31 Oct 2024, 16:05 UTC680 views6 reactionsread 25 September 2026 Forwarded from @Finoteabewze
ድንግል ማርያምን ማሰብ
እመቤታችን መልአኩ እንደ ነገራት ጸነሰች።
በኦሪቱ ሕግ ሳታገባ ብትጸንስ በድንጋይ ያስወግራል። ይኽም ሌላ በልቧ የገባ ኀዘን ነው። በዚኽ ነገር ኹሉ ደግሞ ዝም ነው የምትለው። ነገሩን ለማንም አትናገረውም።
ለመልአኩ የመለሰችው “ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች።” የሚል ቃል ብቻ ነው። የእግዚአብሔርን ፍቃድ ተቀበለች።
ጌታን በቤተልሔም ወለደችው። የእግዚአብሔር ልጅ ልጇ ኾነ። የሰማይ ስጦታ ተሰጣት። ወንድ ልጅ ወልጃለሁ በልጄ ደስ ይለኛል ሳትል ገና ኹለት ዓመት ሲሞላው በሔሮድስ አማካኝነት ሌላ የመከራ ዜና ሰማች። ልጇን ሊገድለው እንደሚፈልግ። በግብጽ የበረሃ ልብ ውስጥ ልታልፍ ተነሳች። “እነርሱም ከሄዱ …
🙏4🥰2
31 Oct 2024, 16:05 UTC512 viewsread 25 September 2026 Forwarded from @FinoteabewzePhoto
Photo, posted without a caption
31 Oct 2024, 16:05 UTC501 views4 reactionsread 25 September 2026 Forwarded from @Finoteabewze
ድንግል ማርያምን ባሰብኩ ጊዜ
እመቤታችንን ማን ምን እንደኾነች የሚያውቃት እርሱ ልጇ ብቻ ነው። ከእግዚአብሔር ጸጋና ከመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው ቅዱሳን እመቤታችንን ክብሯን የተናገሩት። ማወቅም የምንሞክረው በዚኽ መንገድ ብቻ እንጂ ፍጥረት እመቤታችንን በሙሉ ለማወቅ ይቸገራል። ድንግልናዋ፣ ኀዘኗ፣ ትኅትናዋ፣ ተጽእኖ መፍጠሯ፣ ቅድስናዋ ይደንቃል።
“በእሾህ መካከል እንዳለ የሱፍ አበባ፥ እንዲሁ ወዳጄ በቈነጃጅት መካከል ናት። በዱር እንዳለ እንኮይ፥ እንዲሁ ውዴ በልጆች መካከል ነው።” መኃ.2:2
በመጽሐፍ ቅዱስ በምልክት symbolic ወይም በምሳሌ የተጻፉ መጽሐፍት ኹለት ናቸው አንዱ መኃይልየ ሰሎሞን ሲኾን ኹለተኛው ዮሐንስ ራዕይ ነው።
ኹለቱ መጽሐፍ…
👍3😍1
8 Oct 2024, 18:22 UTC331 viewsread 25 September 2026 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_28_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ዕብራውያን 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።
⁹ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ፤
¹⁰ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና።
¹¹ ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነ…
6 Oct 2024, 05:19 UTC255 viewsread 25 September 2026 🌹🥀🌹 እንኳን #ለዘመነ_ጽጌ_ለማኅሌተ_ጽጌ
#የመጀመሪያ_ሳምንት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና አደረሰን።🌹🥀🌹
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
#መስከረም_26_ቀን_በቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበቡት_መልእክታት👇
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
“በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።”— ሮሜ 5፥20-21
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ራእይ 21
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አዲስ ሰማይንና አዲስ ምድርንም አየሁ፥ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛይቱ ምድር አልፈዋልና፥ ባሕርም …
6 Oct 2024, 05:18 UTC190 views2 reactionsread 25 September 2026 #መስከረም_25
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
መስከረም ሃያ አምስት በዚች ቀን የከበረች #ቅድስት_በርባራ መታሰቢያዋ ነው፣ #ታላቁ_ነቢይ_ዮናስ እረፍቱ ነው።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
#ቅድስት_ባርባራ (በርባራ) ሰማዕት
አንድ አምላክ በሚሆን በ #አብ በ #ወልድ በ #መንፈስ_ቅዱስ ስም አሜን።
[ታኅሣሥ 8 የዕረፍት በዓሏ እና መስከረም 25 ተዓምር ያደረገችበት በዓሏ የሚከበረው ቃል ኪዳኗ ከድንገተኛ ሞት የሚጠብቀው የ #ቅድስት_በርባራ ድንቅ ታሪኳ፤ በቀደምት ኢትዮጵያውያን የቀረበላት ውዳሴና ዓለም ዐቀፍ ክብሯ]
የተቀበለችው ቃል ኪዳን ከድንገተኛ ሞት የሚጠብቀው በመላው ዓለም ከጥንት ጀምሮ የምትታወቀው ከ273-306 …
👍2
3 Oct 2024, 18:22 UTC157 viewsread 25 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
3 Oct 2024, 18:22 UTC154 viewsread 25 September 2026 #መስከረም_24
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
መስከረም ሃያ አራት ኢትዮጵያዊቷ #ቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ ወደ ደብረ ሊባኖስ የገባችበት፣ ከላይኛው ግብጽ የሆነ ቅዱስ አባት #መነኰስ_ጎርጎርዮስ ያረፈበት እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመረጣቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእት ለአንዱ #ሐዋርያ_አድሊጦስ የምስክርነቱ መታሰቢያ ነው።
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
#ቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ
መስከረም ሃያ አራት ኢትዮጵያዊቷ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ወደ ደብረ ሊባኖስ የገባችበት ነው። ቅድስት እናት ክርስቶስ ሠምራ ቅንነቷ፣ ደግነቷና ቅድስናዋ እጅግ የበዛ ነው። አንድ ቀን ግን ገና በትዳር ውስጥ እያለች ከአገልጋዮቿ አንዷን ትጠራትና ታዛታለች።…
3 Oct 2024, 18:21 UTC130 viewsread 25 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
3 Oct 2024, 18:21 UTC396 viewsread 25 September 2026 #መስከረም_23
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
መስከረም ሃያ ሦስት በዚህች ዕለት የክርስቶስ ሙሽራው የሆነች #ቅድስት_ቴክላ መታሰቢያ በዓሏ ነው፤ ዳግመኛም #ቅዱሳን_አውናብዮስ_እና_እንድርያስ በሰማዕትነት አረፉ፡፡
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
#ቅድስት_ቴክላ_የክርስቶስ_ሙሽራው
መስከረም ሃያ ሦስት በዚህች ዕለት የ #ክርስቶስ ሙሽራው የሆነች ቅድስት ቴክላ የመታሰቢያ በዓሏ ነው፡፡
ይህችውም ቅድስት ለሐዋርያው ለቅዱስ ጳውሎስ ረድእ ሆና ያገለገለች ታላቅ ሐዋርያዊት እናት ናት፡፡ የመቄዶንያ ሀገር ባለጸጎች የነበሩት ወላጆቿ ጣዖት አምላኪ ነበሩና በሕጋቸውና በሥርዓታቸው አሳደጓት፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደዚህች ሀገር ገ…
4 Sept 2024, 08:37 UTC344 viewsread 25 September 2026 Location 📍
4 Sept 2024, 08:37 UTC355 viewsread 25 September 2026 https://maps.app.goo.gl/sXJZYC7u8nb1Me5e8
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @abagiyorgis7. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.