የጫማ ሰሪ ልጅ አብርሃም ሊንከን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሁኖ መንበረ ስልጣኑን የተረከበ ሰሞን ተቃዋሚዎች "የጫማ ሰሪ ልጅ እንዴት ፕሬዝዳንት ይሆናል?!" እያሉ ብዙዎች ተቃወሙት።በወቅቱ አባቱ ጫማ ሰሪ ነበር። በዓለ ሲመቱ ቀን ደረሰና አብርሃም ሊንከን የመጀመሪያ ንግግሩን ሊያደርግ በምክር ቤቱ ተገኘ።ከተሰበሰበው ሰው መሐል አንዱ ተቃዋሚ ተነስቶ "አብርሃም ሊንከን ሆይ አባትህ ለእኔ ቤተሰቦች ጫማ እንደሚሰራ ልትዘነጋ አይገባም!" በማለት ሲያሾፍበት ሌሎች በሳቅ አጀቡት። ሁኖም አብርሃም ሊንከን እንዲህ በቀላሉ በሰዎች ንግግር ልቡ የሚሰበር ሰው አልነበረም።ያሾበትን ሰው አትኩሮ እያየ እንዲህ ሲል ምላሽ ሰጠው " ልክ ነህ አባቴ ለእርስዎ ቤተሰቦች ጫማ እን…

Channel
ዓለም ማያ
@alemmayapictures
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
13subscribers
+0 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002697780585 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @alemmayapictures |
| Description | ይህ የዓለም ማያ የቴሌግራም ገፅ ነው። በዚህ ገፅ ላይ ከዓለም ዙሪያ የተሰበሰቡ አስደናቂ ታሪኮች ይቀርቡበታል። |
| Created | 23 April 2025 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/alemmayapictures |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 03:46 | 13 | no change |
| 8 Aug 2026, 03:17 | 13 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 23 April 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 26 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 11
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
Photo, posted without a caption
በ1990 ዓ.ም መኪኖች ተመርተው ወደ ገበያ ከመውጣታቸው በፊት ጥንካሪያቸው በዚህ መንገድ ይለካ ነበር።አሁን ላይ ያሉ መኪኖች ይህ ሁሉ ሰው ቢቆምባቸው ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡት😀
አንስታይን የዮኒቨርስቲ ተማሪ እያለ ስለሚለብሰው ልብስ ግድ የማይሰጠው አይነት ሰው ነበር።ይህ ባህሪው የሚያናድዳት የዮኒቨርስቲው የጽዳት ሰራተኛ "አንተ ወጣት ነህ! የተሻሉ ልብሶችን መልበስ እየቻልህ ለምን እንደዚህ ለብሰህ ትዞራለህ? " አለችው። "ማንም እኮ አያውቀኝም ምንም ብለብስ ችግር የለውም!" በማለት መለሰላት። ከሀያ ዓመት በኋላ አንስታይን የኖቬል ሽልማትን አሸንፎ ታዋቂ ሰው ሆነ።ወደ ተማረበት ዮኒቨርስቲ በመመለስ ማስተማር ጀመረ። አለባብሱ ግን እንደ ድሮው ነው አልተቀየረም።የያኔዋ የጽዳት ሰራተኛ አሁንም "ሚስተር አንስታይን ዓለማችን ላይ ካሉ ታላላቅ ሳይንቲስቶች መካከል አንዱ ሁነሀል።አለባብስህ ግን አሁንም እንደ ተማሪነትህ ነው አልተቀየረ…
