23 Jun 2023, 18:08 UTC810 viewsread 6 August 2026 የቂያማ ምልክቶች‼️‼️
• ግብረ ሰዶም
• ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት
• ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው
• በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም
• ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት
• የደጃል መምጣት
• የኢማም አህመድ መምጣት
• የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ
• የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት
• ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ)
• ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ
• ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት
• ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መው…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
17 Jun 2023, 19:54 UTC493 viewsread 6 August 2026 🕋 አስር ቁም ነገሮች ስለ ዙል ሒጃ አስር ቀናቶች
=========================
// የተለየ ደረጃ እንዳላቸው ሚጠቁሙ ማስረጃዎች//
❶ ``በነዚህ አስር ለሊቶች አላህ ቁርአን ላይ ምሎባቸዋል።
{ﻭَﺍﻟْﻔَﺠْﺮِ . ﻭَﻟَﻴَﺎﻝٍ ﻋَﺸْﺮٍ } [ ﺍﻟﻔﺠﺮ 2-1: ]
(( በንጋት እምላለ ⓵ በአስሩም ለሊቶች ⓶))
{ሱረት ፈጅር 1-2}
➻ኢብን ከሲር በዚህ የቁርአን አየቀፅ የተፈለገው አስሩ የዙል ሒጃ እንደሆነ ይጠቅሳል። ይህንን ደግሞ ኢብን አባስ: ኢብን ዙበይር: ሙጃሒድ እና ሌሎችም ብለውታል።
❷ በሀዲስም እንደመጣው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
« ﻣﺎ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻓﻲ ﺃﻳّﺎﻡ ﺃﻓﻀﻞ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﻌﺸﺮﺓ »
<<…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
17 Jun 2023, 19:53 UTC326 viewsread 6 August 2026 🎐「 ከሰው ፊት ስትሞገስ . . 」💌
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
📮:ብዙውን ግዜ ፊትለፊትህ የሚያሞካሹህ ሰዎች እንደ ማይጠቅሙህ ሁሉ ሳይመክሩህ ከጀርባህ የሚተቹህም አይጎዱህም።
📌:የዚድ ቢን መይሰራ ረሂመሁላህ እንዲህ ይሉ ነበር ፦
« አንድ ሰው በፊትለፊትህ ካሞጋገሰህ #ተቃወመው ፣ ቆጣ በል ፣ አድናቆቱንም እንዳታፀድቅለት። »
#በልም☞
« አምላኬ አላህ ሆይ ! እነሱ በሚሉት ነገር እንዳትይዘኝ ፣ የማያውቁትንም #ጥፋቴን ማረኝ። »
📕:ሂልየቱል አውሊያእ ⋮ ቅፅ 5 ገፅ 240 ∬
📌:كان يزيد بن ميسرة – رحمه الله - يقول:
« إذا زكّاكَ رجلٌ في وجهِكَ فأَنْكِرْ عليهِ واغضبْ ولا تُقِرَّ بذلكَ »…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
17 Jun 2023, 19:50 UTC257 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @yasin_nuruPhoto
ከተማው በጎርፍ ተጥለቀለቀ። በተከታታይ ቀናት ኃብት ንብረትን አውድሞ ነፍሳትን አጠፋ። ህፃን አዛውንት ብርቱ ጀግና ሳይቀር በጎርፉ እየተጋዘ ከአለቶች ጋር ተላተመ። መኪናን ከነ ሹፌሩ ቤትን ከነማገሩ ነቅሎ አጋዘ።
በዚህ ወቅት ያረቢ ሊሉ እጆች ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ ብለው ከቤቱ ተሰየሙ። ረቢ ረቢ እያሉ ተንሰቀሰቁ። አላህም ምላሽ ሰጠ ወደርሱ የተዘረጉ እጆችን ተቀበለ። ድምፃቸውን ሰማ ዕንባቸውን አበሰ። የኔ ባሮች ጠርታችሁኝ አላሳፍራችሁም ተማፅናችሁኝ እምቢ አልላችሁም አለ።
በአንድ ወቅት የተከሰተ ነው
አላህዬ ቢቀጣም ሊምር ቢጎዳም ሊያሽር ፈልጎ ነው
@yasin_nuru
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
16 Jun 2023, 19:04 UTC322 viewsread 6 August 2026 "وليال عشر"
<<በዐስር ሌሊቶችም>>
(አልፈጅር 2)
ወዳጆቼ:- ከዚህ የአላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ መሀላ ምንን ትጠብቁ ይሆን!? ይህ መሀላ እኮ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ግንኙነት ማስዋቢያ ነው። እነኚህ ዐስር ሌሊቶች የልብ በሽታዎችን ማከሚያ ተጨማሪ ዕድሎች ናቸው። በወንጀሎቻችን እናልቅስ ፤ ልቦናችንን ወደ አላህ እናዙር ከአላህ ጤና እና መሀርታን እንለምን። ዐስርቶቹ እኮ በፀጋዎች ተንበሽብሸው ነው የመጡት የዐረፋ ቀን ደግሞ ’ማትመለስ የሆነች ቀን ነች¡ ዱዐእ እና ኢስቲጝፋርን አንርሳ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَع…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
16 Jun 2023, 18:59 UTC311 viewsread 6 August 2026 አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ወርቃማ ቀናቶች
ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው::
እነዚህ አስር ውድ ቀናቶችም ጌታችን አላህ(ሱወ) ምሎባቸዋል::
የአላህ መልዕክተኛ (الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፤
ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133)
በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራ…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
Channel photo updated
4 Mar 2023, 18:14 UTC371 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
4 Mar 2023, 18:14 UTC368 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
4 Mar 2023, 18:14 UTC324 viewsread 6 August 2026 Photo
قال ﷺ (خيركم من أطعم الطعام وردَّ السلام) صحيح الجامع
"Irra caalaan keessan nama nyaata nyaachisee fi salaamtaa deebise"
«በላጫችሁ ምግብን ያበላ እና ሰላምታን የመለሰ ነው»
"Sadaqaan dallansuu rabbii qabbaneessiti"
Nabi muhammed(s.a.w)
Baatiin❤ mararfannaa hawwiidhaan eegamaa turte dhufuudhaaf guyyoota qubaan lakkawaman qofatu hafe,maarree isin hoo warroota waan faxaraniin hinqabneef maal yaaddan?!?
Bilbilaa 0988407…
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
4 Mar 2023, 18:14 UTC332 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
23 Feb 2023, 19:17 UTC314 viewsread 6 August 2026 Photo
💜 Post/ንግግርህ ላይ ታዋቂ ሰው
አንድ ጊዜ Comment ሲሰጥህ ወይም
Share ሲያደርግልህ ደስ ይልሃል‥
๏ በረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርደህ
አላህ 10 ጊዜ ሲመልስልህስ?
አላሁመሰሊ ወሰሊም አላ አሽረፈል ኸልቂ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ አጅመዒን💝
🥰 ነገ ጁምዓ ነዉ መልካም ጁምአ😊
Signed Α-м-ι-я 𝕗-𝕖-𝕜-𝕚-𝕣
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @analmuslimi. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.