨማሪ ወንዶች በፍቅር መብረቅ በተመቱ ጊዜ ያፈቀሯትን ሴት የግላቸው ለማድረግ የሚጠቀሙበት ገደብ የለሽ ሙገሳና ማሞካሸት፣ ሴቶች ለራሳቸው ያላቸውን አመለካከት በማዛባት፣ ውጫዊ መስህብን እንደ ብቸኛ የማንነታቸው መለኪያ አድርገው እንዲወስዱት ሳያስገድዳቸው አልቀረም፡፡ በመሆኑም በግንኙነት ውስጥ አንዲት …
💋የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት💋 😍 የሚረዱ 6 ነጥቦች😍 💋1,(Caring) እንክብካቤ በጥናቱ ውስጥ ከተካተቱ አብዛኛዎቹ ሴቶች በፍቅር ለሚንከባከብ ወንድ በቀላሉ እንደሚሸነፉ ገልፀዋል፡፡ ይህም የሚሆነው ሴቶች በተፈጥሮ ካላቸው የእንስትነት ባህሪ የተነሳ ከወንዶች ስሜት እና ፍቅርን ብቻ ሳይሀን፣ ከለላን፣ አለኝታነትን እና እክብካቤን አጥብቀው እንደሚሹ ተናግረዋል፡፡ ይሄም ምኞት እና ደህንነት እንዲሰማው ስለሚያደርግ ህይወትን ለቀቅ አድርገው በመመልከት የበለጠ ደስተኛ ያደርጋቸዋል፡፡ 💋2. ትኩረት ይሄንን ፍላጎት በሁለት ከፍለን ልናየው እንችላለን፡፡ 💋2.1 መደመጥ …
😍😍የምፈልጋትን ሴት እንዴት በ telgram ወይም በ facebook chat በማረግ የራሴ ማረግ እችላለሁ???😍😍 የመጀመሪያ ቀን Chat ላይ ሴቶች እየቆዩ ይመልሳሉ አደል? በተጨማሪም አጫጭር መልሶች ነው የሚመልሱት ዎናው ነገር ያንተ ትግስት ነው የምትፈልጋትን ሴት በ chat ብቻ ትኩረትዎን መሳብ ቀላል ነው፡፡ 4ነገሮችን ሁን መጀመሪያ:: 1,አትቸኩል 2,እንደ ጉዎደኛ እንጂ ምንም አይነት ጅንጀና አትጠቀም 3,ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አሳይ 4,አስተሳሰብህ የረቀቀ ይሁን ለምሳሌ ከላይ ያሉትን በዝርዝር እንመልከት ♨️ አትቸኩል ይላል የመጀመሪያው ይሄም ማለት ወደድኩሽ የኔ ማር የኔ ፍቅር ከማለት ተቆጠብ ለሁሉም ጊዜ እና ሰአት አለው፡፡ 2ተኛው ምንም አይ…
ለመልክ ሳይሆን ለፍቅር ልኖር ይገባል! @HOOT_LUV አንድ ወቅት የአንድ ወጣት ልብ ከአንዲት በጣም ቆንጆ መልከመልካም፤ ፀባዮ ሰናይ የሆነች ልጅ ጋር ያርፋል፡፡ እናም ልጁ ቀረባት እሷም ቀረበችው ተዋደዱ በጣም ተፋቀሩ፡፡ ከለታት አንድ ቀን ለዚህ አፍቃሪ ልቡን ቀጥ እሚያደርግ ነገር መጣ አገሩ በጥላቶች ተወረረች መሄዱ ግድ ሆነበት ፡ ፍቅሩ ግን በእሱ ሜሄድ ተሸበረች፡፡ ታድያ ለአገሩ ሜሄዱ ጥሩ ሁኖ እያለ ነገር ግን ጅመሩ ፍቅራቸው ሳይበስል በዛው እንዳይቀር ሰጋች፤ ፍቅሮ ለመጨረሻ ጊዜ የመጨረሻዋን ምሽት በጠራው ምሽት ኮዋክብት በአንድ ላይ ስለ ፍቅር በሚዘምሩበት እና በንፋሱ ሽማግሌነት ፊት ከወደ እግሩ በርከክ ብሎ በእጁ ትን…
Photo, posted without a caption
https://youtube.com/shorts/QQm_2PwkklM?si=j1qHq4roVm3KRUO9
https://youtu.be/uabGY8bvKik?si=pv1RQICPtzfQTHtS
Posted without readable text
💞🌺💞#እንድወድሽ_ጥይኝ💞🌺💞🌺 ... ሀይ ስልሽ ሀይ አትበይ ሰላምታዬን እንኳን በደንብ አትቀበይ፡፡ ስደውል አታንሽ ስጠራሽ አትምጭ በበራፍሽ ላይ ሳልፍ ከቤትሽ አትውጭ፡፡ ቀጠሮዬን እርሽ ቃሌን አታክብሪ አጠገቤ ሆነሽ ከሌሎች ጋር አውሪ ከኔ ጋር ተቀምጠሽ ሌላ ሰው ቅጠሪ፡፡ በተለይ አንዳንዴ እስከ ስሜም እርሽኝ ወዳንች ስመጣ ከስተሽ መልሽኝ፡፡ ባንች የተነሳ ይብዛብኝ ፈተና አሁንም ፊት ንሽኝ ዳግም እንደገና ልቤ ውስጥ ስመጭ ላፍቅርሽ በፀና ያልለፉበት ነገር አይጣፍጥምና፡፡ ታዲያ በጥቂቱ ብዙም አትቀልጅ በድንገት አምርረሽ በዚያው እንዳትሄጅ፡፡ @fekeryashnfale @fekeryashnfale @fekeryashnfale
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @belatenabelatena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Chris decor and dj” (@belatenabelatena), 113 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/belatenabelatena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.