ጥራት ያለው ተፈጥሮዊ ምርቶችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ምርቶቻችን በተለያዩ ክፍለሀገራት እንዲሁም በአዲስ አበባ ማግኘት ይችላሉ። በክልል ከተሞች ለማከፋፈል የምትፈልጉ ያናግሩን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል ያናግሩን። #organics #healthy #ሞሪንጋ #ተፈጥሮ #herbs #ethiopian_tik_tok #moringa #አዲስአበባ
🔥5

Channel
@amdanorganics
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
124subscribers
+3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002109613424 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @amdanorganics |
| Created | Between 1 November 2023 and 26 March 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/amdanorganics |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 23:44 | 124 | +1 |
| 20 Aug 2026, 02:02 | 123 | +1 |
| 14 Aug 2026, 01:19 | 122 | +1 |
| 9 Aug 2026, 03:47 | 121 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:36 | 121 | first reading |
13 posts held, back to 26 March 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 4 May 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
31 reactions across 7 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 45.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🔥 | 14 | 45.2% | |
| 👍 | 8 | 25.8% | |
| ❤ | 3 | 9.68% | |
| 👌 | 3 | 9.68% | |
| 👏 | 2 | 6.45% | |
| 🥰 | 1 | 3.23% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 7 of the 13 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 31reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 13 most recent posts we hold, published 26 March 2024 to 4 May 2025, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ጥራት ያለው ተፈጥሮዊ ምርቶችን እኛ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ምርቶቻችን በተለያዩ ክፍለሀገራት እንዲሁም በአዲስ አበባ ማግኘት ይችላሉ። በክልል ከተሞች ለማከፋፈል የምትፈልጉ ያናግሩን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን በመደወል ያናግሩን። #organics #healthy #ሞሪንጋ #ተፈጥሮ #herbs #ethiopian_tik_tok #moringa #አዲስአበባ
🔥5
ከምንታወቅበት የሞሪንጋ ፖውደር በተጨማሪ በደንበኞቻችን ተወዳጅ ከሆኑት ምርቶቻችን መካከል የተወሰኑት - የከርከዴ ሻይ (hibiscus flower tea) - የሞሪንጋ ፍሬ (moringa dry seed) - የአሽዋጋንዳ ፓውደር (ashwagandha powder) ለማዘዝ በ +251943446074 አልያም +251923253103 ይደውሉ። ለተጨማሪ መረጃ ድህረገፃችንን ይጎብኙ።
🔥2❤1
