18 Feb 2026, 06:25 UTC75 views4 reactionsread 11 August 2026 Forwarded from @ibrahimapologeticsPhoto
ሚስጢር ሹክ ልበላቹህ 🌸
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ✨
ላኢሏሐኢለሏሁ ዋህደሁ ላሸሪከ ለህ ለሑል ሙልክ ወለሑል ሐምድ ወሑወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር
ከአሏህ በቀር በሐቅ ሊመለክ የተገባው የለም ብቸውን ያለ አንዳችን ተጋሪ ሥልጣን ሁሉ ለርሱ ነው ምስጋናም ሁሉ ለርሱ ይገባል እርሱ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነው
✨ ይህን ዚክር በቀን 100 ጊዜ ያለ
🌴10 በባርነት የተያዙ ሰዎችን ነጻ እንዳወጣ
🌴100 ምንዳ
🌴100 ሐጥያት
🌴እንዲሁም ከሰይጣን ጉትጎታ ቀኑን ይጠበቃል
ይህን ካለ ሰውም የተሻለ የሰራ…
❤2👍2
18 Feb 2026, 02:26 UTC62 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @ibrahimapologetics
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ 🌸
🏠 በጀነት ቤት ባለድርሻ መሆን ይሻሉን :)
በዚህን ጊዜ የራስ ቤት ይኖረን ዘንድ ምን ያህል አልፊ አድካሚ ነው አላህ ያግራልን ያግራራልን ቤት ለሌለን ቤት ይስጠን
አሚን !
ለዱንያው ለአላፊው እንደምንጨነቀውም እንምንለፋው አኼራውንም አንዘንጋ ቤት በጀነት ይኖረን ዘንድ በረመዷን በኒህ ላይ ዒባዳህ(አምልኮ) እንበራታ !
1⃣ኛ ሱናህ ሰላት
✨ከፈጅር ሰላት በፊት ሁለት ረካዐ
✨ከዙሑር ሰላት በፊት አራት ረካዐ ከዙሁር በሗላ ሁለት ረካዐ
✨ከመግሪብ ሰላት በኋላ ሁለት ረከዐ
✨ከኢሻ ሰላት በኋላ ረከዐ
📖 ሶሒሕ ሙስሊም 728
2⃣ኛ
✨ በል እርሱ አላህ አንድ ነው ሱረቱል ኢኽላስን 10 ጊዜ መቅራት
📖 ሙስ…
16 Feb 2026, 21:10 UTC310 viewsread 11 August 2026 የእንሰሳት እና እፅዋት መብት ግድ የማይሰጠው ጌታ
ኢየሱስ በአዲስ ኪዳን ለእንሰሳቶች ሞ.ት እና ለእጽዋት መጥፋት ምክንያት ሆኗል ተብሎ በዋናነት ሁለት ክፍሎች እንደ ትችት ይነሱበታል። በዚህም ኢየሱስ የእንስሳትና የእጽዋት ህይወትና መብት የማይገደው ነው ተብሎ በቀደምት ፈላስፎች ዘንድ ሲተች ቆይቷል።
👉 ማቴዎስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³¹ አጋንንቱም፦ ታወጣንስ እንደሆንህ፥ ወደ እሪያው መንጋ ስደደን ብለው ለመኑት። ሂዱ አላቸው።
³² እነርሱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ሄዱና ገቡ፤ እነሆም፥ የእሪያዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር እየተጣደፉ ሮጡ በውኃም ውስጥ ሞቱ።
👉 ማቴዎስ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠ…
16 Feb 2026, 21:10 UTC315 viewsread 11 August 2026 And it would have been the same in the case of beasts and trees, if we had that community with them which you imagine.
