ባህረ ሀሣብ ባህረ ሀሣብ ሰፊ ማብራሪያ ይፈልጋል ለምሳሌ የተለያዩ ቀመሮች አሉ እነሱም 1,ጥንተ መጥቅዕ መጥቅዕ ትርጉሙ ደወል ሰብሳቢ ቀስቃሽ ማለት ሲሆን የተገኘውም ከድሜጥሮስ የቀን ሱባኤ ነው የቀኑ ሱባኤ 7×7=49--30=19 ይህ ጥንተ መጥቅዕ ይባላል ከዘመኑ ወንበር ጋር ተደምሮ በሰላሣ ተገድፎ የተገኘው ቀሪ የዘመኑ መጥዕ ነው ይህም የበዓላትና የአጽዋማት ማውጫ ይሆናል 2, ጥንተ አበቅቴ አበቅቴ ማለት ደግሞ ቁጥር ነው ይህም የድሜጥሮስ የሌሊቱ ሱባኤ ሲሆን የሌሊቱ ሱባኤ 23×7=161--30×5=11 ጥንተ አበቅቴ የሚባለው ይህ ነው ይህም የቀንና የሌሊት የየፀሐይና የጨረቃ ማውጫ ነው 3, መባጃ ሐመር ሐመር ማለት መርከብ ነው መሄጃ መ…

Channel
አባ ኪዳነ ማርያም
@abakidanemariyam
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
849subscribers
-8 since we began measuring on 30 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001328249238 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @abakidanemariyam |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 30 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/abakidanemariyam |
Topic
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 19 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 19:58 | 849 | -3 |
| 9 Sept 2026, 15:19 | 852 | -5 |
| 31 Aug 2026, 11:48 | 857 | no change |
| 30 Aug 2026, 14:15 | 857 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 25 April 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 19.6%
- avg views ÷ 849 subscribers
- Avg views / post
- 166
- 1 post measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 1
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 25 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (25 April 2026 – 25 August 2026) |
| Views total | 166 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 30 Aug 2026, 14:15 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Recent posts
ባህረ ሀሣብ ባህረ ሀሣብ ሰፊ ማብራሪያ ይፈልጋል ለምሳሌ የተለያዩ ቀመሮች አሉ እነሱም ጥንተ መጥቅዕ ጥንተ አበቅቴ መባጃ ሐመር የበዓላት ተውሳክ የአጽዋማት ተውሳክ የዕለታት ተውሳክ አቢይ ቀመር ማዕከላዊ ቀመር ንዑሥ ቀመር የዘመኑ መደብ የዘመኑ ወንበር ዓመተ ፍዳና ዓመተ ኩነኔ ዓመተ ምህረትና ዓመተ ሥጋዌ ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ቀመሮች ትርጉማቸውንና ከየት እስከየት መሆናቸውን እንዲሁም መሠረታዊ መገኛቸውን ማወቅና መረዳት አስፈላጊ ስለሆነ ለባህረ ሀሳቡ አቆጣጠር ይጠቅመናል ስለዚህ እነዚህን ነገሮች አብራርቼ እፅፍላችሁ አለሁ እናንተም ለሌሎች ሰዎች ታካፍላላችሁ በፈቃደ እግዚአብሔር ሆናችሁ ጠብቁኝ ሁሉም ሥራ የሚሠራው የእግዚአብሔር…
Channel name was changed to «ኪዳነ ማርያም»
Channel name was changed to «ደብረ ታቦር»
