25 Sept 2024, 12:06 UTC≈3,010 views30 reactionsread 4 September 2026 😍በዚህ አመት ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ባላችሁበት ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ይሁን🙌።
በ አንድሮሜዳ ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ👀
ወደ ግቢ ለመግባት ያለው ዝግጅት እና ሽርጉድ እንዴት ነው❓🕺🕺🕺🕺💃💃💃።
የ በሶ ፡ ዳቦ ቆሎ ፡ ኩኪስ ፡ የለውዝ ቅቤ እና ሌሎችም የማቆያ ምግቦች ዝግጅት ተጧጡፏል አሉ።😋😋😋🙈🙈🙈
📚 የመጀመሪያውን ሴሚስተር አሪፍ ውጤት ለመስራትስ ምን ያህል ዝግጅት አድርጋችሗል🎃
😋 4 ነጥብ ማምጣት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ❓ 1000% እርግጠኛ ሁኜ የምነግራችሁ በብልጠት ካነበባችሁ 4 ነጥብ የማታመጡበት ምንም ምክንያት የለም🤗።
📚 ግቢ ላይ ፈተና በተጋነነ መልኩ አያከብዱባችሁም🤠። ስለዚህ …
👍19❤4🔥3🎉2💋2
Signed Abel✨
24 Sept 2024, 05:44 UTC≈2,540 views11 reactionsread 4 September 2026 ✨ የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...!
MR...ቴንሽን😂
ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተሸን ነው፤ በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም🥺 ። ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተሽን ቦቅቧቀ ሰው ሁሌ አለ ። በቃ በሆነው ባልሆነው ይንበጨበጫል ከዚ ሰው ራቁ ይዟቹሁ ገደል ነው ። የሚተሽኑ ተማሪዎች ብዙ ግዜ አንባቢ ናቸው በዛውም ልክ ውጤት ግን አይሰሩም ። ከነዚ ሰዎች ራቅ ነው ።
M…
😁7👍4
Signed ᴀʙᴇʟ🍂
1 Jun 2024, 07:42 UTC≈3,080 views25 reactionsread 4 September 2026 university ገሀነም ነው🤲😂
በህይወቴ ብዙ cringe ,boring ብቻ የፈለጋቹትን ልትሉት ትችላላችሁ ካጋጠሙኝ ቦታዎች ውስጥ አንዱ university ነው🫤
ዩኒቨርስቲ ውስጥ ከመግባት በ ግል መማር አሁን ላይ በጣም የተሻለ ምርጫ ነው በየትኛውም ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች ከ local ተማሪዎች ውጪ ምንም ደስተኛ አይደሉም....ግን ለምን?
1ምግብ🍉
ሀገር ሰላም ብለህ የእናት ቤትህን ትተህ ህይወትህን ለመቀየር ዩኒቨርሰቲ ትገባለህ🙌..የማታውቀው ነገር ቢኖር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ክክ የተባለ አውሬ መኖሩን ነው🤯...ክክ ምግብ መስሎህ ነው..በፍፁም ...አውሬ ነው😂...እኔ ስንት ቀን ጨጓራዬን እንዳቃጠለኝ አልረሳውም😭 እሺ መቃጠሉ normal …
👏11👍8❤3🔥3
Signed ᴀʙᴇʟ🍂
1 Jun 2024, 07:01 UTC≈2,790 views13 reactionsread 4 September 2026 ስንፍናን ማሸነፍ!
በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ😅? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።
በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር🫡! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ የምትችለው በየቀኑ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ በማድረግ ነው😉።
👌8👍4❤1
Signed ᴀʙᴇʟ🍂
31 May 2024, 21:37 UTC≈3,080 viewsread 4 September 2026 Hello, Endet nachhu wede Italy apply mareg lemtfelgu for September intake you can contact me @Naynan2
Tnsh gize slekerew feten belu
Good luck🤗
Signed Beth.