https://www.newadvent.org/fathers/1402.htm
በዚህ ክፍል ቅዱስ አውግስጢኖስ ባጠቃላይ እየሞገተ ያለው እንሰሳትን መግ.ደል ሞራሊ "ግድያን መፈጸም ነው" አይባልም። እንሰሳት እንደ ሰዎች አይነት የመኖር መብት የላቸውምና። እንሰሳት የገ.ደለ ወንጀል ወይም ኃጢ.አት ፈጸመ አይባልም። ኃጢ.አት ወይም ግድ.ያ እንደመፈጸም ቢቆጠር ኖሮ ክርስቶስ ይህን አይፈጽምም ነበር በማለት ነው መከራከርያውን እያነሳ ያለው።
~ከላይ የሰፈረውን የአውግስጢኖስ "for, o…
16 Feb 2026, 21:10 UTC252 views1 reactionsread 11 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
Channel photo updated
11 Feb 2026, 21:37 UTC302 viewsread 11 August 2026 የተቃራኒ ፃታ መቀላቀል እና ፍቺ
👉 የ South Cost Today የዜና ዌብሳይት የአርቲክሉን ርዕስ "ጥንቃቄ፦ መስሪያ ቢሮ ለትዳርህ አደጋ የሚፈጥር ሊሆን ይችላል"
ባለበት ልጥፉ፥ በስዊድን ሀገር በ2003 እ.አ.አ 1500 መስሪያቤቶች ውስጥ በሚሰሩ በ37,000 ቅጥረኛ ሰራተኞች ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሠረት ከተቃራኒ ፆታ ጋር የሚሰሩ ባለትዳሮች ፍች ተመሳሳይ ፆታ ጋር ከሚሰሩት ባለትዳሮች ጋር ሲነፃፀር የትዳር ፍቹ በ70% ብልጫ እንዳለው ጥናቱን ዘግቧል። በዚህ ጥናት እንደ መፍትሔ ከተቀመጡት ሀሳቦች አንዱ ቢቻል ባለትዳሮቹ በተመሳሳይ መስርያ ቤት ቢሰሩ አደጋውን በግማሽ ፐርሰንት እንደሚቀንሰው ነው።👇
https://eu.southcoasttoday.co…
11 Feb 2026, 21:36 UTC254 viewsread 11 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Channel photo removed
6 Feb 2026, 20:18 UTC365 views1 reactionsread 11 August 2026 ክርስቶስ ቻይናዊ ሴት ሆኖ መጥቷል
ዛሬ ላይ በቻይና የኃያሉ አምላክ ቤተክርስቲያን(Church of Almaighty God) የተሰኘ ቤተስክያን ያላቸው ራሳቸውን ምስራቃዊው መብረቅ(Eastern Lightning) ብለው የሚጠሩ በሌሎች ክርስትያኖች የተወገዙ የክርስትና cult ያሉ ሲሆን፥ ኢየሱስ "ቶሎ እመጣለሁ" ባለበት መሠረት በዳግማዊ ትስጉት ፆታውን ቀይሮ Yang Xiangbin የተሰኘች(በግራ ምሳል ያለችዋን) ቻይናዊ ሴት ሆኖ እንደመጣ ያምናሉ።
ድሮ በወንድ ፆታ የመጣው ክርስቶስ ራሱ በዳግም መምጣቱ በሴት ፆታ እንደመጣ እና ስሙ/ሟ Yang Xiangbin እንደሆነ፤ እንዲሁም በቻይና ሴቷ ክርስቶስ ትዳር መስርታ እንደምትገኝ ያምናሉ።
ሃይማኖቱ በቻይና፣ በአ…
😁1
6 Feb 2026, 20:18 UTC296 viewsread 11 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
23 Jan 2026, 18:44 UTC241 viewsread 11 August 2026 'እንደ ሙሴ ያለ ነብይ' በቁርአን እና በባይብል
ከአመታት በፊት ነበር፤ ጉዞ ወጥቼ መንገድ ላይ ለማደር ተገድጄ መኝታ ቤት ይዤ ወጣ አልኩና ከአንድ ሙስሊም ቤት እራት አዝዤ ተቀመጥኩ።
እራቱ እስኪመጣልኝ ቲቪ ማየት ጀመርኩ። ኤይ ማሻአላህ! አፍሪካ ቲቪ ላይ በጣም የምወዳቸው ሼኽ ዶ/ር ሙሐመድ ሓሚዲን የተፍሲር(የቁርአን ማብራርያ) ተከታታይ ትምህርት እያስተማሩ ነበር።
ትኩረቴን ሙሉ ለሙሉ ወደሳቸው አድርጌ ማድመጥ ጀመርኩ..
ስለ ሙሳ(ዐ.ሰ) ነበር ከቁርአን ጋር የሳቸውን ስም አያይዘው ሲተነትኑ የነበሩት።
ሼኹ የተናገሩት(ቃል በቃል አደለም)፦ የሙሳ(ዐ.ሰ) ስም ከየትኛውም ነብያት በበለጠ ቁርአን ላይ ብዙ ጊዜ ተጠቅሷል።
ለምንድን ነው የሙሳ(ዐ.ሰ) ስም…
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @alfurqan_11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.