በኢትዮጲያ ገበያ ዉስጥ ደረጃውን የጠበቀ የሞሪንጋ ዱቄት ለማግኘት ተቸግረዋል? አምዳን ሞሪንጋ 100% ኦርጋኒክ እና ያለ ምንም ማቆያ (preservative) በጥራት የሚያዘጋጃቸውን የሞሪንጋ ዱቄት ደረጃውን በጠበቀ እና እርሶን በሚመጥን አስተሻሸግ ገበያ ላይ አቅርቦሎታል። በጅምላ ለማከፋፈል ለምትፈልጉ እና ክልል ከተሞች ላይ በወኪልነት መረከብ የምትፈልጉ በ +251943446074 ወይም በ +251923253103 ይደውሉ። ጥራት እና ቅልጥፍና መለያችን ነው። #አምዳንሞሪንጋ #ሞሪንጋ
🔥3👍1
🌿 አምዳን ሞሪንጋ 🌿 ደረጃውን የጠበቀ ንፁህ እና ኦርጋኒክ የሞሪንጋ ዱቄት ለእርሶ አቅርበንሎታል። 👉🏽 በአዲስ አበባ ቦሌ ፣ መገናኛ ፣ አራት ኪሎ ፣ አና ሜክሲኮ በነፃ እናደርሳለን። 👉🏽 ወደ ክልል ከተሞች መላክ ጀምረናል። 🍃 250 ግራም = 300 ብር 🍃 🍃 500 ግራም = 600 ብር 🍃 🍃 1 ኪሎ = 1200 ብር 🍃 ለማዘዝ ወደ +251943446074 ወይም +251923253103 ፈጥነው ይደውሉ። #ሞሪንጋ #moringapowder
👌2👍2👏1🔥1
🌿 ሞሪንጋ(የሽፈራው ቅጠል)🌿 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔵 የተከበራችሁ የገጻችን ተከታታዮች የሞሪንጋ ፓውደር ለጤና ያለውን ጥቅም ልናስገነዝባቹ ወደናል ተከታተሉን፡- 📌 ሞሪንጋ አልሚ ምግብነት ይዘት አለው 📌 በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ይቀንሳል 📌 የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል 📌 ሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቅባት መጠን ያስተካክላል 📌 አስም እንዳይባባስ ያደርጋል 📌 ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ ያለ ሰዎች የሰውነት ክብደት መጠን ያስተካክላል ነገር ግን የመከላከል አቅምን አያስተካክልም 📌 የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ላለባቸው ጠቃሚ ነው 📌 በማረጥ ምክንያት የሚመጡ ድንገተኛ ሙቀት ስሜት እና እንቅልፍ የማጣት ችግርን ጤናማ ያደርገዋል 📌 የደም ማነስ ላለ…
የአምዳን ሞሪንጋ ከሌሎች የሞሪንጋ ምርቶች በኦርጋኒክነቱም ሆነ በውስጡ በሚይዘው የሞሎኪውን መጠን ከፍተኛ ነው።በፀሀይ ብርሀን የሚደርቅ ባለመሆኑ ሁሉንም አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ይይዛል ።የአምዳን ሞሪንጋን የተጠቀሙ ቀዳሚ ምርጫቸው አርገውት ደንበኝነታቸው ጊዜያት አስቆጥሯል እርሶ ከአምዳን ሞሪንጋ ጥራት ያለው ሞሪንጋ/ሽፈራው ይግዙ ለምርታችን ምስክር ይሆናሉ። 📌 ሞሪንጋ አልሚ ምግብነት ይዘት አለው 📌 በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ይቀንሳል 📌 የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል በተለያዩ ምክንያት የሚፈጠር እብጠትን ይከላከላል። 📌 ሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቅባት መጠን ያስተካክላል 📌 አስም በሽታን ይከላከላል አስም ያለባቸው ሰዎችንም በሽታው እንዳይ…
👍2
🌿 Moringa powder is a true superfood that can transform your health and wellness journey! 🌟 🌿 Moringa, often dubbed the "miracle tree," is packed with essential nutrients, making it one of the most nutrient-dense superfoods on the planet. 💪 💡 One of the greatest benefits of Moringa powder is its incredible energy-boosting properties. It provides a natural and sustained source of energy, without the highs and lows ass…
❤2👌1👍1🔥1
