25 Aug 2022, 17:56 UTC543 viewsread 9 August 2026 ለሆዴ .......😑
አንድ ሰውዬ በመንገድ እያለፈ 🚶♂
አንድ የሀብታም ልጅ ለቅሶ😭 ላይ የሚገርሙ ምግቦችን ያይና 👀
የሌለ እየቀወጠ እያለቀሰ ገባ🧎♂መሬት ላይም መንፈራገጥ ጀመረ ሰዎቹም ምን አይነት ዘመዱ ቢሆን ነው እያሉ አጽናንተው🤲 ከሚያምሩት ምግቦች ካበሉት ካጠጡት ቦሀላ ምን ቢል ጥሩ ነው 😸
የሞተው ግን ወንድ ነው ሴት 🤣😂
ለ ጀለሶቻቹ አጋሩ ፈታ ይበሉ👇👇
https://t.me/amazingfuny
Signed Tell Ur..
24 Aug 2022, 11:18 UTC517 viewsread 9 August 2026 መቃብር ጋር ...😄😂
ዳኛ: ለመሆኑ መኪናዉን ለመስረቅ ምን አነሳሳህ?
ሌባ: ክቡር ዳኛ መኪናዉ የቆመዉ መቃብር ስፍራ ነበር
ዳኛ: እና ቢሆንስ?
ሌባ: ባለቤቱ የሞተ መስሎኝ ነዉ
😂😂
https://t.me/amazingfuny👈ገባ
Signed Tell Ur..
22 Aug 2022, 18:32 UTC461 viewsread 9 August 2026 ሚስት - የኔ ፍቅር የሰርግ ሰርተፍኬታችንን እያገላበጥክ ማየት ከጀመርክ አንድ ሰዓት ሊሆንህ ነው ምን እየፈለክ ነው?
ባል - የአገልግሎት ግዜ ማብቂያውን (ኤክስፓየር ዴቱ) መቼ እንደሆነ ለማወቅ ስለፈለኩ ነው::
ሼር በማድረግ ፈታ በሉ
ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ ይደርሶታል
ለፈገግታ:
ሚስት - የኔ ፍቅር የሰርግ ሰርተፍኬታችንን እያገላበጥክ ማየት ከጀመርክ አንድ ሰዓት ሊሆንህ ነው ምን እየፈለክ ነው?
ባል - የአገልግሎት ግዜ ማብቂያውን (ኤክስፓየር ዴቱ) መቼ እንደሆነ ለማወቅ ስለፈለኩ ነው::
ሼር በማድረግ ፈታ በሉ
ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ ይደርሶታል
https://t.me/amazingfuny
ዘና ፈታ እያሉ ቀንወን ያሳልፉ
ከጉራጌዎ…
Signed 🅢σ𝕔ïă𝓫𝓵𝓮
21 Aug 2022, 11:21 UTC491 viewsread 9 August 2026 ልጅ:- አባዬ ደደብ ማለት ምንድነው?
አባት:-ደደብ ማለት ነገሮችን አቅሎ መስራት ወይም ማስረዳት ሲችል ውስብስብ አድርጎ በማይገባ መልኩ የሚያቀርብ ነው። ገባህ?
ልጅ:-አልገባኝም
😄😄😂😂😂😜
በየቀኑ ለጆሮ አዳዲስ የሆኑ ቀልዶችን ከኢትዮጰያ ምርጥ ፈታ አድራጊ ፈታን ይቀላቀሉ
Join us
https://t.me/amazingfuny
Signed 🅢σ𝕔ïă𝓫𝓵𝓮
21 Aug 2022, 11:19 UTC378 viewsread 9 August 2026 ተቋርጦ የነበረው ቀልደኞቹ በአዲስ አቀራረብ አዳዳስ አዝናኝ እና አስተማሪ ቀልዶችን ይዞ ከተፍ ብሏል add ይደረግ share እንዳይረሳ
https://t.me/amazingfuny
Signed Tell Ur..
8 Oct 2021, 18:14 UTC741 viewsread 9 August 2026 #ይህን_ያውቁ_ኖሯል?
በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከ2,345,664,775ሰዎች መሀል 94% ያንን ቁጥር በስንፍናቸው ምክንያት ሳያነቡ ነው የሚያልፏት 😂😜
#ስማ_አንተንም_ጭምር_ነው 😝😝😝😝😝
Please share for you friend's👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇😁😁join us
@amazingfuny
Signed ابن مسعود رضي الله عنه
27 Mar 2021, 05:08 UTC≈1,110 viewsread 9 August 2026 ማንዴለችን
ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት
ጊዜ ነጭ
ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው። ስሙም ፒተር
•
# አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን
እየበሉ ሳለ
ማንዴላ
በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ። ዘረኛው
ፒተርም "አቶ
ማንዴላ! አሳማና 'ርግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም!"
ሲላቸው ብልሁ
ማንዴላም
"አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ" ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ
ይቀመጣሉ።
•
# በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን ሊወጣበት ያስባል።
አንድ ቀንም
ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ
•
" ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና
በአንደኛው
ቦርሳ
'ገንዘብ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ…
Signed typeing .......
13 Dec 2020, 08:01 UTC≈1,030 viewsread 9 August 2026 Photo
@amazingfuny
@amazingfuny
Signed typeing .......
21 Nov 2020, 05:24 UTC≈1,060 viewsread 9 August 2026 👉 አንዱ ንግድ ፍቃድ ሊያወጣ ሄዶ
የታደሰ መታወቂያ አለህ ሲሉት ምን ቢል ጥሩ ነው
:
:
:
🙄 የታደሰ የለኝም የኔን ግን አለኝ
@amazingfuny
@amazingfuny
Signed T F
21 Nov 2020, 05:24 UTC980 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed T F
21 Nov 2020, 05:23 UTC901 viewsread 9 August 2026 ፍርድ ቤተ ችሎት እየተካሄደ
በመሀል ሰዎች ያወራሉ
👉ዳኛ ... ጸጥታ ይከበር ..ጸጥታ
ከአሁን በኋላ አንዲት ድምፅ ያሰማ ይባረራል
👉ተከሳሽ ...'ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ'
@amazingfuny
@amazingfuny
Signed T F
20 Nov 2020, 11:05 UTC965 viewsread 9 August 2026 # ሴት_ብቻ_ናት_እንዴ ?
በመከዳት ሀገር በመጎዳት መንደር
በፍቅር ቀበሌ ልቧን ሰብራ ምትኖር
ሴት ብቻ ናት እንዴ እውነት እንናገር ?
ቤት ይቁጠረው እንጂ
•
•
ለነጋችን በሚል ዛሬውን በረሳ፣
እርሱን እየጣለ እሷን እያነሳ፣
ሄዋን ሞልቶ ሳለ በዝቶ ተትረፍርፎ፣
የሂዎት ገፁ ላይ እሷን ብቻ ፅፎ፣
ባመነው ልክ ያህል ክደትን አትርፎ ፣
አለችኝ በሚላት የለህም ተብሎ ፣
ልኑርልሽ ባላት ተገፍቶ ተጥሎ፣
°° ዕልፍ አዳም እኮ አለ °°
•
•
ከመውደድ ካብሮነት ከፍቅር ተኳርፎ
የኔነቱን ህመም በውስጡ ቆልፎ
ሰው በበዛው አለም
ተገሎ የሚኖር ብቼኝነት አቅፎ
@amazingfuny
Signed T F
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @amazingfuny. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.