25 Jun 2026, 16:55 UTC37 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
ቀላል መፀሀፍ እንዳይመስላቹ መዝሙረ ዳዊት የነገሮች ሁሉ መፍቻ የመኖር ትርጉምን ለነገሮች ፍፁም መረጋጋትን የህወትን መንገድን በቀና መንገድ የሚያስተካክል ተስፋ ልባምነትን በረከትን ሁሉ የሚያሰጥ መፀሀፍ ነው ። ይህ መፀሀፍ ለሚያነብ ሰው ስሜቱ ይገባዋል ያንተ ያንቺ የሁላችንም ህይወት እስኪመስልህ ድረስ መፀሀፍ ላይ ከተፃፈው ጋር ተመሳሳይ ህይወት ላይ ያለ እስኪመስል ድረስ ሁሉንም ፀሎት ልመና የያያዘ መፀሀፍ ነው ያ የሆነው መዝሙረኛው ዳዊት በሁሉም መከራ ላይ ስላለፈ ለእያንዳንዱ መከራ ስለፀለየ ነው ። ማርያምን ይሄ መፀሀፍ በዚህ ምድር ላይ ብዙ ከጠቀማቸው ሰዎች አንዱ ነኝ 🥰 ቢቻል የለቱን ካልተቻለ አንድ መዝሙርም ቢሆን ለማንበብ ሞክሩ እዛ…
❤1
18 Jun 2026, 17:06 UTC50 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አፎምያን እንደረዳኻት ሁሉ፤ በሕይወት ዘመኔ ረድኤትህና ጥበቃህ ዘወትር ከእኔ ጋር ይሁን። ከልጅነቴ ጀምረህ የጠበቀኝ፣ በጸሎትህ የረዳኸኝ፣ በመከራዬ ያጽናናኸኝ መልአከ ኃይል ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ምልጃህና ጥበቃህ ከእኔ አይለይ።
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት፣ በረከት አና አማላጅነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን።አሜን!!!
❤1
1 Jun 2026, 05:43 UTC108 views6 reactionsread 10 August 2026 Photo
ፆም ገብቶ የለ??በጠዋት ተነስቼ ወደ ስራ ልሄድ በሬን እንደከፈትኩ ያበደ እንቁላል ሸተተኝና በሬ ላይ ቆሜ እያማተርኩ እማማ ታደሉ ከቤታቸው ብቅ አሉ ይኼኔ የእንቁላሉ ሽታ በደንብ ወደ አፊንጫዬ ሲመጣ ባነንኩኝና ወደ እማማ ታደሉ እያፈጠጥኩ...
እማማ ታደሉ እንቁላል እየሰሩ ነው እንዴ??አልኳቸው በመገረም እያየኋቸው ያው ልጆቻቸውን ሁሉ በማጣታቸው ምክንያት ወሰድ እንደሚያደርጋቸውኮ አውቃለሁ ደሞ ጨዋታ አዋቂ ናቸው ግን ዛሬ እፍርር ብለው "አዎ"አሉ
ምነው እማማ ታደሉ በፆሙ እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ???አልኳቸው እንደገና ፈርጠም ብዬ እሳቸውም መለስ ብለው
ማታ ልበላው ገዝቼ መብራቱ ጠፍቶ አደረ በኋላ አሁን ስነሳ አሳዘነኝና ጠብሼ ልበላው ነው እንዳልከስር…
🙏3❤2👏1
24 May 2026, 09:08 UTC71 viewsread 10 August 2026 Photo
እንኳን አይንሽን አይቼው...አንኳን ስእልሽን ዳብሼው ..እንኳን መቅደስሽን ረግጩ L...እንኳ ወጋግራሽ ስር አርፌ ..እንኳን አምደወርቅሽኝ ተደግፌ ..እንኳን ተአምርሽን ስሜ ..እንኳን ቀሚስሽ ስር ተደብቄ ...እንኳን ማእጠንትሽን መአዛሽን አሽትቼ.. እንኳን በድባብሽ ተጠልዬ በእጆችሽ ተዳብሼ ይቅርና... ገና ከሩሩሩሩሩሩቅቅቅቅቅቅቅቅ ገና ለሊትትትትትት ኪዳነምህረት የሚለውን ስምሽን ስሰማ እንባ ይቀድመኛል
በዚህ ቆሻሻነቴ በዚህ ተላላነቴ በዚህ አድርባይነቴ በዚህ ሀጥያተኝነቴ ትቀርበኝ ይሆን??ብነካት ብዳብሳት ብጠጋት ታዝንብኝ ይሆን???ያቺን ንፁህ ወርቅ መዝገበ ትህትና እመ ርህራሔ ትዕቢት ባሳበጠው ልቤ ብጠጋት ምን ትለኝ ይሆን እያልኩ ፈራለሁ .....…
18 May 2026, 16:03 UTC67 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
«እንደዚህማ አታፍጥብኝ እንደምትጠላኝ አውቃለሁ። ግን አንድ ምስጥር ልንገርህ ሁሉም ሰው ነው የሚጠላኝ» 🙂
📽️ The vampire diaries 📽️
―Damon
😁1
17 May 2026, 12:44 UTC46 views2 reactionsread 10 August 2026 Forwarded from @jemarihasabPhoto
እነኝህን ሰዎች በጣም አደንቃለው😍
1📌ሰውን በስሙ የሚጠሩ--
(ሆን ብለው... እያወቁ ሰውን በስሙ የማይጠሩ ሰዎች አሉ። አለ አይደል...የሆነ ከክብራቸው ቀንሰው ለሌላኛው የሚሰጡ የሚመስላቸው። እንትና /ማነህ/ማነሽ/ ማለትን የሚመርጡ። የምንጠራቸው ሰዎች የእኛ ተቀጣሪ ሰራቸኞችም ሆኑ ቀጣሪ አለቆች ሰውን በስሙ መጥራት አክብሮት ነው።
2📌ከልብ የሚያዳምጡ---ሁሉም ለመናገር በሚቸኩልበት በዚህ ጊዜ ለሰው ጆሮ መስጠት...ዋው!