100% ንፁህ እና ተፈጥሮዊ ይዘቱን ሳይለቅ የተዘጋጀ የሞሪንጋ ዱቄት ከአምዳን ሞሪንጋ። ምርቶቻችን ምንም አይነት ማቆያ የማይጨመርባቸው ሲሆኑ ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ለውጭ ገበያም ስለምናቀርባቸው ጥራት ላይ አንደራደርም። ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ ወደ +251943446074 ወይም +251923253103 ይደውሉልን። #አምዳንሞሪንጋ #የሞሪንጋጥቅሞች #ሞሪንጋ #amdanmoringa #moringabenefits #moringa
👍2🔥2👏1🥰1
100% ንፁህ እና ተፈጥሮዊ ይዘቱን ሳይለቅ የተዘጋጀ የሞሪንጋ ዱቄት ከአምዳን ሞሪንጋ። ምርቶቻችን ምንም አይነት ማቆያ የማይጨመርባቸው ሲሆኑ ከሀገር ውስጥ በተጨማሪ ለውጭ ገበያም ስለምናቀርባቸው ጥራት ላይ አንደራደርም። ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ ወደ +251943446074 ወይም +251923253103 ይደውሉልን። #አምዳንሞሪንጋ #የሞሪንጋጥቅሞች #ሞሪንጋ #amdanmoringa #moringabenefits #moringa
ሞሪንጋ ለእርግዝና ምን አይነት አስተዋፅኦ አለው ሽፈራው በሁሉም የእርግዝና ወቅት ከቅድመ ወሊድ አንስቶ ፤እርግዝና እስከ ድህረ ውልደት ድረስ ጥቅመ ብዙ ነው፡፡ ቅድመ ወሊድ በተመለከተ ለማርገዝ ጥረት እያደረግሽ ከሆነ ሞሪንጋ በውስጡ ያለው ንጥረ ነገር የማራቢያ ስርአቱን በተፈለገው እና ጤናማ በሆነ መንገድ እርግዝና እንዲከናወን ይረዳል፡፡ በእርግዝና ወቅት ደግሞ እናት እና ልጅ ጤናማ የሆነ ቆይታ እንዲኖራቸው በውስጡ በሚገኘው ንጥረ ነገር አይረን ፣ካልሲየም ይረዳቸዋል፡፡ ከወሊድ በኋላም ቢሆን ይህ ታምራዊ ቅጠል የእናትየዋን ሰውነት በቶሎ እንድያገግም እና የጡት ወተት በደንብ እንዲኖራት ያደርጋል፡፡ ነገር ግን ሞሪንጋ ጥቅም እን…
ሞሪንጋ ለፀጉር ምን ጥቅም አለው ይህ ተአምራዊ ቅጠል የፀጉርን ይዘትን ጠንካራ ፣ወፍራም እና ጤናማ ፀጉር እንዲሆን ማድረግ ይችላል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ በውስጡ በያዘው አልሚ እና የሚያጠነክር ንጥረ ነገር ነው፡፡ ውስጡ የሚገኘውን ንጥረ ነገር ስንመለከት ደግሞ እንደ ፕሮቲን፣ቫይታሚኖች ፣ ዚንክ፣ ፎስፈረስ፣ ማግኒዥየም እና የመሰሉ ንጥረ ነገሮች ስለሚገኝ በቀላሉ ጤናማ ፀጉር እንዲኖረን ይረዳናል፡፡ ለማዘዝ ወደ +251943446074 ወይም +251923253103 ይደውሉ። #moringa #moringabenefits #amdanmoringa #ሞሪንጋ #የሞሪንጋጥቅሞች #አምዳንሞሪንጋ
የሞሪንጋ ዱቄት ለቆዳችን ምን ጥቅም አለው? ከምግብነት በተጨማሪም ሞሪንጋ ቆዳችን ላይ በውሃ በመበጥበጥ መቀባት እንችላለን፡፡ ሞሪንጋ ለቆዳችን ያለውን ጠቀሜታ ስንመለከት ደግሞ በውስጡ ፀረ-ባክቴሪያ የያዘ እንደመሆኑ መጠን Ø ከቆዳችን ላይ የሞቱ ሴሎችን በቀላሉ ያስወግዳል፡፡ Ø ጀርሞችን ይገድላል፡፡ Ø ለብጉር መድሀኒት ነው፡፡ Ø የጠቆረ ቆዳን ወደነበረበት የቆዳ ቀለም ይመልሳል የሚሉት ተበቃሽ ናቸው። ለማዘዝ በ+251943446074 ወይም +251923253103 ይደውሉ። #የአምዳን #ሞሪንጋ #moringa #amdanmoringa #moringabenefits
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @amdanorganics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 479,494 of 1,622,561entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Amdan Organics” (@amdanorganics), 124 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/amdanorganics.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.