12 Jul 2024, 15:24 UTC254 views2 reactionsread 19 September 2026 Photo
ይህንን ያውቃሉ?
እ.ኤ.አ. በ 2025፣ 80% የሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች መረጃ እና አገልግሎቶቻቸውን ወደ ክላውድ እንደሚወስዱ ይገመታል፡፡ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ የምንሰራበትን መንገድ በእጅጉ ይለውጠዋል። እርስዎስ ምን እያሰቡ ነው? ወደ ኋላ አይቅሩ - ዛሬውኑ በአሸዋ ክላውድ ከዓለም ጋር ጉዞዎን ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ በ +251909707762 ይደውሉ፡፡!
#CloudComputing #Ashewatechnology #DigitalTransformation #TechInnovation
👍2
11 Mar 2024, 05:01 UTC418 viewsread 19 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
18 Jan 2024, 19:05 UTC477 views1 reactionsread 19 September 2026 Forwarded from @ashewatechnology
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ ዶ/ር አሸዋ ቴክኖሎጂ እየሰራው ያለው ስራ በዘርፉላይ ትልቅ መነቃቃትን እያመጣ ያለ መሆኑን እና በአገር ደረጃም ትልቅ ድጋፍን የሚፈልግና ምጣኔ ሁብታዊ ፋይዳው ከፍተኛ ነዉ ብለዋል ።
ይህ የነሃቢ ድህረ-ገፅ ማበልፀጊያ የዶሜን ስምን፣ ሰርቨርን፣ ባለሙያንና ሌሎችንም ሁሉን በአንድ ቦታ አካቶ የያዘ፤ ለሁሉም ተቋማትና በተለያዩ ሥራዎች ላይ ለተሠማሩ ባለሙያዎች አመቺ፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኖ በዘመናዊ መልክ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ ስማርት የቴክኖሎጂ ውጤት ነው፡፡ ነሀቢ በተሻለ ፍጥነትና ጥራት ለሁሉም የስራ ዘርፎች ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥቅም ላይ እንዲውል ተደርጎ…
❤1
28 Sept 2023, 05:42 UTC≈7,250 viewsread 19 September 2026 Photo
Exciting news! Our smart website builder just got even smarter with the release of Version 3.1. Get ready to be amazed as we bring you new features and improvements. Mark your calendars for September 28th, 2023, as we launch this incredible update. Check out all the details here: https://bit.ly/3sWDxuR. Don't miss out on this #WebsiteBuilder #NewRelease from #ashewatechnology, the ultimate smart solution. Let the cou…
28 Aug 2023, 07:44 UTC≈4,670 views2 reactionsread 19 September 2026 Photo
ዛሬ ለሚካሄደው የዌብሳይት ለሁሉም ዌቢናር ተዘጋጅተዋል? ዌብሳይት፣ ቪካርዶችን፣ ኢ-ኮሜርስን፣ ኢ-ትምህርትን እና ሌሎችንም በቀላሉ በሃገር ልጅ በቀረበ አሸዋ ቴክኖሎጂ ሲስተም እንዴት እንደሚሰራ ይረዱ ።ዛሬ 10:30-12:00 ሰአት ይህን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን Webinar link: https://meet.google.com/tff-zmvy-xqe.
ለ100 ተሳታፊዎችም የ 50% ቅናሽ አዘጋጅተናል እንዳያመልጥዎ!
👍2
4 Aug 2023, 13:59 UTC423 viewsread 19 September 2026 Forwarded from @EthiopianbusinessdailyPoll
⚡️Daily Poll
ምርቶችን ለመሸመት የትኛውን መንገድ ይመርጣሉ?
- መሸጫ ስፍራው ላይ በመሄድ (in-store shopping)31%
- ኢንተርኔት ላይ ያሉ አማራጮች (online shopping)22%
- እንደ ምርቱ አይነት ይለያያል47%
Shares as published. No per-option vote count is published by Telegram, so none is shown.
26 Jul 2023, 05:33 UTC≈2,530 views1 reactionsread 19 September 2026 ASHEWA SMART ERP is a comprehensive business solution that enables organizations to adapt to the fast-paced and ever-changing business environment. It brings together customers, products, people, and data, allowing businesses to bridge various departments and functions.
