1 Aug 2026, 21:20 UTC90 viewsread 6 August 2026 Photo
እንኳን #ለታላቁ_ነብይ ﷺ የመውሊድ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን
#ደሴና_አካባቢዋ_ላላችሁ🙏
በኢ/ያ ኢስላማዊ አስተምህሮት ማ/ር በየአመቱ የሚዘጋጀው የመውሊድ አልባሳት ዘንድሮም በምስሉ ላይ እንደምታዩት ባማረና በተዋበ ድዛይን ተዘጋጅቷል።
ታዳ እርስዎ የመውሊዱ ድምቀት የሆነውን ቲሸርትና ሻርፕ የመግዛት እቅዱ ካልዎ በትእዛዝ ስለሚመጣ ቀድመው ይመዝገቡና ይታዘዝልዎ ስንል እናበስረዎታለን🤷♂
👇👇👇👇
@Anwarul_abdery1
አልያም
በ 0988890809/ 0914363246 ይደውሉ ይመዝገቡ
Signed YEABDERY👳♂️
30 Jul 2026, 05:05 UTC631 viewsread 6 August 2026 Photo
#Profile_challege
ሁላችንም የደሴ ልጆች ፕሮፋይል በማረግ የፊታችን ጁመዓ ኢሽቅ እንዳለ እንስተዋውቅ
#ታላቅ የኢሽቅ ጥሪ #ደሴ
የፊታችን ጁመዓ መቅረት የሚያስቆጭበት ታላቅ የኢሽቅ አውድማ አዘጋጅተን የናተን መምጣት እንጠብቃለን
በፍፁም አይቀርም እንደምትሉኝ እርግጠኛ ነኝ በአንጋፋው የሱፍዮች መስጂድ
#አድራሻ ሰኞ ገበያ
#አዘጋጅ የደሴ ከተማ የጀምዕያ ልጆች
Signed YEABDERY👳♂️
27 Jul 2026, 07:45 UTC129 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIAPhoto
ቀሶሱን ሚነል ማዲ በፎቶ👆👆
Signed YEABDERY👳♂️
27 Jul 2026, 07:45 UTC106 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIAFile
ቀሶሱን ሚነል ማዲ ክፍል 1
🎙 በኡስታዝ አንዋር ጥላሁን
🎧 ሪከርድ 27:32
📌 በጀዋድ ኢስላሚክ ሚድያ ግሩፕ
🔄 ለሌሎችም እንዲደርስ ሸር በማድረግ በኸይር ይሳተፉ።
#ጀዋድ_ኢስላሚክ_ሚድያ
http://t.me/JEWADMEDIA
Signed YEABDERY👳♂️
24 Jul 2026, 17:32 UTC127 viewsread 6 August 2026 https://t.me/yeharbu_ahlusuna_weljemea?videochat=f9e73f100c89009cf1
Signed YEABDERY👳♂️
22 Jul 2026, 06:35 UTC135 viewsread 6 August 2026 Photo
بسم الله الرحمن الرحيم
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
﴿وَمَا أَنْفَقْتُمْ مِنْ شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ﴾
﴿سورة سبأ: 39﴾
ውድ የደሴ ከተማ እና አካባቢው ሙስሊሞች!
በደሴ የሚገኘው የመድረሰቱ ሸይኽ ጀሚል ተማሪዎች ለመድረሳ ግንባታ እና ለሌሎች አስፈላጊ ወጪዎች ድጋፍ እንዲሆን ይህ የመዋጮ ኩፖን ተዘጋጅቷል።
የእርስዎ ትንሽ መዋጮ ትልቅ የኸይር ሥራ መሠረት ይሆናል። በዚህ መልካም ሥራ ተሳታፊ ይሁኑ፤ አላህም የምትሰጡትን ሁሉ በበለጠ ይተካላችሁ።
💳 የኩፖኑ ዋጋ፦የ50ብር
የ100 ብር እና
…
Signed YEABDERY👳♂️
20 Jul 2026, 06:41 UTC160 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIAPhoto
የአረበኛ ቋንቋ ስልጠና
የክረምት መርሃ ግብር 🌿
ጀዋድ ኢስላሚክ ሚድያ ለአንድ (1) ወር የሚቆይ የአረበኛ ቋንቋ ስልጠና አዘጋጅቷል።
📚 በአጭር ጊዜ መሠረታዊ የአረበኛ ንባብ፣ ጽሕፈት፣ ሰዋሰው እና ውይይት ይማራሉ።
🗓 የስልጠና ቆይታ: 1 ወር (የክረምት ፕሮግራም)
📍 እድሉን አያምልጡ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ።
