4 Aug 2026, 18:14 UTC133 views1 reactionsread 8 August 2026 💫የቦሪኮፍ ኑር አካዳሚ ትምህርት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-12-2018
📍አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሀይል AMG ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708
📱0907478797/ [email protected]
——————————————————
1) የመዋዕለ ህፃናት ዋና እና ረዳት መምህርት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8
🥇ልምድ፡ 0-2 ዓመት
# 4ዋና መምህርት እና 4ረዳት መምህርት።
# የትምህርት ደረጃ፡ ለዋና መምህርት ፕሪ እስኩል ሰርተፍኬት እና ከዛ በላይ። ለረዳት መምህርት ሠርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ ያላት።
——————————————————
2)የህፃናት ሞግዚት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈ…
❤1
4 Aug 2026, 18:14 UTC121 views0 reactionsread 8 August 2026 💫 ሼፍ መሳይ በርገርና ፒዛ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 01-12-2018
📍አድራሻ፡ አዳማ 04 ከቁ፡5 ት/ቤት አጠገብ
📱073338272
# ለሁሉም የስራ መስክ ዋስ ማቅረብ የምትችል።
——————————-
1) መስተንግዶ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————-
2) ካሸር
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————-
3) ኪችን ረዳት
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————-
4)ቡና አፍይ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
@adama_jobs2
4 Aug 2026, 18:13 UTC113 viewsread 8 August 2026 🧰Position : Tech Sales Specialist
🏭Company name: Tanyas Solutions
🕔Deadline: August 31,2026
🚻Sex: Female
🔢Required: 3
🥇Experience :
*High level of self-confidence and self-motivation to hit sales targets.
*Superb communication, presentation, and negotiation skills.
*Ability to build instant rapport and close high-value corporate deals.
*Passion for digital innovation, software development, and AI tools.
*Strong …
1 Aug 2026, 18:47 UTC192 viewsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ ጌም ዞን አጫዋች
🏭የድርጅት ስም፡ Sami Game Zone
🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-10-2018
📍አድራሻ፡ ፓን አፍሪክ ኪንግ 7 ያለበት ፎቅ ግራውንድ ኪንግ ኮፊ አጠገብ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5
📱0918827250/ 0953378861
💰ደሞዝ፡ 5000 ጀምሮ
@adama_jobs2
1 Aug 2026, 18:47 UTC175 viewsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ የፀጉር ባለሙያ
🏭የድርጅት ስም፡ ፈቲ የሴቶች የውበት ሳሎን/ Feti beauty salon
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-11-2018
📍አድራሻ ፡ ሀኒ ኬክ ቤት ፊትለፊት ብርሃኑ ህንፃ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
📱0912216713
💰ደሞዝ፡ 7000
@adama_jobs2
1 Aug 2026, 08:24 UTC206 viewsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ ከረንቡላ ፑል አጫዋች
🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን
📍አድራሻ፡ ሳርተራ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር መክብብ ስጋ ቤት ፊትለፊት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
📱0983039415/ 0721963749
💰ደሞዝ፡ 4000 እና የታክሲ 50 ብር
# ፑል አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት።
# ከረንቡላ አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት።
@adama_jobs2
1 Aug 2026, 08:24 UTC194 views2 reactionsread 8 August 2026 💫አናያ ቡና/Anaya Coffee: ከታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-12-2018
📍አድራሻ፡ ሐራምቤ አዲሱ ሞል
📱0931303239
——————————————-
1,ሙያ: ዋና ሼፍ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት: 1
——————————————-
2,ሙያ: ቡና የምታፈላ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት: 1
💰ደሞዝ፡ 6000
——————————————-
3,ሙያ: ፅዳት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት: 2
——————————————-
4,ሙያ: ረዳት ሼፍ/Fast food መስራት የምትችል
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት: 1
@adama_jobs2
❤2
22 Jul 2026, 17:19 UTC400 viewsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ ስቶር/ Store
🏭የድርጅት ስም፡ ሚልዬን ሀይሉ ለስላሳና አልኮል መጠጦች አከፋፋይ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 20-11-2018
📍አድራሻ ፡ 10 ቀበሌ ፋራንሲስኮ ጀርባ ሀበሻ መጋዘን
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያለው
📱 0911987860
@adama_jobs2
18 Jul 2026, 08:27 UTC448 views1 reactionsread 8 August 2026 💫 ለገሰ ወርቁ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-11-2018
📍አድራሻ፡ በወንጂ ፈጣን መንገድ ድልድይ መግቢያ በስተቀኝ በኩል አላይድ ኬሚካል አጠገብ
📱0911253367/ 0931460641
————————————
1) ሲኒየር አካውንታንት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በፋይናንስ እና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት።
# ፒች ትሪ አካውንቲንግ መስራት የምትችል።
# ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕማ 2 ዓመት በፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ለሰራ ቅድሚያ ይሰጣል።
————————————
2) ምርት ኃላፊ
🚻ፆታ:…
❤1
16 Jul 2026, 18:55 UTC444 views4 reactionsread 8 August 2026 💫 ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት እና ማካሮኒ ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-11-2018
📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን ወረዳ ድሬ ነገያ ከባቡር ጣቢያው መሃከል
# የሰርቪስ አገልግሎት አለው።
# 50% የምግብ ክፍያ ድርጅቱ ይሸፍናል።
# ተወዳዳሪዎች ተፈላጊውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤ ስራ ለመጀመር ዋስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
————————————
1) ሪሳይክል ኦፕሬተር
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።
————————————
2) የማሸጊያ ኦፕሬተር
🚻ፆታ: ወንድ
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
…
❤4
15 Jul 2026, 04:38 UTC375 views1 reactionsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ ጥበቃ ሰራተኛ
🏭የድርጅት ስም፡ ወላ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
🕔ማብቅያ ቀን፡ 14/11/2018
📍አድራሻ ፡ ቀበሌ 12 አብዲ ጉዲና ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.211
🚻ፆታ: ወንድ
🥇ልምድ፡ ያለው
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6
📱0925730309/ 0910162638
💰ደሞዝ፡ 5000 ብር
# የት/ት ደረጃ ፡ ከ6ኛ ክፍል በላይ የሆነ።
# ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ እና ከሃገር መከላከያ በክብር የተሸኘ።
# ሰርቪስ እና በቀን 1ጊዜ ምግብ አለው።
# የስራ ቦታው አዳማ ፖሊስ ኮሌጅ አካባቢ።
@adama_jobs2
😁1
10 Jul 2026, 13:38 UTC530 views2 reactionsread 8 August 2026 🧰ሙያ፡ ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት(BSc)
🏭የድርጅት ስም፡ አሜን ዲያጎነስቲክ ላብራቶሪ ሴንተር
🕔ማብቅያ ቀን፡ 11/11/2018
📍አድራሻ ፡ አርሲ አሰላ ከተማ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
📱0926540536
# Required Skills:
# Who works in the Diagnostic Laboratory Center, Specialty Center and Hospitals.
# Who is able to operate Various laboratory machines independently.
@adama_jobs2
❤2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @adama_Jobs2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.