19 Aug 2026, 13:46 UTC354 views12 reactionsread 27 August 2026 Physical fitness is the ability of the body to perform daily activities efficiently without excessive fatigue.
Fitness exercises include activities that improve strength, endurance, flexibility, speed, and balance.
Examples are running, jogging, swimming, cycling, skipping, sit-ups, push-ups, and stretching.
These exercises help improve the heart, muscles, bones, and overall health.
Regular physical activity also hel…
👍10❤2
18 Aug 2026, 18:03 UTC829 viewsread 27 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
2 Aug 2026, 03:08 UTC≈1,380 views8 reactionsread 27 August 2026 ጥብቅ ማሥታወቂያ
ገዋን ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እሁድ በቀን 26/12/2028 እንድትመልሱ ካልሆነ ግን ከሰኞ ከቀን 27/12/2028 ጀምሮ በየቀኑ የ50 ብር ቅጣት እንደሚቆጥርባችሁ እንድታውቁ አጥብቀን እናሣውቃለን።
ትምህርት ቤቱ
😁6❤2
26 Jul 2026, 05:09 UTC≈1,900 views7 reactionsread 27 August 2026 Congratulations!
እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን!
ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል።
በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን!
ትምህርት ቤቱ
❤5👏2
25 Jul 2026, 15:47 UTC831 views1 reactionsread 27 August 2026 File
File, posted without a caption
👏1
23 Jul 2026, 08:30 UTC870 views0 reactionsread 27 August 2026 የወላጅ መጥሪያ ካርድና ገዋን ከዛሬ ከሠዓት 8:30 ሠዓት ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ።
ማሣሠቢያ:- ገዋን ስትወስዱ የማስያዣ 200 ብር ይከፋላል። ብሩ ገዋኑ በጤንነት መመለሡ ሢረጋገጥ ይመለሣል።
22 Jul 2026, 16:10 UTC857 views7 reactionsread 27 August 2026 ቀን፦ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ቅዳሜ)
ጉዳዩ፦ በምረቃ ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ የቀረበ ጥሪ
ለ፦ የ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች (የቀጣይ ዓመት ሲኒየሮች)
ሰላም እንደምን አላችሁ!
በመጀመሪያ የ 11ኛ ክፍል ትምህርታችሁን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ለቀጣዩ የሲኒየርነት ዓመታችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
እኛ የዚህ ዓመት (የ 12ኛ ክፍል) ተማሪዎች፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችንን ማጠናቀቃችንን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀነው የምረቃ ፕሮግራም ላይ ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትደሰቱና ይህንን ትልቅ ቀን እንድትካፈሉን በታላቅ ደስታ እንጠብቃችኋለን።
የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
ቀን፦ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 ቀን 201…
👍5❤2
22 Jul 2026, 05:02 UTC≈1,800 viewsread 27 August 2026 ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ
2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ
3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ
4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/
5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ
6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት
7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ
8/ ተማሪ አፕል ታደሠ
ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ
22 Jul 2026, 04:53 UTC741 views4 reactionsread 27 August 2026 መፅሃፍ ያልመለሣችሁ ተማሪዎች ሣትመልሡ መመዝገብ የማትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
ትምህርት ቤቱ!
😁4
15 Jul 2026, 14:54 UTC≈2,130 views2 reactionsread 27 August 2026 ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር
❤2
11 Jul 2026, 04:07 UTC607 views3 reactionsread 27 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🤣3
11 Jul 2026, 04:06 UTC820 viewsread 27 August 2026 ፋራ ማዕከሎችም እየቀወጡት ናቸው
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @asritad. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.