21 May 2026, 11:27 UTC54 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨 The financial gap between the Premier League and the rest of Europe is getting Absurd.💰
Burnley earned MORE from finishing 19th and getting relegated from the Premier League than Barcelona earned for WINNING La Liga this season.
Burnley are set to receive around €160M through Premier League TV revenue and parachute payments after relegation.
Barcelona are expected to earn around €155M from winning La Liga and do…
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
19 May 2026, 20:34 UTC54 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟
አርሰናል የ2025-26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል 🏆
ለመላው የክለቡ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎊
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
18 May 2026, 20:06 UTC60 viewsread 8 August 2026 Photo
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: Pep Guardiola will leave Manchester City at the end of the season.
The game vs Aston Villa will be his final game in charge.
(via MailSport)
@vetland_sports_football1
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
24 Mar 2026, 10:09 UTC106 views2 reactionsread 8 August 2026 #BREAKING UEFA have confirmed that the team finishing 7th in the Premier League this season could still qualify for the 2026–27 UEFA Champions League if:
• Aston Villa win the UEFA Europa League and finish 5th or 6th in the league
• Liverpool win the UEFA Champions League and end the season in 5th or 6th place.
@Premier_League_Update
❤2
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
7 Mar 2026, 12:15 UTC124 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ በይፋ ኢትዮጵያ ቡናን ለቀቁ
ለረጅም አመት የኢትዮጵያ ቡና ፕሬዝዳንት የነበሩትና ክለቡ ከምስረታው ጀምሮ በተለያዩ የሀላፊነት ቦታዎች ሲያገለግሉ የቆዩት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ በይፋ ክለቡን ተሰናበቱ።
የክለቡ ጉባኤ እሳቸውን ተክቶ ዶክተር እስራኤል ደገፉን አዲሱ የክለቡ ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል።
❤2
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
21 Feb 2026, 15:55 UTC120 viewsread 8 August 2026 https://youtube.com/shorts/odQRTiYwFRg?si=UxADgPSbK5f95Kvb
Signed SEM
28 Aug 2025, 17:29 UTC213 viewsread 8 August 2026 Photo
➺ አንድ ክለብ ቻምፒዮንስ ሊግ በመሳተፉ ብቻ 18.6 ሚሊየን ዩሮ ወደ ካዝናው ያስገባል
➺ በሊግ ጨዋታዎች አንድ ጨዋታ ባሸነፉ ቁጥር 2.1 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል
➺ በሊግ ጨዋታ አቻ ከተለያዩ ሁለት ክለቦች እያንዳንዳቸው 700 ሺህ ፓውንድ ያገኛሉ
➺ በሊጉ 1ኛው ሆኖ ያጠናቀቀ ቡድን 9.9 ሚሊየን ዩሮ ወደ ካዝናው ያስገባል
➺ ወደ 16 ውስጥ የሚቀላቀል ቡድን 11 ሚሊየን ዩሮ ይከፈለዋል
➺ ወደ ሩብ ፍፃሜው ተቀላቃይ ክለብ ደግሞ 12.5 ሚሊየን ተጨማሪ ክፍያ
➺ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉ 4 ክለቦች እያንዳንዳቸው 15 ሚሊየን ዩሮ ያገኛሉ
➺ ወደ ፍፃሜው የሚያልፉት ሁለት ክለቦች ደግሞ 18.5 ሚሊየን ዩሮ ያገኛሉ
አሸንፊው ክለብ በአጠቃላይ ወደ 110…
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
5 Aug 2025, 09:46 UTC184 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚጀምሩበት ቀን
🔥2
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
16 Jul 2025, 19:56 UTC213 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨ኢኪቲኬ ወይስ ኢሳክ?!
ሊቨርፑል ለኢሳክ ዝውውር ወደ ኒውካስትል ከመቅረቡ በፊት ከሁጎ ኢኪቲኬ ጋር ተገናኝቶ ነበር።
ሊቨርፑል ለኢሳክ 120 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል ነገርግን ኒውካስትል እስካሁን በሩን አልከፈተም። በአሁኑ ጊዜ ከኒውካስትል አረንጓዴ መብራት የለም።
ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር ኢሳክ ንቁ ንግግሮች በማድረግ ላይ ቆይተዋል። ሊቨርፑሎች እስኪያቅታቸው ድረስ መሞከር ይፈልጋሉ። መሞከር እና የሆነ ነገር እንዲከሰት ለማድረግ አጥብቀው ይፈልጋሉ። ኒውካስትል በሚቀጥሉት ሰአታት/ቀናት ምን እንደሚሰሩ ማየት አስፈላጊ ይሆናል።
ኢሳክ በጣም ተረጋግቶል። ሊቨርፑል ጠቃሚ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ፣ ትልቅ ፕሮጀክት እንደሚያቀርብ ያውቃል። ለዚህ…
❤1
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
16 Jul 2025, 09:08 UTC177 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
የኖኒ ማዱዌኬ ዝዉዉር
መድፈኚዎቹ አርሰናሎች የቼልሲውን እንግሊዝያዊ የ23 አመት የፊት መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ተዘግቧል።
አርሰናሎች እና ኖኒ ማዱዌኬ ቀድሞ በግል ጉዳዮች የተስማሙ እና ኖኒ ማዱዌኬ የ5 ዓመት ኮንትራትም ለመፈራም የተዘጋጀ ሲሆን እንደዚሁም የሁለቱ ክለቦች ግንኙነት በፍጥነት ጉዳዩን አጠናቆታል::
አርሰናል ለ ቼልሲ ከ50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ከእነጥቅማ ጥቅሙ ለኖኒ ማዱዌኬ ዝዉዉር የሚከፍለውይሆናል።
ዝዉዉሩ ሊጠናቀቅ የመጨረሻው ዙር የህክምና ምርመራ ቢቀረዉም በርካታ የአርሰናል ደጋፊዎች ግን ሲቃወሙት ሰንብተዋል። ከመቃወምም አልፎ ዝዉዉሩ እንዳይሳካ ፊርማ በማሰባሰብ ጭምር ዝውውሩ እንዳይፈጸም የተከላከሉት የ ኖኒ ማ…
❤1
Signed 𝓮𝔂𝓸𝓫𝓮𝓭
3 Jul 2025, 08:24 UTC176 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
አሳዛኝ መረጃ !
ፖርቹጋላዊው የሊቨርፑል የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዲያጎ ጆታ በመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል ።
ለመላው የእግር ኳስ ቤተሰብ አሳዛኝ ዜና
https://t.me/aladisssport
😢3
25 Feb 2025, 10:57 UTC353 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሚኬል አርቴታ
"ለሊጉ ዋንጫ የሚደረገው ፉክክር አሁንም ቢሆን አላበቃም ፤ በሂሳባዊ ስሌት እድሉ አለን ማሸነፍ እንችላለን።"
@aladisssport
👍2😁2🔥1
Signed Abelmeskerem
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @aladisssport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.