እንኳን ለ2019 ዓ/ም አደረሳችሁ አደረሰን ከወዲሁ ጥናት መውሰድ አስፈላጊ ስለሆነ ባህረ ሀሳቡን ፅፌላችሁ አለሁ ዘመኑ የሰላምና የፍቅር ዘመን እንዲሆንልን ምኞቴ ነው የ2019 ዓ/ም ባህረ ሃሳብ 1, ዘመኑን ለማግኘትና ማን እንደ ሆነ ለማወቅ ዓመተ ዓለሙን ለአራት አካፍለን ቀሪው አንድ ከሆነ ዘመነ ማቴዎስ ቀሪው ሁለት ከሆነ ዘመነ ማርቆስ ቀሪው ሦስት ከሆነ ዘመነ ሉቃስ ቀሪው አራት ወይም እኩል ከሆነ ዘመነ ዮሐንስ ይሆናል ስለዚህ ዓመተ ዓለሙን ለማግኘት ዓመተ ፍዳ የሚባለው 5500+ 2019 ዓመተ ምህረት = 7519 ÷4=1879 ቀሪው 3 ስለሆነ ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ ይባላል 2, የዘመኑን መደብና ወንበር ለማግኘት ዓመተ ዓለ…
ጴጥሮስ ወጳውሎስ እንኳን ለእነዚህ ቅዱሳን ሐዋርያት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ይህ ቀን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የሆነው ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) የተፈታበትም ዕለት ስለሆነ እንኳን ጾመ ልጓሙ ተፈታልን በመቀጠልም ስለ እነዚህ ሐዋርያት ታሪክና አገልግሎት በአጭር በአጭሩ ላወራላችሁ እወዳለሁ ቅዱስ ጴጥሮስ አንደኛ የሐዋርያት አለቃ ነው ሁለተኛ የመንግሥተ ሰማያትን ቁልፍ በአደራ የተቀበለ ነው በዚሁ ሐዋርያዊ ጉዞው ጌታን እጅግ የሚወድ ቢሆንም ጌታን መውደድ በሀልዮም በነቢብና በገቢር መሆኑን እንዲረዳ ጌታን ሦስት ጊዜ በመናገር ( በነቢብ ) በመካዱ የጌታም ትንቢታዊ ንግግር ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኝ አለህ …
የግል አዳኝ ኢየሱስን እንንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበለው የሚለው የፕሮቴስታንት አነጋገር ከመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ከሌሎች የቅዱሳን መፃህፍት የሌለ በትውፊትና በአበው ብሂል አበባልም ፈጽሞ የሌለ ዝም ብሎ ሲነገር የምንሰማው አባባል ነው ክርስቶስ የመጣው ዓለምን ሊያድን እንጅ የተለዩና የግል ሰዎችን ለማዳን የመጣ አይደለም የእያንዳንዳችን የግል ድህነት የተገኘው ለዓለም ከመጣው ድህነት ነው የዓለም ድህነት የተገኘው ግን ከክርስቶስ ኢየሱስ ነው ለግል ተብሎ የመጣ ነገር ስለሌለ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃዎቻችን የክርስቶስን ወደ ዓለም መምጣት እንደሚከተለው ይገልፃሉ " እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላ…
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4 ይህ ማለት በደስታም ጊዜ በመከራም ጊዜ ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ ማለት ነው ሰው ሲኖረውና ሲመቸው ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን ማመስገን ሲያጣም ሲከፋውም በሁሉም ጊዜ ተመስገን ማለት አስፈላጊ ነው ኢዮብ ለሁሉም ነገር ትምህርታችን ነው አርአያና ምሳሌያችንም ነው " እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ማለትን አስተምሮናል ሦስቱ ጓደኞቹ ከዚህ በላይ ምን ይምጣብህ በማለት እግዚአብሔርን እንዲክድና እንዲሰድበው ለማድረግ ለፅናቱ እንቅፋት ቢሆኑበትም እርሱ ግን የደረሰበትን መከራ ሁሉ በፀጋ ተቀብሎ እግዚአብሔርን ሲያመሰግን አይተናል ሐዋርያው ቅ…
ትናንት ሰኔ 21ቀን የእመቤታችን ታላቅ በዓል ነው ጌታችን በሦስት ደንጊያዎች ለእናቱ ለድንግል ማርያም መቅደሱን ቅድስቱንና ቅኔ ማህሌቱን በጠቅላላ የቤተክርስቲያንን ሁለንተናዋን ሁሉ ሠርቶ እራሱ ቀድሶ ያቆረበበት ነው ከ33ቱ በዓላቶቿም ታላላቅ ከሚባሉት አምስቱ በዓላቶቿ አንዷ ይህች ቀን ናት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን በአዲስ ኪዳን የህንፃ ቤተክርስቲያን መጀመሪያዋም ይህችው በእመቤታችን ስም በፊልጵስዩስ ሀገር የተሠራችው ናት ከዚህ በፊት ታቦታቱ የሚከበሩበትና የሚቀመጡበት ስያሜ መቅደስ ምኩራብ ድንኳን እየተባለ ይጠራ ነበር ከዚች ቀን ጀምሮ ግን ቤተክርስቲያን ተብሎ መጠራት ተጀመረ ጌታችንም በወንጌል እንዲህ ብሏል “ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስ…