With ASHEWA SMART ERP, businesses can reach more customers in more places by leveraging connected business applications. This helps create impact fa…
👍1
18 Jul 2023, 04:53 UTC≈2,350 viewsread 19 September 2026 Saas cloud-based ashewa smart website builder solve a variety of problems for individuals and businesses looking to establish an online presence. Some common problems are:
1. Technical expertise: Building a website traditionally requires coding knowledge or hiring a developer. However, website builders eliminate the need for technical expertise as they provide drag-and-drop interfaces and pre-designed templates tha…
10 Jul 2023, 12:36 UTC≈2,190 viewsread 19 September 2026 Photo
በደቂቃዎች ዉስጥ የራስህን/ሽን የኢ ኮሜርስ ድህረ ገጽ በቀላሉ በመጀመር ንግድዎን ያሳድጉ
ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፡፡ንግድዎን በተቻለ መጠን አዘምነው የምርት ስሞዎን ፣ምርቶችና አገልግሎቶችዎን ለ 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀን የሚያሳዩበትን ሳቢ ድህረ ገጽ ገንብተው ቢዝነስዎን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ያድርጉ፤ዛሬውኑ ዌብሳይትዎን በአሸዋ የድህረ ገጽ መገንቢያ አዘጋጅተው የንግድ ተደራሽነትዎን በሚገርም ፍጥነት ያሳድጉ፡፡! ለበለጠ መረጃ ይህንን ፎርም ይሙሉ http://cuts2.com/VusQP
29 Jun 2023, 14:34 UTC≈2,760 viewsread 19 September 2026 Photo
ስለኮዲንግ ሳያስቡ በቀላሉ ዌብሳይትዎን ይገንቡ!
ስለኮዲንግ ቅንጣት ማወቅ ሳይጠበቅብዎ፣ ምንም አይነት ውጣ ውረድ ሳይኖርብዎ በደቂቃዎች ውስጥ ያውም በቀላሉ በአሸዋ ስማርት ሶሉሽን ዌብሳይት መገንቢያ የሚያልሙትን ዌብሳይት ይገንቡ፡፡ የኛን ዌብሳይት መገንቢያ ሲጠቀሙ ካሉን ብዙ ዓይነት ቴምፕሌቶች የሚስማማዎትን መርጠው ለ ዓይን ሳቢ የሆነ ዌብሳይት መስራትና በኦንላይን ያለዎትን የመገኘት ዕድል በእጥፍ ማሳደግ ይችላሉ፡፡በኦንላይን ንግድ(ኢ-ኮሜርስ)፣ በ ዲጂታል ኤጀንሲ በ ሆቴል ቡኪንግ እንዲሁም በሌሎች በመረጧቸው ዘርፎች ለመስራት ሲያስቡ ለዌብሳይትዎ የአሸዋ ስማርት ሶሉሽን ዌብሳይት መገንቢያን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ ይህንን ፎርም ይሙ…
10 Jun 2023, 07:59 UTC≈2,410 views1 reactionsread 19 September 2026 በዘመናችን ዌብሳይት መስራት በአገራችን ላይ ገና አሁን ቀለለ። ብዙ ጊዜ የምሰማቸው ቅሬታዎች ከሰዎች ይህን ይመስላሉ። ዌብሳይት ማን ይስራልኝ? ዋጋቸው ዉድ ነው? ድሮ የሰራልኝ ልጅ እኮ ስልክ አያነሳም? በየጊዜው ብር ስጡኝ ነው? እኔ የምፈልገው እና እኮ እሱ የሰራልኝ አይመሳሰልም? ክፍያው በዶላር ነው- ዶላር እኮ የለም? ይህ ባለሙያ ምን ነካው ? ዌብሳይቴ አፕዴትድ አደለም? ለዚህም ነው ምንም ቴክኒካል እዉቀት ሳያስፈልገዎት፣ ከብዙ ባለሙያ ጋር ሳይነካኩ በጣም በቀላሉ በአስተማማኝ መልኩ፣ ያሰቡትን የሚያሳካልዎት የራስዎን ዌብሳት ለራስዎ/ ለድርጅትዎ…
❤1
9 Jun 2023, 09:09 UTC≈2,220 viewsread 19 September 2026 Photo
ካለፈው የቀጠለ . . .
፨ስማርት ቤቶች :– በስማርትፎን(ሞባይል) ወይም በድምጽ ረዳት አማካኝነት በርቀት ቁጥጥር ሊደረግባቸው የሚችሉ ተያያዥ መሳሪያዎች ያላቸው ቤቶች ናቸው። የስማርት ቤት መሳሪያዎች እንደ ስማርት ቴርሞስታቶች፣ መብራቶች፣ የደህንነት ስርዓቶች እና እቃዎች ያሉ ነገራቶችን ያካትታሉ።
፨ስማርት ከተሞች፡ እነዚህ ከተሞች ለነዋሪዎችና ለጎብኚዎች የኑሮ ጥራትን ለማሻሻል ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ ከተሞች ናቸው። ዘመናዊ የከተማ መፍትሄዎች እንደ ኃይል ቆጣቢ ሕንፃዎች እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ
፨ስማርት የጤና እንክብካቤ፡- የታካሚ ውጤቶችን ለማሻሻል እና የጤና እንክብካቤን የበለጠ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሚጠቀሙ የጤና አጠባበቅ ሥርዓቶች ናቸው። ውጤታማ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ashewasmartsolution. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.