የልብወዳጅም የሚገኘው አንድም በዚህ ነው።
3📌በፀብ ወቅት እንኳ ስድብ የማይወጣቸው(ስስ ጎናቸው ተነክቶ እንኳ በጭራሽ ስድብ የማይመጣላቸው...
በቃ ይህ ጨዋነት ነው። )
4📌አስተያየት ሲሰጣቸው ቶሎ " defensive" የማይሆ…
❤1👍1
17 May 2026, 10:09 UTC43 views3 reactionsread 10 August 2026 Photo
ማታ ደውላ አቅለሸለሸኝ አለቺኝ...የአዲስ ፍቅረኛ ነገርኮ መከራ ነው።አባበልኳት አይዞሽ ከልኳትና ፍቅር ሰጥቻት ስልኩን ልዘጋው ስል...
ፍቅር (አለቺኝ
ወዬ ጣፋጬ(አልኳት
አትተወኝም አይደል?( አለቺኝ
ብላኝኮ አታውቅም ምን ተገኘ በአንድ ቀን sex ምን እንዲ ያደርጋታል ብዬ ስልኩን ዘጋሁት!!
ለሊት ሽንቱን እንደወጠረው ሰው አንድ ቅጀት ብንን አደረገኝ ፍርሀት ፍርሀት አለኝ ፍቅሬ ያለቺኝ ነገር ትዝ አለኝ "አቅለሸለሸኝ"በስመአብ ወወልድ ገና ሳላድግ ልጅ ልወልድ ባልሆነ...ስልኬን አንስቼ ደወልኩላት...
ወዬ የልጄ አባት... (አላለችም!! 🙄ቢስሚላሂ ማነው በስመአብ ወወልድ ቋንቋዬን አደባለቀችውኮ ሆ...
አያስቅም🙄
😭2🥴1
15 May 2026, 15:25 UTC44 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
አይኔ እንዳየሽ ልቤ ይይሽ እጄ እንደነካሽ ተቅበዝባዥ ህሊናዬ አንቺን ነክቶ እርፍ ይበል ሁሌ ሳይሽ እደነግጣለሁ ለምን እንደሆን ታውቂያለሽ በምወድሽ ልክ አጥፊ ልጅሽ በመሆኔ እንዲ ከፍፍፍፍ እንዳልሽ እኔንም ደካማነቴን አይተሽ ከሰጠምኩበት የበደል ባህር ከፍፍ አርጊኝ
ይዤሽ ወጥቼ የባእድ ሀገር ቤቴ ነው ይዤሽ ወጥቼ ጠላቴ ሁሉ ወዳጄ ነው ይዤሽ ወጥቼ ክብር ሁሉ የኔ ነው ይዤሽ ወጥቼ ሞገስ በሞገስ ሳቅ በሳቅ ነው የኔን ልብ ነገር አደራሽን ላልነኩሽ ላላወቁሽ ግን ቅረቢያቸው ወደራስህ ጥሪያቸው ተጠራጣሪነታቸውን ትተሽ እንደቶማስ በሰበንሽ ሳቢያቸው እንደ በላኤ ሰብ የፅድቃቸውን ሚዛን ከፍ አርጊላቸው እኛም ልጅሽ ሆነን እንደልጅ ላልሆንነው ፍቅርሽን አሳድሪብን🙏🥰
🥰1
12 May 2026, 17:48 UTC54 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
On my way from my sis house ከባድ ዝናብ መዝነብ ይጀምራል 😭 so I randomly enter this random ወርቅ ቤት just tryna survive the rain. Man… ባለስቋ chick ሌባ መስያት from the second I walk in watchin' me like I already put the chains in my pocket😭 u can't imagine እንዴት እያየችኝ እንዳለች bruh I'm fightin' for my innocence without even speakin'
አያስቅም
😭1
8 May 2026, 15:51 UTC78 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
በአለማችን ላይ ብዙ አግኝተው ያጡ ሰዎች አሉ። እኔን ከነሱ የሚለየኝ ምንም ሳላገኝ ማጣቴ ነው፣ በቃ አግኝቶም ያላገኘ ሰው ነኝ። I think That would change soon, I hope ፈጣሪ ይሄን ፅሁፍ አይቶ ይሰጠኛል🙏🙌😅
አያስቅም
😁1
7 May 2026, 16:12 UTC55 views1 reactionsread 10 August 2026 Photo
ሁሌም አንቺን ነው ምመርጠው🙌😍
አያስቅም
❤1
6 May 2026, 16:59 UTC54 viewsread 10 August 2026 መኪና መስኮቱ ክፍት ሆኖ መጓዝ ይችላል፣
ቤታችን ግን መስኮቱ ተከፍቶ ከቦታው አይንቀሳቀስም🤔
ስለዚህ መኪና እንዲሄድ ያደረገው መስኮቱ አይደለም ማለት ነው🙌
አያስቅም
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ayasekem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.