ይደውሉ 0976646476
አልያም በቴሌግራም @Jewadarabik
ጀዋድ ኢስላሚክ ሚድያ «እውቀት የስኬት ቁልፍ ነው።»
http://t.me/JEWADMEDIA
#ጀዋድ_ኢስላሚክ_ሚድያ
Signed YEABDERY👳♂️
18 Jul 2026, 12:43 UTC265 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIAPhoto
አረብኛ ቋንቋ 🔤 ክፍል 10
#ዛሬ 🔥 ምሽት 3:00 ላይ📚 ላይቭ ይከፈታል እንዳትቀሩ 📺 እስከዛው መልካም ቆይታ 🙏
በ ወንድም አንዋር ጥላሁን 🎓
ዛሬ ለላይቭ መደረካችን ዝግጁ 💪💪😍
#አድ እያደረግን እስኪ ቤታችንን ሞቅ ሞቅ እናድርገው 🏠🔥
#ጀዋድ_ኢስላሚክ_ሚድያ
t.me/JEWADMEDIA
Signed YEABDERY👳♂️
16 Jun 2026, 21:41 UTC363 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIAPhoto
እነዚያ ስናስታውሳቸው ፈገግ የሚያስብሉን 😊፣ በልባችን ደስታን የሚያስቀሩ ሰዎች አሏህ ባሉበት ሁሉ ደስታቸውን ያብዛላቸው ❤️፣ ልባቸውን በኢማንና በሰላም ይሙላላቸው 🕊️።
እኛን በመልካም ቃላቸው ✨፣ በቆንጆ ባህሪያቸው እና በቅን ልባቸው የሚያስደስቱን ሰዎች አሏህ ይጠብቃቸው 🛡️። በዓለም ላይ በበረከት ያኑራቸው 🌟፣ በአኼራም የተከበሩ ከሆኑት ያድርጋቸው 👑። አሚን 🤲
#ጀዋድ_ኢስላሚክ_ሚድያ
t.me/JEWADMEDIA
Signed YEABDERY👳♂️
15 Jun 2026, 17:31 UTC270 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed YEABDERY👳♂️
15 Jun 2026, 17:26 UTC386 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @JEWADMEDIA
🌹በዐረበኛ አቆጣጠር /በጨረቃ/
ነገ አዲሱ አመታችን ነው 🌹
እናም ይህ አመት የስኬት
የሁል ጊዜ ድል መቀዳጃ
የፈውስ እና የሰላም አመት
እንዲሆን ተመኘውላቹህ
በዚህ አመት ጅማሪ ላይ ከሚጠቀሱ ጥቃሞቶች
👇👇👇👇👇
ምንጭ ፦ቁርአን
ተግባር( بسم الله الرحمن الرحيم )
ልኬት፦ 113 ጊዜ በቁርአን የአፃፃፍ ስልት አድርጎ መፃፍ በአረበኛ
ጥቅም፦ የእርዚቅ /ሲሳይ / መንገዶች ይከፈታሉ
የጊዜ ገደብ ፦ከመጀመሪያው ፈጅር አንስቶ እስከ ፀሃይ መውጣት ድረስ
ተጨማሪ ጥቅም ከፈለጉ ፦ አንገት ላይ ያንጠልጥሉ ትልቅ ጠባቂ ይሆኖታል በአሏህ ፍቃድ
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
ስም ፦ከሙን(ኩመን) ፍሬ እና አዲስ አመት
ጥቅም ፦ለሕክምና ፈውስ
መጠቀሚያ ፦የሻይ ማ…
Signed YEABDERY👳♂️
12 Jun 2026, 16:56 UTC551 viewsread 6 August 2026 Photo
#ዛሬ ማታ 2:30 አይቀርም
#የአድ_ዘመቻ_መርሀ_ግብር
ጀዋድ ኢስላሚክ ሚዲያ
ከዛሬ ጀምሮ እስከ የፊታችን ሰኞ ድረስ
🎯 6 ሺህ አድ ለማሳካት ዘመቻ ጀምረናል
የጀዋድ ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰቦች፣
የእያንዳንዳችሁ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው።
እኔ ዘመቻውን ተቀላቅያለሁ፤ አድ እያደረኩ እና እያስደረኩ ነው። እርስዎስ?
🌿 ጀዋድ ኢስላሚክ ሚዲያ — የሁላችንም ሚዲያ 🌿
#ጀዋድ_ኢስላሚክ_ሚድያ
http://t.me/JEWADMEDIA
Signed YEABDERY👳♂️
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @assunah_jemea. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.