ስለ እንግዳ መቀበል “ እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።” — ዕብራውያን 13፥1-2 በርዕሱ ላይ እንደተገለፀው እነዚህ የእብራውያን ሰዎች እንግዳ መቀበል ልምዳቸውና ሥራቸው እንደ ነበር ማሳያ ጥቅስ ነው ምክንያቱም ቅዱስ ጳውሎስ ሊያሳስባቸው የፈለገው የቀድሞ ሥራቸውን መሆኑን ሲገልፅ ያን የቀድሞ በጎነታችሁን አትርሱ ብሏቸዋል እንግዳ በመቀበሉ ሎጥ መላእክትን በቤቱ እንደተቀበለ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል " ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም፦ ጌቶቼ ሆይ፥ ወደ ባሪያችሁ …
ጾመ ሐዋርያት ይህ አሁን እየጾምነው የሚገኘው ጾም ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችን ሐዋርያት አፅናኝ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን በባለ ሃምሳ በተቀበሉ ማግሥት ለሐዋርያዊ ጉዟቸው ቅድሚያ በመስጠት ለሥራቸው መቃናት ይረዳቸው ዘንድ የጾሙት ጾም ስለ ሆነ ጾመ ሐዋርያት የሚለውን ስያሜ አግኝቶ በዚሁ ስም ሲጠራ ይኖራል ከጌታ ቀጥሎ ቤተክርስቲያንን የመሠረቱ በመሆናቸው እኛም እነርሱን አብነት አድርገን ቁጥሩም ከሰባቱ አፅዋማት አንዱ መሆኑን ተገንዝበን ጾሙ በባህረ ሀሳቡ አቆጣጠር ከፍና ዝቅ ብዙና ጥቂት የሚሆንበትን ጊዜ ቤተክርስቲያናችን በምታስተላልፈው አዋጅ መሠረት በየዓመቱ እየጾምን እንገኛለን ስለዚህ ሰባቱ የህግ አፅዋማት ከሚባሉት አንዱ መሆኑን ላስገነዝባ…
ዕርገት ዕርገት ማለት መሄድ መውጣት ማረግ ነው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማረግ አስቀድሞ ቅዱስ ዳዊት እንዲህ በማለት ትንቢት ተናግሯል “አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” — መዝሙር 47፥5 ይህም ኃይለ ቃል ስለ ጌታ ዝም ብሎ ማረግ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርነቱንና አምላክነቱን የሚያስረዳ ነው እንደገና በሥጋዌ ስሙ ደግሞ ወንጌላውያን እንዲህ ብለዋል “ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።” — ማርቆስ 16፥19 " እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው። ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። ሉቃስ 24:50--51 ስለዚህ ሌሎች በብሔረ ህ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @abakidanemariyam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@mahtebezetewahdo · 39,693
Telegram ranks this channel #11 of 63 here — alongside 62 others — read 30 August 2026
@Mikre_Haymanot · 33,495
Telegram ranks this channel #13 of 69 here — alongside 68 others — read 4 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አባ ኪዳነ ማርያም” (@abakidanemariyam), 849 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/abakidanemariyam.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.