Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for አይነት የበጎ ፈቃድ ህሙማን መርጃ ማህበር Aynet Humanitarian Patient Support Association

Channel

አይነት የበጎ ፈቃድ ህሙማን መርጃ ማህበር Aynet Humanitarian Patient Support Association

@aynetbego

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

37subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001301724004
TypeChannel
Username@aynetbego
Descriptionይህ Chanel ታመው በየሆስፒታሉ ብር በማጣት መታከም ያልቻሉ እና በገንዘብ እጦት ምክንያት በፍቃዳቸው ህክምና አቋርጠው የሚወጡትን፣ በድንገተኛ አደጋ ሀብት ንብረታቸውን፣ አካላቸውን በማጣት ታመው ህክምና ማግኘት ያልቻሉትን ወገኖች ለመርዳት የምንነጋገርበት Chanel ነው።
CreatedBetween 1 March 2018 and 27 May 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live6 September 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/aynetbego

Growth

377 August 2026 — 37 subscribers10 August 2026 — 37 subscribers7 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 4 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 36–38 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 22:0037no change
7 Aug 2026, 06:1037first reading

Engagement

20 posts held, back to 27 May 2020the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
4

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

26 Jan 2022, 19:48 UTC76 viewsread 10 August 2026

ለምንድነው ሰዎችን የምንረዳው? ... የሰው ልጆች በህይወት ጉዞአቸው ውስጥ በርካታ የሚጠበቁና ድንገተኛ ክስተቶች ይገጥሟቸዋል፡፡ የሰው ልጅ ሁሉ ደግሞ በተፈጥሮ ዑደት ውስጥ ጥገኛ ስለሆነ እነዚህ አሉታዊ ወይም አዎንታዊ የህይወት ገጠመኞች በኑሮው ላይ ተጽእኖ ያሳድሩበታል፡፡ በተፈጥሮ ዑደት ጥገኛ ነው ስንል የሰው ልጅ የተፈጠረው እንዲበላ፣ እንዲጠጣ፣ እንዲንቀሳቀስ፡ እንዲያይ፡ እንዲሰማ፡ እንዲናገር፡ እንዲያስብ ሆኖ ነው፡፡ እና በተፈጥሮአዊም ይሁን ሰው ሰራሽ ገጠመኞች ይህንን ተፈጥሮአዊ መብቶችን ሊያጣ ይችላል፡፡ ለምሳሌ፡ በመኪና አደጋ አካሉን ቢያጣና መንቀሳቀስና መስራት ባይችል የሚበላው፡ የሚጠጣው፡ የሚለብሰው ያጣል፡፡ መንቀሳቀስ ተስኖት መጸዳዳት ሁሉ

Signed E K

7 Jan 2022, 11:15 UTC116 viewsread 10 August 2026

በጎ_ማድረግ_በስሜት_ወይስ_በስሌት? ... በበርካታዎቹ የበጎ አድራጎት ስብስቦች ውስጥ የኛ ድርጅት አባላትን ጨምሮ በስሌት ሳይሆን በስሜት የመመራት ምልክቶችን ታገኛላችሁ። ጀምሮ አለመጨረስ ትልቁ የበጎ አድራጎት ስራ ፈተና ነው። ብዙ ትልልቅ ህልም የነበራቸውና አጀማመራቸው ያማረ ስብስቦችና ግለሰቦች በጀመሩበት ስልተ- ምት (rhythm) ልክ መጨረስ ተስኗቸው የመከኑትን "ቤት ይቁጠራቸው"። በስሜት ተነሳስተው ለዛውም ፈልገዋችሁ አብረዋችሁ እንደሆኑ የነገሯችሁ ሰዎች ወይም ድርጅቶች በተራችሁ ስትፈልጓቸው ግን ፊታቸውን ያዞሩባችኋል። ድርጅት ነገር ከሆኑም በጀት የለም ወይም ባለሃብቱ ሃገር ውስጥ የለም ይሏችኋል። ሁሉም ባይሆኑም የሆነ ታዋቂ ሰው ነገር ከ