አስተናጋጅ ጦጣዎች ጃፖናውያን "ሰው ብቻ ሳይሆን ጦጣ'ም አሰልጥነን ባለሙያ እናደርጋለን" እያሉ ነው። ይህ ፊልም ሳይሆን በጃፖን ምድር እውን የሆነ ትዕይንት ነው። ይህ በጃፖን የሚገኝ አስገራሚ ሬስቶራንት ካያቡኪያ ታቨርን በመባል ይታወቃል።በዚህ ሬስቶራንት ውስጥ ሲገቡ እንደለመዱት የሰው አስተናጋጅ ሳይሆን የጦጣ አስተናጋጆች ከፊትዎ ሲርመሰመሱ ቢያዮ አይደናገጡ እርስዎን ለማስተናገድ የሰለጠኑ ብቁ አስተናጋጅ ናቸው። ስማቸው'ም ያት ቻን እና ፉኩ ቻን በመባል ይጠራሉ።ስራ ከመጀመራቸው በፊት ዮኒፎርማቸውን መልበስ ቀዳሚ ተግባራቸው ነው።ሞያዋ እንዳማረላት ሴት ወገባቸውን ታጥቀው ወዲህ ወዲያ ይላሉ። መጠጦችን በመያዝ ለደንበኞች ያደርሳሉ። ከደንበኞች የሚያገ…
hard work VS smart work የአሜሪካው የስነ ህዋ ምርምር ተቋም (NASA) አስትሮኖመር ወደ ህዋ በሚልክበት ሰዓት አንድ ያልጠበቀው ችግር አጋጠመው።ተመራማሪዎቹ ህዋ ላይ ሁነው ዳታዎችን በወረቀት ለመመዝገብ ሲሞክሩ ስክርቢቷቸው አይጽፍም።ምክንያቱም የቦታው ግራቪቲ ዜሮ ስለሆነ የስክርቢቶ ቀለም ሊወርድ አይችልም። ተመራማሪዎቹ ይህ ችግር ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ ሌት ተቀን በዜሮ ግራቪቲ የሚሰራ ስክርቢቶ ለመስራት ምርምር ማድረግ ጀመሩ።ለስራው ማስኬጃ 12 ሚሊየን ዶላር ተመደበ።በመጨረሻም ከአስር ዓመት ምርምር በኋላ ሐሳባቸው እውን ሁኖ መስራት ቻሉ። አስገራሚው ነገር በጠፈር ሳይንስ ዘርፍ የአሜሪካ ተፎካካሪ የሆነችው ራሽያ'ም ይህ ችግር ግጥሟት ነ…
ራስን ከሱስ ለማላቀቅ የተደረገ ታላቅ ተጋድሎ! ይህ ቱርካዊ ሰው ኢብራሂም ዩሴልን ይባላል።ላለፉት ሀያ ዓመታት ያህል በየቀኑ ሁለት ፓኮ ሲጋራ ማጨስ የዘወትር ተግባሩ ነው።ፊቱን እንደ ነሐሴ ደመና በጭስ ደብቆ መዋልና ማደር የህይወት ዘይቤው ነው። ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ ግን አንድ ክስተት ራሱን ቆም ብሎ እንዲያይ ዕድል ሰጠው።የሚወደው አባቱ በሳንባ ካንሰር ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየው።ይህ ለእሱ ትልቅ የማንቂያ ደውል ነበር።ይህ ዕጣ በእሱ'ም እንዲደርስ አይፈልግም። ከዛ በኋላ ነበር ከሲጋራ ሱስ ለመውጣት ፤ አፉ ሲጋራ እንዳያጨስ የሚከለክል ፤ ምግብ ለመብላትና ውሃ ለመጠጣት ካልሆነ በቀር የማይከፈት ፤ በቁልፍ የሚቆለፍ ትንሽ እስር ቤት በ…
ይህ ቤት ጎርፍ ገብቶበት ሳይሆን በሀገረ ታይላንድ የተከፈተ የአሳ ካፌ ነው። የአሳ አምሮታችሁን ለመወጣት ወደ ዚህ ካፌ ስትገቡ በጨፌ የተጎዘጎዘ ወለል ወይም በሴራሚክ ያሸበረቀ ምንጣፍ አይጠብቃችሁም። ይልቁንም የካፌው ወለሉ በውሃ የተሞላ ፤ ውስጥ'ም በህብረ ቀለማት ያሸበረቁ አሳዎች እየዋኙ እግረዎ ስር ቢገኙ አይደናገጡ ነገሩ ወዲህ ነው በዚህ ሬስቶራንት ውስጥ ስትገቡ አይምሯችሁ ስለ አሳ ብቻ እንዲያስብ እግራችሁ'ም ከአሳዎች ጋር አብሮ እንዲዋኝ ፤ አይናችሁ'ም አሳዎች እያየ እንዲደነቅ ፤ ምላሳችሁ የአሳውን ጣዕም እንዲያጣጥም ታስቦ የተዘጋጀ ነው ልዮ የአሳ ካፌ ነው። ውሃው ጥልቀት ስለሌለው እግራችሁን አያሰምጥም።በንጹሕ እግር ጫማን አውልቆ መግባት…