14 Feb 2024, 18:55 UTC≈3,030 views6 reactionsread 4 September 2026 °•.Never take it seriously.!
If you never take it seriously,you never hurt,and if you never hurt you’re always so happy ✨.•°
👍6
Signed Beth.
14 Feb 2024, 18:50 UTC≈2,880 views3 reactionsread 4 September 2026 You only live once !(yolo) must be your motivation.
👍3
Signed Beth.
14 Feb 2024, 17:43 UTC≈2,850 views7 reactionsread 4 September 2026 አቋራጭ መንገድ የለም።❌
Use the smart way!!!🤔🤔
🙏6🔥1
Signed Abigail🌸
12 Feb 2024, 12:34 UTC≈2,920 views6 reactionsread 4 September 2026 ሰላም👋👋
🫡Success is the sum of all efforts, repeated day-in & day out so never give up. 💪🏼💪🏼
Keep up your efforts!!🫶🏻🫶🏻
🥰5👍1
Signed Abigail🌸
18 Dec 2023, 14:37 UTC≈3,230 views16 reactionsread 4 September 2026 💡 ካንፓስ tip
💡 ገንዘብ ና ካንፓስ ....! 💡
📚 በምድር የትኛውም ስፍራ ብትሆን ፔሳ (pisa) ገንዘብ ወሳኝ ጉዳይ ነው ግቢ ደሞ ትቸግራለች ። በአማካኝ 700 ብር በወር በቂ ነው ። ግን ቤተሰብ ከማስቸገር ሌላ መንገዶችን በት በት ማለት ያስፈልጋል ። እስቲ መንገዶቹን በ2 ከፍለን እንመልከት ....!
✏️ አስጠሊ የሆኑ ገንዘብ መስሪያ መንገዶች ....!
📚 አንድ አባባል አለ ...የሰው ልጅ ሀብት ንብረቱን ከሸጠ ቸግሮታል ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ተቸግሯል ማለት ነው ይባላል ። በግቢ ህሊናቸውን ሸጠው የሚማሩ አሉ ....ምክንያቱ አንዳንዱ ምክንያታዊም ነው ፤ አንዳንዱ ደሞ እዚ ግባ የሚባል አይደለም ። እስቲ አሳፋሪ የሆነ መን…
👍11❤5
Signed Abel✨
17 Dec 2023, 12:53 UTC≈2,120 views17 reactionsread 4 September 2026 እኔ ስቆሽሽ እሱ እያነፃኝ ፣ እኔ እየወደኩ እሱ እያነሳኝ ፣ በቸርነቱ እና በምህረቱ ብዛት ዛሬ እዚህ ደረስኩ ፣ ዛሬ የ 20ኛ አመት ልደቴ ነው። ለዚህ ላበቃኝ አምላክ፣ እግዚአብሔር ፣ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏
🥰16👏1
Signed Abel✨️
16 Dec 2023, 14:23 UTC≈2,160 views7 reactionsread 4 September 2026 ወራቤ university😘
አድራሻ
ወራቤ ዮኒቨርስቲ በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን የሚገኝ ከተማ
ነው ፤ስልጤዎች ፍቅር ናቸው ።
የአየርሁኔታ
ያን ያክል ቀዝቃዛም ሞቃትም አይባልም ፤መካከለኛነው
የአየርንብረቱ ለኑር ተስማሚ የሚባል አይነትነው ።
የሚሰጡትፊልዶች
ለNatural ኢንጅነሪንግ መስጠት አልጀመረም።
computerscience,
appliedscience
agricultureዋና ዋና ኮርሶቹናቸው 🙌
ከጤናዘርፍ ደግሞ
midwifery,
nursing
pharmacyይሰጣል።
የካፌምግብ
በጣም ደስየሚል፤የጣፈጠ ፅድትያለው ነው ፤ግቢው
በፍፁም በካፌምግብ አይታማም ..የእናተቤት በራሱ የዚንያክል
አይጥምም...!
ከካፌውጪ ያለምግብ
ከካፌውጪም ለተማሪ ተመጣጣኝ …
👍5❤2
Signed Abel✨
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @androethiop. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.