18 Feb 2020, 13:02 UTC≈9,900 views2 reactionsread 10 August 2026 #ፀዲ
#ሰው
እናት አቅላ እንደምትመክረው አባት ሲቆጣ
ጥፋት አያልፍም የሰፈር ሰው መንገደኛ እንኳን
ደስ ሲለው ሀዘኑም ላይ
ሆነኖ አንድ ላይ
እያገባው ሰው ስለ ሰው
አይተን አድገናል
ይሰማዋል ሁላ ወገን ለወገኑ ፍቅሩ ነው ከልቡ
ዬዬ ሐገሬ ዬ ሐገሬ ሰው ነው
ለኔ ሐገሬ ዬ የመውደድ ምክንያቴ .. ሰው
ሐገሬ ነው ለኔ ሐገሬ ሰው ነው የገባኝ እሱ ነው
ለኔ ሐገሬ ስውውው
የሰው ፍቅር ሰው ነው ሰውውው 3X
አስታራቂው እስኪመጣው ነው ፀብ ቆይታው
እየተጣላን ታርቀን
ታዘን አድገናል
ይሰማዋል ሁላ ወገን ለወገኑ ፍቅሩ ነው ከልቡ
ዬዬ ሐገሬ ሐገሬ ሰው ነው
ለኔ ሐገሬ ዬ የመውደድ ምክንያቴ ሰው
ሐገሬ ነው ለኔ ሐገሬ ሰው ነው የገባኝ እሱ ነው
ለኔ ሐገሬ ስውውው
የ…
👍2
Channel name was changed to «Addis Music Lyrics🎶»
24 Jan 2020, 15:32 UTC≈8,840 views1 reactionsread 10 August 2026 #ዳዊት_ፅጌ
#ባላገሩ_4
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምን ልሁን ... ባላገሩ
ምን ልሁን ... ባለሀገሩ
ምን ልሁን ምን ልሁን
ያንገበግበኛል አቤት
እንደ ልጅነቴ አዬ አዬአዬአዬ
አንቺን ከፍቶሽ ከማይ አቤት
ይሻለኛል ሞቴ አዬ አዬአዬአዬ
ምል ልሁን ነገሪኝ አቤት
አንቺ አገሬ እናቴ አዬ
ምን ልሁን
ሆዴ ሆዴ ሆዴ
አትረበሽብኝ አትከፋ ሆዴ
የፈጠራት ጌታ ዝም ይላታል እንዴ
ድሮስ ጠባቂዋ እሱ አይደለም እንዴ
ኧረ እናቴ ሆዴ ኧረ አገሬ ሆዴ
ልበል ደፋ ቀና ... ኦሆሆሆ
ምን ላርግልሽ ጉዴ ... ኦሆሆሆ
ለመቼ ሊሆን ነው ... ኦሆሆሆ
ካንቺ መወለዴ ... ኦሆሆሆ
በእናት እና በሀገር ... ኦሆሆሆ
ይቀልዳል እንዴ ... ኦሆሆሆ
ብትኖሪ አደለም ወይ ... ኦሆሆ…
👍1
21 Jan 2020, 17:57 UTC≈7,480 views1 reactionsread 10 August 2026 #ዳዊት_ፅጌ
#ቻል_ዘንድሮ
ተይ ለማለት እንኳን እያቃተኝ መናገር ደፍሮ
ቻል አርጌው ልደር እስኪ ልክረም ልግፋው ዘንድሮ
ከተባለ ይሄም ኑሮ ይሄም ኑሮ
ይሄም ኑሮ
ይሄም ኑሮ
ለመርሳት ለመራራቅ እሷን እርም ብሎ
መሸሽማ ያኔ ነበር ድሮ
ተላምዳኝ በልቤ ላይ ፍቅሯ እየነደደ
የት ይኬዳል ዛሬ ከረፈደ
መክረም እንጂ ችሎ ይሄን ኑሮ
ይሄን ኑሮ
ይሄን ኑሮ
🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔺🔻
ተወት አርጋው የኔን ገላ
በሰው ብታስቀናኝ በሌላ
ላይሳሳት ቃል ተነናግሮ
ከንግዲ ላይጠላት ምሎ ከእንግዲ ላይጠላት
ልቤ ተቀብሏል ምሎ
(በል ሆዴ ሆዴ ቻላት
እሷም ለኔ ግድ የላት
ከማስቀየም ተናግሮ
መክረም ይሻላል ችሎ )2x
ሆዴ ሆዴ ቻል ዘንድሮ