በአውስትራሊያ የሚገኘው በዚህ ሬስቶራንት ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ስልካቸውን ጠረምጴዛ ላይ አስቀምጠው ፤ አብሯቸው ካለ ወዳጃቸው ጋር ለሚጨዋወቱ ሰዎች 10% የዋጋ ቅናሽ ይደረግላቸዋል። ከማህበራዊ ኑሮ ይልቅ ማህበራዊ ሚዲያ ለሚቀናንው እንደኔ አይነቱ ሰው ፍቱን መላት ነው።ሶሻል ሚዲያ ዓለምን አንድ ከማድረጉ በላይ ከጎናችን ያለን ሰው እንዳናይ የጋረደብን ነገር ይገርመኛል። ወላጆች ልጆቻቸውን እዚህ ሬስቶራንት እየወሰዱ በዚህ መንገድ ይቀጧቸዋል😁
ወሰን የለሽ ጓደኝነት በጎርጎሮሳውያን አቆጣጥር 2004 ላይ በህንድ ውቅያኖስ ኃይለኛ የሱናሚ ማዕበል ተነሳ።በዚህ ምክንያት ኦወን የተባለው ህጻን ጉማሬ ከቤተሰቦቹ የመነጠል እጣ ገጠመው።ሱናሚው የኬኒያ የባህር ዳርቻ ላይ አደረሰው። የአካባቢው ሰዎችም ጉማሬውን አንስተው ወደ ሃለር የዱር እንስሳት መጠለያ ፖርክ አስገቡት።ፖርኩ ውስጥ ከገባ በኋላ ነበር 130 ዓመት የሞላት ምዚ የተባለች ኤሊ ያገኘው። ከኤሊዋ ጋር ጓደኝነት መሰረቱ።እሷ በምትሄድበት ሁሉ ተከትሏት ይጓዛል።በእናት እጦት የሚሰቃየው ህጻኑ ጉማሬ ኤሊዋን እንደ ሁለተኛ እናቱ ነበር የሚያያት።ከዛን ጊዜ ጀምሮ ማይነጣጠሉ ጓደኛሞች ሆኑ። ምግብ አብረው ይበላሉ ፤ ያርፋሉ ፤ የትም ሲጓዙ አብረው ነው …
ከ840 በላይ ሩቢክስ ኪዩቦች፣ ከሁለት ወራት በላይ የፈጀ አስደናቂ የጥበብ ስራ፤ ይሄ ሁሉ ለፍቅር ነው። ቶንግ ኦናንን ተዋወቁት በቻይናዋ ሼንያንግ ከተማ የሚኖር የ27 ዓመት ሜካኒክ ነው። እጅግ የሚወዳትን ጎረቤቱን ምስል ከ840 በላይ የሩቢክስ ኪዩቦች በመፍታት 2.1 ሜትር ቁመት ያለው አድርጎ በዚህ መልኩ የሰራ ሲሆን ለአጠቃላይ ስራው ከ460 ዶላር በላይ አውጥቷል። ይህንን ስራውን እንድታየው በመጋበዝም በልቡ ያለውን ፍቅር ገለጸላት። የሷ ምላሽ ግን ያልጠበቀው ነበር፤ አይሆንም። ልቡ እጅግ ቢሰበርም ይሄንን ታሪኩን በማህበራዊ ሚድያ ገጾች ላይ አጋርቶት ከበርካቶች አድናቆትን ማግኘት ችሏል። አንዳንድ ጊዜ ፍቅር መፍቻ የሌለው እንቆቅልሽ ነው።
አስቡት እስኪ ድንገት ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ ቢሊየነር ሁናችሁ ራሳችሁን ብታገኙት። የምትገዟቸውን ነገር ዘርዛችሁ ጨረሳችሁ? በአሜሪካዋ ሊውዚያና ግዛት የሚኖሩት ጥንዶች የገጠማቸው ይህ ነበር። በጠዋት ተነስተው የባንክ አካውንታቸውን ሲመለከቱ 50 ቢሊዮን ዶላር ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልታወቀ። ለካ ይሄ ሁሉ የባንኩ ስህተት ነበር፤ ገንዘቡም የነሱ አይደለም። እነሱ ግን ሁኔታውን ለባንኩ ከማሳወቅ ይልቅ ገንዘቡን ማጥፋት ተያያዙት ቤት መኪና ቅንጡ የቤት እቃዎች ምን የቀራቸው ነገር አለ? ኧረ እንዲያውም ለዘመድ እና ጓደኞቻቸው ሁሉ ማከፋፈል ጀምረው ነበር። ድንገት ግን ባንኩ የሰራውን ስህተት አወቀ እናም ወድያው ለፖሊስ ተናገረ። ፖሊስም ጥንዶቹን በፍጥነት …
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @alemmayapictures. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 958,909 of 1,548,671entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ዓለም ማያ” (@alemmayapictures), 13 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/alemmayapictures.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.