13 Jul 2026, 06:06 UTC44 viewsread 8 August 2026 🔥New channels 🔥
📺 persiana Sports HD
📺 persiana Sports 2HD
📺 persiana Sports 3HD
📺 persiana Sports 4HD
📺 persiana fight HD
📺 persiana SetMix HD
📡 Yah ሳት 52.5°E 11343H27500
በዚህ ቻናል
👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
👉 ኤፍ ኤ ካፕ
👉 ካራባኦ ካፕ / የሊግ ካፕ
👉 UEFA ሻምፒዮንስ ሊግ
👉 UEFA ዩሮፓ ሊግ
👉 UEFA ኮንፈረንስ ሊግ
Signed Endale Dish
19 Jun 2026, 11:46 UTC72 viewsread 8 August 2026 Photo
BREAKING: The fixtures for the opening weekend of the 2026/27 Premier League season have been released! 📆
Signed Endale Dish
25 Apr 2026, 10:38 UTC115 viewsread 8 August 2026 🚨Yahsat has added a new political TV channel
➡️ AmharaSat
➡️ YahSat 52.5 E 11977 H 27500
Signed Endale Dish
28 Mar 2026, 04:01 UTC156 viewsread 8 August 2026 Photo
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromia…
Signed Endale Dish
14 Mar 2026, 14:24 UTC152 viewsread 8 August 2026 Hi
Signed Endale Dish
6 Dec 2025, 18:10 UTC251 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @EyasuFridgeBahirDarFile
👆👆ይሔ Update የተደረገ አዲሱ Cricfy_SPORTS_apk ነው።
⚽️ሁሉንም ኳስ በነፃ Live ለመከታተል የሚሆን በትንሽ Network የሚሰራ✔️
Andriod Box & Andriod Tv ስልክ ላይ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ።
Signed Endale Dish
14 Nov 2025, 16:06 UTC277 viewsread 8 August 2026 ETHO SAT ላይ ችግር ተፈጥሯል እስኪስተካከል ታገሱ
Signed Endale Dish
26 Oct 2025, 06:11 UTC309 viewsread 8 August 2026 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
11:00 | አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላሴ
11:00 | አስቶን ቪላ ከ ማን ሲቲ
11:00 | በርንማውዝ ከኖቲንግሀም
11:00 | ወልቭስ ከ በርንሌይ
01:30 | ኤቨርትን ከ ቶትንሀም
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ማሎርካ ከ ሌቫንቴ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ባርሴልና
02:30 | ኦሳሱና ከ ሴልታቪጎ
05:00 | ራዬ ቫሌካኖ ከ አላቬስ
🇮🇹 በጣሊያን ሴሪኤ
08:30 | ቶሪኖ ከ ጄንዌ
11:00 | ሳሶሉ ከ ሮማ
11:00 | ቬሮና ከ ካግላሪ
02:00 | ፊዮረንቲና ከቦሎኛ
04:45 | ላዚዮ ከ ጁቬንትስ
🇩🇪 በጀርመን ቦንደስሊጋ
11:30 | ባየር ሊቨርኩዘን ከ ፍራይበርግ
01:…
Signed Endale Dish
25 Oct 2025, 04:16 UTC211 viewsread 8 August 2026 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ቼልሲ ከ ሰንደርላንድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ፉልሃም
01:30 | ማን ዩናይትድ ከ ብራይተን
04:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሊቨርፑል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
09:00 | ጂሮና ከ ሪያል ኦቪዶ
12:15 | ኢስፓኞል ከ አልቼ
01:30 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ጌታፌ
04:00 | ቫሌንሲያ ከ ቪያሪያል
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
10:00 | ዩድንዜ ከ ኤልቼ
10:00 | ፓርማ ከ ኮሞ
01:00 | ናፖሊ ከ ከኢንተር ሚላን
9:45 | ክሪሞንሴ ከ አታላንታ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | ኦግስበርግ ከ RB ሌፕዝሽ
10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ባየር ሙኒክ
10:30 | አይንትራ…
Signed Endale Dish
18 Oct 2025, 03:49 UTC168 viewsread 8 August 2026 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
08:30 | ኖቲንግሃም ከ ቼልሲ
11:00 | ብራይተን ከ ኒውካስትል
11:00 | በርንሌይ ከ ሊድስ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ በርንማውዝ
11:00 | ማን ሲቲ ከ ኤቨርተን
11:00 | ሰንደርላንድ ከ ወልቭስ
01:30 | ፉልሃም ከ አርሰናል
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
09:00 | ሴቪያ ከ ማሎርካ
11:15 | ባርሴሎና ከ ጂሮና
01:30 | ቪያሪያል ከ ቤቲስ
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
10:00 | ሊቼ ከ ሳሱሎ
10:00 | ፒሳ ከ ቬሮና
12:00 | ቶሪኖ ከ ናፖሊ
03:45 | ሮማ ከ ኢንተር ሚላን
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | ኮለን ከ ኦግስበርግ
…
Signed Endale Dish
5 Oct 2025, 06:51 UTC170 viewsread 8 August 2026 ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች
@ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንሌይ
10:00 | ኤቨርተን ከ ክሪስታል ፓላስ
10:00 | ኒውካስትል ከ ኖቲንግሃም
10:00 | ወልቭስ ከ ብራይተን
12:30 | ብሬንትፎርድ ከ ማን ሲቲ
@ በስፔን ላሊጋ
09:00 | አላቬስ ከ ኤልቼ
12:15 | ሴቪያ ከ ባርሴሎና
01:30 | ኢስፓኞል ከ ቤቲስ
01:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ራዮ ቫልካኖ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
@ በጣልያን ሴሪ ኤ
07:30 | ዩድንዜ ከ ካግላሪ
10:00 | ቦሎኛ ከ ፒሳ
10:00 | ፊዮረንትና ከ ሮማ
12:00 | ናፖሊ ከ ጄኖአ
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ኤሲ ሚላን
@ በጀርመን …
Signed Endale Dish
2 Oct 2025, 03:58 UTC147 viewsread 8 August 2026 Photo
🏆 ℂ𝕙𝕒𝕞𝕡𝕚𝕠𝕟𝕤 𝕃𝕖𝕒𝕘𝕦𝕖 ከሁለተኛ የምድብ ጨዋታ በኃላ የደረጀ ሰንጠረዡ ክለባችን አርሰናል በሁለት ጫወታ ሁለት ድል አሥመዝግቦ በ6 ነጥብ እና በአራት ጎል ከሌሎቹ ክለቦች ጋር በነጥብ እኩል ሆኖ በጎል ተበልጦ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል
☞ ሙኒክ 1
☞ ማድሪድ 2
☞ ፒ ኤስ ጂ 3
☞ ኢንተር 4
☞ አርሰናል 5
SHARE @bekysport
Signed Endale Dish
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @bekysport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.