ከተባለ ይኼም ኑሮ
ሆዴ ሆዴ ቻላት ምነው
ከ…
❤1
21 Jan 2020, 17:51 UTC≈6,720 viewsread 10 August 2026 #ዳዊት_ፅጌ
#የኔ_ዜማ
ፍቅር ነው መንገዴ
ይቅርታ ነው ልምዴ
ስኖር ከሱ በላይ
ምንም ነገር አላይ
የአበቦቹም ውበት ያልፋል
ብርቱም ያሉት ይሸነፋል
የሰማዩም የምድሪቱም
ፍቅር ላይ ነው መሰረቱ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳገት ቁልቁለቱን ተራራውን በእግሬ ... የኔ ዜማ ፍቅር
አሰለቸኝ ብጮህ ስለፍቅር ዞሬ ... የኔ ዜማ ፍቅር
እሾህ አያስቆመኝ አይገታኝ ጋሬጣ ... የኔ ዜማ ፍቅር
ሁሉን አልፈዋለሁ በፍቅር የመጣ ... የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የኔ ዜማ ፍቅር
የልቤ ዜማ ፍቅር
እርካታ ነው ፍቅር ፀጋው
ተከባብሮ ለሚያወጋው
ውጤት አለው ሁሉም ነገር
ሰላም ፍቅር ሲሆን ሀገር
(የኔ ዜማ ፍቅር
የልቤ ዜማ ፍቅር)2X
ፍቅር ነው መንገዴ
ይቅርታ…
19 Oct 2019, 14:47 UTC≈7,880 viewsread 10 August 2026 Photo
#ሙሉአለም_ታከለ #ሹሩረዬ
https://addislyrics.com
@addislyrics
1 Aug 2019, 11:18 UTC≈9,810 viewsread 10 August 2026 #አስቴር አወቀ
#ኢትዮጵያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የፍቅርን ረድኤት አብዝቶ
የ ሰላምን ፀሀይ አብርቶ
ደስታና ፍቅር እንዲኖሮ ያርግልን ለኢትዮጵያችን
አንድነት በሰላም አሸብርቆ
ይምጣልን በእልልታ ታርቆ ደምቆ
ካሎኝ ልምጣ ፍቅር ይውረድልን በኢትዮጵያችን
በምስራቅ በምዕራብ በደቡብ ሰሜን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
በሁሉም ማእዘን እርቅ ይውረድልን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ይላታል ሲጠራ እናቱን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
ሀገር ያለ ፍቅር የማይሆነውን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
እንመኝ መልካሙን ደስ ደስ ይበለን
ተመስገን እንበለው ለዚ ላደረሰን
በፍቅር በደስታ እጅ ለ እጅ ተያይዘን
ይቅር እንባባል ስለእናታችን
አአአአአአ
በአንድነት በደስታ እናቴ ትድመቅ
በይቅር …
1 Aug 2019, 11:15 UTC≈7,350 viewsread 10 August 2026 https://addislyrics.com/አስቴር-አወቀ-ናፍቆት-aster-aweke-nafkot/
1 Jun 2019, 16:43 UTC≈8,610 viewsread 10 August 2026 #ጃኪ_ጎሲ
#አሮዲዮን
ማህሌተ ያሬድ የሊቃውንት አባት
አለምን በሀገሩ ቀድሞ ደረሰባት
