'አንድ ጌታ ፣ አንዲት ሐይማኖት ፣ አንዲት ጥምቀት ' ኤፌ ፬:፭ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!!
Signed Desu Tegegn
Channel
@awdetibeb
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
390subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001251761222 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @awdetibeb |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/awdetibeb |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 18:04 | 390 | -2 |
| 15 Aug 2026, 02:45 | 392 | -3 |
| 6 Aug 2026, 19:52 | 395 | no change |
| 6 Aug 2026, 14:42 | 395 | first reading |
20 posts held, back to 16 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 18 January 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
'አንድ ጌታ ፣ አንዲት ሐይማኖት ፣ አንዲት ጥምቀት ' ኤፌ ፬:፭ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!!
Signed Desu Tegegn
እግዜር በምድር ላይ ፣ እስር ቤት ቢኖረው ሁሉም ወንጀለኛ ፣ ሁሉም እስረኛ ነው ✍ደሱ ተገኝ @awdetibeb
Signed Desu Tegegn
ሙክቱ ዶሮ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ የበዓል ዋዜማ ላይ ከቀን ወደ ስምንት ሰዓት ገደማ አንዳንድ ነገር ለመግዛት እናቴ ጋር ገበያ ወጣን ። እና በመጀመሪያ የዶሮ ተራን ለማየት ወስነን ትንሽ ገባ እንዳልን አንድ ፊቱ ደረቅ ያለ ወጣት የአንበሳ ደቦል የሚመስሉ ዶሮዎች ይዞ አየን። እኔም ጠጋ ብዬ አዘቅዝቄ ወደ አንዱ ዶሮ እያየሁ 'ስንት ነው አልኩት ? ' ። ሰውየው ወደ ዶሮው ትንሽ እያየ ቆየና ። 'ቆንጆ ዶሮ ነው ላት እራሱ ሊኖረው ይችላል የሚል ጥርጣሬ አለኝ ' አለኝ። አረ ዋጋውን ነው የጠየቅኩህ ስለው ። ሰምቻለሁ እንደ መግቢያ ይሆንህ ዘንድ ብዬ ነው ። ደግሞም ዋጋውን ከማወቅህ በፊት ስለ ዶሮው ትንሽ ነገር ብታውቅ ይጠቅምሃል እንደ ጠቅላላ እውቀት…
Signed Desu Tegegn
#የአህያነት_ባህሪህን_ካልተውክ_ጅቦች_አንተን_መፈለግ_አያቆሙም አንዱ ጠንቋይ ጋ ይሄድና "ጌታዬ ማታ ማታ ወደ ስፈሬ ስገባ ጅብ አስቸገረኝ እባኮትን እሚታሰር ምናም ይስጡኝ" ይላል ጠንቋይም "እሺ እንግዲ ጅቡን በቋንቋው አናጋግሬ መደሀኒቱን እስጠሀለው ምሳችንን ስጥና ሂድ ከሳምንት ቡሀላ ተመለስ" ይለዋል ሰውየውም በሳምንቱ ይመለስና " ጅቦቹን አነጋገሩልኝ"ብሎ ይጠይቃል ጠንቋዩም "አዎ" አናግሬያቸው ነበር ይለዋል። ሰውየውም " እና ለምንድነው እምናስቸግረው አሉ" ሲል "ከአህያ ጋር እየተመሳሰለብን ነው" ብለዋል አለው። ጠንቋዩም ቀጠል አድርጎ " ወዳጄ ጅቦችን ከመክሰስክ በፊት የአህያ ባህሪን ተው ብሎ መክሮ ሸኘው። ታዲያ ዛሬ ስለራሳችን ባህሪ በደንብ አውቀን…
Signed Desu Tegegn
https://www.youtube.com/watch?v=_EEMS3yTRCk
Signed Desu Tegegn
subscribe በማረግ ይቀላቀሉ !!! አስተማሪ የሆኑ የቲክቶክ ቪዲዮችን ከላካችሁ እኔ publish አረግላችሁለሁ https://youtu.be/uxIOX1_TnHk
Signed Desu Tegegn
አንዳንድ ሰዎች እጅግ ድሆች ናቸዉ፤ ገንዘብ ብቻ ነዉ ያላቸዉ። — ቦብ ማርሌይ
Signed Desu Tegegn
ፅናት እና ናፍቆት 🙆 ~~~~~~~~~~~~~ ትላንት ... ወዜ ደብዛው ጠፍቶ ፣ እንደ ወለደች ላም ፣ አንጀቴ ተጣብቆ ናፍቆት ህልሙን ድሮኝ ፣ አላስችልህ ቢለኝ ፣ መኖር ተራርቆ ጀንበር ስትዘቀዝቅ ፣ በቀዝቃዛው አየር ፣ ብመኝሽ ከጎኔ እያመመኝ መጣሁ ፣ ካንቺ አይብስም ብዬ ፣ ህመም ወሀዘኔ ይሄን ሰማች መሰል ፣ ያን እለት ልታበራ ፣ ጨረቃ አልወጣችም በድቅድቅ ጨለማ ፣ ከተማው ተውጧል ፣ ጎዳናው አይመችም አይጣል ነው መቸም!!! ወዴት ነሽ ውዴ ሆይ ፣ በየት በኩል ልምጣ ፣ እያልኩ እንዳላሻሁ የመንገድ መብራቶች ፣ ለጨረቃ አ'በሩ ፣ ሳላይሽ አመሸሁ አላቆምኩም ነበር... እንቅፋት ካልበዛ ፣ ፍቅር አይጣፍጥም ዘጠኝ እድል መሀል ፣ ባንዱ ተስፋ አልቆርጥ…
Signed Desu Tegegn
"የምትማረው ሰው ኹሉ እውቅና በሰጠው መንገድ ተጉዘህ ቦታና መተዳደርያ ለማግኘት ነው። የምታነበው ግን በሕይወት አንተ ብቻ እውቅና የሠጠኸው ደረጃ ላይ ለመድረስ ነው።" ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ @awdetibeb
Signed Desu Tegegn
Watch "ትኩረትን ያጣ ነገር ትልቁ ትንሽ ነው !! የሃሳብ ሃይል በከድር አሰፋ ክፍል አንድ" on YouTube https://youtu.be/gmpXR2Kb9CA
Signed Desu Tegegn
የምትሄድበትን መንገድ ካላወ'ክ ፣ ሁሉም መንገድ ይወስድሀል !!!
Signed Desu Tegegn
ሰው ብቻ አይጠየቅ!!! ~~~~~~~ ጨው ላበደረ ሰው ፣ ማር አይከፈልም እኩል ካልተነቃ ፣ መጎተት አይቀርም ከፊት እየገፉ ፣ ከኋላ ሲስቡ መድረስ ነው መቋቋም፣ የአካሄዱ ግቡ? ..... ተብሎ ቢጠየቅ ፣ የጉንዳን አለቃ የኃላው እስኪደርስ ፣ የተኛው እስኪነቃ ወደፊት መገስገስ ፣ ብሎ ይመልሳል ላንዳንድ ጥያቄ ፣ መልስም ይገመታል ሰው ብቻ አይጠየቅ !!! ~~~~~~~ ✍ደሱ ተገኝ @awdetibeb
Signed Desu Tegegn
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @awdetibeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዐውደ ጥበብ📖” (@awdetibeb), 390 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/awdetibeb.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.