Signed E K

6 Oct 2021, 20:53 UTC68 viewsread 10 August 2026

ለምንድነው ሰዎችን የምንረዳው? ... የሰው ልጆች በህይወት ጉዞአቸው ውስጥ በርካታ የሚጠበቁና ድንገተኛ ክስተቶች ይገጥሟቸዋል፡፡ የሰው ልጅ ሁሉ ደግሞ በተፈጥሮ ዑደት ውስጥ ጥገኛ ስለሆነ እነዚህ አሉታዊ ወይም አዎንታዊ የህይወት ገጠመኞች በኑሮው ላይ ተጽእኖ ያሳድሩበታል፡፡ በተፈጥሮ ዑደት ጥገኛ ነው ስንል የሰው ልጅ የተፈጠረው እንዲበላ፣ እንዲጠጣ፣ እንዲንቀሳቀስ፡ እንዲያይ፡ እንዲሰማ፡ እንዲናገር፡ እንዲያስብ ሆኖ ነው፡፡ እና በተፈጥሮአዊም ይሁን ሰው ሰራሽ ገጠመኞች ይህንን ተፈጥሮአዊ መብቶችን ሊያጣ ይችላል፡፡ ለምሳሌ፡ በመኪና አደጋ አካሉን ቢያጣና መንቀሳቀስና መስራት ባይችል የሚበላው፡ የሚጠጣው፡ የሚለብሰው ያጣል፡፡ መንቀሳቀስ ተስኖት መጸዳዳት ሁሉ

Signed E K

5 Oct 2021, 20:20 UTC49 viewsread 10 August 2026

ለሰዎች በጎ ነገር አድርገው ያውቃሉ? ... ሰዎች ለሰው በጎ ማድረግን ከባድ አድርገው ያስቡታል፡፡ አንዳንዶች ለሰዎች በጎ ለማድረግ የተለየ ሀብት፣ ዝና፣ ችሎታ፣ ጊዜ፣ ጉልበት ወይም ሌላ ነገር እንደሚያስፈልግ አድርገው ይገምታሉ፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ለሰዎች በጎ ለማድረግ የሚለገሰውን ገንዘብም ይሁን ጉልበትና ጊዜ አልያም እውቀት ወይም ሌላ ነገር እንደ ማባከን ይቆጥሩታል፡፡ ጥቂቶች እንደ ሞኝነት ያስቡታል፡፡ የተወሰኑት ደግሞ እንደ መንፈሳዊ ክንዋኔ ብቻ ስለሚያስቡት ለሀይማኖት አማኞች ብቻ የተተወ አድርገው ይቆጥሩታል፡፡ (ይህንን የሰዎች ሀሳብና አመለካከት የተገነዘብኩት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ከበጎ አድራጎት ስራዎች ጋር በተያያዘ በደቡብና ሰሜን የሀ

Signed E K

5 Oct 2021, 15:18 UTC≈4,100 viewsread 10 August 2026

ለምንድነው ሰዎችን የምንረዳው? ... የሰው ልጆች በህይወት ጉዞአቸው ውስጥ በርካታ የሚጠበቁና ድንገተኛ ክስተቶች ይገጥሟቸዋል፡፡ የሰው ልጅ ሁሉ ደግሞ በተፈጥሮ ዑደት ውስጥ ጥገኛ ስለሆነ እነዚህ አሉታዊ ወይም አዎንታዊ የህይወት ገጠመኞች በኑሮው ላይ ተጽእኖ ያሳድሩበታል፡፡ በተፈጥሮ ዑደት ጥገኛ ነው ስንል የሰው ልጅ የተፈጠረው እንዲበላ፣ እንዲጠጣ፣ እንዲንቀሳቀስ፡ እንዲያይ፡ እንዲሰማ፡ እንዲናገር፡ እንዲያስብ ሆኖ ነው፡፡ እና በተፈጥሮአዊም ይሁን ሰው ሰራሽ ገጠመኞች ይህንን ተፈጥሮአዊ መብቶችን ሊያጣ ይችላል፡፡ ለምሳሌ፡ በመኪና አደጋ አካሉን ቢያጣና መንቀሳቀስና መስራት ባይችል የሚበላው፡ የሚጠጣው፡ የሚለብሰው ያጣል፡፡ መንቀሳቀስ ተስኖት መጸዳዳት ሁሉ

Signed E K

11 Sept 2021, 02:19 UTC84 viewsread 10 August 2026

Happy New Year, Dear Families! ማህበራችን አዲሱን ዓመት የሰላም የጤና የብልጽግና የፍቅር የመደጋገፍና የመፋቀር ዓመት እንዲያደርግልንና ለመላው የማህበሩ አባላትና ለኢትዮጵያውያን የስኬት ዓመት እንዲሆንልን ይመኛል፡፡ በዚህ አዲስ አመት ሁሉም አዲስ ማንነቱን አዘጋጅቶ አዲስ መልካም ህይወትን እንዲኖር እንመኛለን፡፡ እነሆ የአዲስ ዓመት መልዕክት፡ Today—መስከረም 01, 2014— marks the beginning, not just of a new year but a new ህይወት as well. And on this occasion, I want to share my thoughts with you about the new year and how you can play

Signed E K

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @aynetbego. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“አይነት የበጎ ፈቃድ ህሙማን መርጃ ማህበር Aynet Humanitarian Patient Support Association” (@aynetbego), 37 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/aynetbego.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.