2 Mar 2026, 13:53 UTC45 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomVideo
የአድዋ የትላንቱ ድላችን ዛሬ በባህር በር ይደገማል አትጠራጠሩ ትውልዱ ቆርጧል።
130ኛው የአድዋ ድል በዓል
''ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ"
እንኳን አደረሰን
እንኳን አደረሳችሁ
አድዋ የጋራ ታሪካችን
የትላንትና ድላችን
የዛሬ የመንፈስ ኩራታችን
የነገ ስንቃችን
የአፍሪካ የነፃነት ግርማ
የኢትዮጲያ የአንድነት አርማ
የማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ አድዋ።
እንኳን ለ130 ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Signed SIYOUM Negash
10 Feb 2026, 02:07 UTC46 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
#አትሮኖስ_ኢትዮጵያ የዲዛይነሮች አሰልጣኝና የሞዴሊንግ ተቋማት አማካሪ ድርጅት💃💃💃🕺🕺🕺
ቤት ለቤት ስልጠናዎችንና የማማከር ሰራዎችን ባሉበት ቦታና ሰአት ሙሉ ስልጠናዎችን እና አጫጭር ኮርሶችን መስጠት መጀመራችንን ስናበስሮ በደስታ በመሆኑ።
👉በአልባሳት ዲዛይን
👉በስፌት ዲዛይን
👉በእጅ ጥልፍ
👉በሹራብ ስራ
👉በቆዳና ቆዳ ውጤቶች
👉በጫማና ቦርሳ ዲዛይንና ስራዎችን
በብቃትና በፍጥነት አሰልጥነን የሙያ ባለቤት እንደምናረጎ በመተማመን ዝግጅታችንን አጠናቀን ሀሎ እስኪሉ በመጠባበቅ ላይ መሆናችንን እየገለጥን በተጨማሪም
እንደምንሰጥ ታውቃ??? አዎን፡ በተለይም ሴት የሙያ አሰልጣኞች ወደ እኛ በአዲሱ አመት ስለተቀላቀሉ እና በጥያቄያችሁ መሰረትም ከአልባሳት ሙያ በ…
Signed SIYOUM Negash
8 Feb 2026, 09:27 UTC33 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
ደራሮ የሁላችንም ነው !!!❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልባም ብርቱ መሪዎቻችን ከጎናቹ ለዞናችን ብልፅግና እንቆማለን !!!
Signed SIYOUM Negash
6 Feb 2026, 13:24 UTC35 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
ደራሮ የሁላችንም ነው !!!
Signed SIYOUM Negash
5 Feb 2026, 07:42 UTC30 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
ክብርት የስራና ክህሎት ሚንስቴር ልባም ታታሪዋ መሪያችን ስለጎበኙን ስላበረታቱን በቀጣይ የስራ አቅጣጫ ስላመላከቱን ከልብ እናመሠግናለን ።
Signed SIYOUM Negash
26 Jan 2026, 11:26 UTC33 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
#በዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በSolid Work እና AutoCAD ስልጠና የክህሎት ብቃት ዕድገት በአሰልጣኛች ሰልጣኞች እና ኢንተርፕራይዞች እንዲያገኙ የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው ።
ዲላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ13/05 – 03/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የSolid Work እና የAutoCAD ዘመናዊ የባለሙያ ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ ተገለፀ ። ይህ ስልጠና በተለይም በቴክኒክ ትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚታወቀውን የክህሎት ጋፕ ለመሙላት እና ሰልጣኝ አሰልጣኞች እና ማህበራት በተግባር እንዲበረታቱ የተዘጋጀ ነው።
በስልጠናው ወቅት ተሳታፊዎች በSolid Work ሶፍትዌር 3D ሞዴሊንግ፣ ቅድመ ንድፍ አቀራረብ፣ የአሰራር ቅደም ተከተል እ…
Signed SIYOUM Negash
2 Jan 2026, 18:25 UTC29 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @fdretvtinstituteVideo
Fashion show hosted by FDRE TVT Institute
Signed SIYOUM Negash
2 Jan 2026, 18:03 UTC39 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyom
#አትሮኖስ_ኢትዮጵያ የዲዛይነሮች አሰልጣኝና የሞዴሊንግ ተቋማት አማካሪ ድርጅት💃💃💃🕺🕺🕺
ቤት ለቤት ስልጠናዎችንና የማማከር ሰራዎችን ባሉበት ቦታና ሰአት ሙሉ ስልጠናዎችን እና አጫጭር ኮርሶችን መስጠት መጀመራችንን ስናበስሮ በደስታ በመሆኑ።
👉በአልባሳት ዲዛይን
👉በስፌት ዲዛይን
👉በእጅ ጥልፍ
👉በሹራብ ስራ
👉በቆዳና ቆዳ ውጤቶች
👉በጫማና ቦርሳ ዲዛይንና ስራዎችን
በብቃትና በፍጥነት አሰልጥነን የሙያ ባለቤት እንደምናረጎ በመተማመን ዝግጅታችንን አጠናቀን ሀሎ እስኪሉ በመጠባበቅ ላይ መሆናችንን እየገለጥን በተጨማሪም
እንደምንሰጥ ታውቃ??? አዎን፡ በተለይም ሴት የሙያ አሰልጣኞች ወደ እኛ በአዲሱ አመት ስለተቀላቀሉ እና በጥያቄያችሁ መሰረትም ከአልባሳት ሙያ በ…
Signed SIYOUM Negash
6 Dec 2025, 09:13 UTC44 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @dillaSiyomPhoto
Photo, posted without a caption
Signed SIYOUM Negash
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @ateronosethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.