በቀይባህር ቀለም በምድርሽ ብራና
ምልክቱን ይፃፍ ትውልድ እንደገና
አሮዲዮን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
አሮዲዮን አ አሮዲዮን
የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን
የታሪክ ዝማሬ የታሪክ ዝማሬ የጥበብ አንድምታ
ዘመን እንዲጮኸው ዘመን እንዲጮኸው ይቀመጥ በኖታ
ያሬዳዊት ሀገር ያሬዳዊት ሀገር በመጪው ዘመኗ
ዳግመኛ ይወለድ ዳግመኛ ይወለድ የጥበብ ካህኗ
አረንጓዴ ቢጫ ከቀዩ ክንፍሽ ላይ
ሶስቱን ላባ ነቅለሽ ጣይልን ከሰማይ
የአንድነት የሠላም የፍቅር ዝማሬ
ዳግም …
24 May 2019, 08:15 UTC≈7,770 viewsread 10 August 2026 #ጃኪ_ጎሲ
#ቀዳማዊቴ
በማያልቀው ፍቅርሽ ነግሰሽ በልቤ ሞገስ ደርቤ
ሁሌም አዲስ ነሽ ለኔ ቃላት ማጣልሽ በቁም ነገርሽ
ታምር አርጎ ፈጥሮት ያንቺን ሰውነት
ይሄው እኔም ኖራለሁ አብሬሽ በምድር ገነት ገነት
በፍቅር በውብ ሰገነት
አክብሬሽ ሆነሽ ኩራቴ ቀዳማዊት ነሽ እመቤቴ
ተደላድዬ የህይወት ቤቴ ባንቺው ቅንነት ሰላሙ በዝቶ
ከራስሽ በላይ ከራስሽ በላይ ለኔ ማሰብሽ ይታያል ጎልቶ
ችዬ ማልከፍለው ያንቺን ውለታ የለኝም አቅሙ ልክ እንደናቴ
ባርኮ ሰጥቶኛል ወጌ ማዕረጌ የኔ ስጦታ ቀዳማዊቴ
ቀዳማዊቴ ነሽ ቀዳማዊቴ የምሳሳልሽ አዎ ልክ እንደናቴ
ግርማ ሞገሴ ነሽ ግርማ ሞገሴ የምሳሳልሽ አዎ ልክ እንደ ነፍሴ
በማያልቀው ፍቅርሽ ነግሰሽ በልቤ ሞገስ ደርቤ
ሁሌም አዲ…
15 May 2019, 08:08 UTC≈6,480 viewsread 10 August 2026 https://www.youtube.com/watch?v=FXwUVjCTYp8&t=48s
14 May 2019, 12:26 UTC≈6,930 views1 reactionsread 10 August 2026 #እንደኛ
#ፍቅር
እንደኛ
ለነ ለነ ነዉ ለነ…… ለነ ለነ
ለነ ለነ ነዉ ለነ…… ለነ ለነ
ለነ ለነ ነዉ ለነ…… ለነ ለነ
ላንቺም ለሱም ነዉ ለኛ…… እንደኛ እንደኛ
የመኖር ጉጉት ያለዉ
ህይወት ጣፍጦ ሚጓዘዉ
በልብ የያዝነዉ ፍቅር ሲኖር ነዉ
ደስታ ገኖ የሚበዛዉ
ነገ ሚናፈቀዉ
በልቦች ሁሉ ፍቅር ሲኖር ነዉ
በቱ ቢጎድል
እስካለች ድረስ ተስፋ
መሄዱ አይቀርም
ህይወት ታልፋለች ቀስፋ
ምን ሙሉ ባይሆን
ፍቅር እስካለዉ በቱ
ልብን ይሞላል
አምሮ ይደምቃል ለቱ
ፍቅር ይብዛ መዉደድ ይብዛ
በሁሉም ቤት ላይ
ደምቆ ይታይ……አዉ ይታይ አዉ
ፍቅር ይብዛ መዉደድ ይብዛ
በሁሉም ቤት ላይ
ደምቆ ይታይ……አዉ ይታይ አዉ
አብሮነት የሚዘልቀዉ
ዘመን ሚሻገረዉ
ከጣራዉ በታች ፍቅር …
👍1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @addis_Lyrics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.