Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ማኅበረ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

Channel

ማኅበረ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

@abagebrehywet

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

57subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001350825541
TypeChannel
Username@abagebrehywet
Descriptionጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል። ማቴ 10÷41
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live16 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/abagebrehywet

Growth

577 August 2026 — 57 subscribers10 August 2026 — 57 subscribers7 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 3 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 56–58 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 07:0057no change
7 Aug 2026, 14:1357first reading

Engagement

17 posts held, back to 20 September 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 13 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
1,240
Videos
8
Links
1,200

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.

Recent posts

13 Mar 2026, 16:06 UTC31 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217Photo

Photo, posted without a caption

Signed Dawit ዘማርያም

13 Mar 2026, 16:06 UTC28 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

ከዚህም በኋላ ለአባታችን ጌታችን ተገልጦ ብዙ ምሥጢራትን ከነገራቸው በኋላ ወደ አረማውያን አገር ሄደው እንዲያስተምሩና የሚደርስባቸውንም መከራጭምር ነገራቸው፡፡ አባታችንም ክርስቶስን ፈጽመው ወደማያውቁት ዐረብ አገራት ሄዱ፡፡ የዐረብ ንጉሥም ብዙ ሠራዊቱን አስከትሎ ብዙ ጣዖታን አሶዞ ሲጓዝ አገኙት፡፡ በጣዖታቱ ውስጥ አድረው የነበሩ አጋንንትም አባታችንን ባዩ ጊዜ ወጥተው ሸሹ፣ ጣዖታቱም ከምድር ላይ ወድቀው ተሰባበሩ፡፡ የዐረቡም ንጉሥ ‹‹አንተ ፀጉር ልብሱ ምንድነህ? ሰው ነህን?›› አላቸው፡፡ አባታችንም ‹‹አዎ እኔ ሰው ነኝ ያውም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ›› አሉት፡፡ ንጉሡም መልሶ ‹‹በዚያ አይሁድ በሰቀሉት ታምናለህን?›› አላቸው፡፡ አባታችንም ‹‹

Signed Dawit ዘማርያም

13 Mar 2026, 16:06 UTC19 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

አባታችንም በባሕሩ ውስጥ ተዘቅዝቀው መቶ ዓመት ሲጸልዩ ከኖሩ በኋላ ደማቸው ፈሶ አለቀና ውኃው ደም መሰለ፡፡ ሥጋቸውም አልቆ አጥንቶቻው እንደበረዶ ሆኑ፡፡ ሰባት ሺህ እልፍ ሦስት መቶ የሚሆኑ አጋንንትም ከአራቱም አቅጣጫ እየመጡ ሰውነታቸውን በፍላፃዎቻቸው ይወጓቸው ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ ጌታችን ወደ አባታችን መጥቶ ከባሕሩ ዳር በመቆም ‹‹ወዳጄ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ! መላ ኢትዮጵያን ምሬልሃለሁና ተነሥ ከባሕሩ ውጣ›› አላቸው፡፡ አባታችንም አጥንታቸው እንደመርፌ ቀዳዳ ተበሳስቶ ፈጽመው ደክመው ነበርና ጌታችን በክቡራን እጆቹ ሁለንተናቸውን ቢዳስሳቸው እንደቀድሞው ደህና ሆኑ፡፡ ጌታችንም ከባረካቸው በኋላ ወደ ምድረ ከብድ እንዲሄዱ ነገራቸው፡፡ አቡነ ገብረ መ

Signed Dawit ዘማርያም

13 Mar 2026, 16:06 UTC10 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

እንደተሰወሩ ባወቁ ጊዜ በሀዘን ዘለቀሱ፡፡ ከዚህም በኋላ አባታችን ወደ ጫካ ገብተው ብቻቸውን የበጋውን ሐሩር የክረምቱን ቁር ታግሰው ምንም ልብስ ሳይለብሱ ራቁታቸውን ሆነው በተጋድሎ ኖሩ፡፡ ከጽኑው ተጋድሎአቸውና ከጫካው ቅዝቃዜ የተነሣ ሰውነታቸው አልቆ ከአጥንታቸው ጋር ተጣበቀ፡፡ ፍራፍሬም ሆነ ምንም ነገር አይመገቡም ውኃም ፈጽሞ አይጠጡም ነበር፡፡ አባታችን በምድረ በዳ እንደሰው ሳይሆን እንደመላእክት ኖሩ፡፡ ቅዱሳን መልእክትም ዘወትር ይጎበኟቸው ነበር፤ ስለምግባቸውም ሰማያዊ ኅብስት አምጥተው ይሰጧቸዋል ነገርግን አባታችን ያንን ኅብስት አይመገቡትም ይልቁንም ጽዋውን ባሸቱት ጊዜ እንዲሁ ይጠግባሉ ይረካሉ፡፡ ነቢይ ክብርህን በማየቴ እጠግባለሁ እንዳለ፡፡ አባታ

Signed Dawit ዘማርያም

13 Mar 2026, 16:06 UTC15 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን መጋቢት 5-ኑሮአቸው እንደሰው ያይደለ በምድረ በዳ እንደመላእክት የኖሩትና በዝቋላ ተራራ ባለው ባሕር ውስጥ 100 ዓመት ተዘቅዝቀው ለኢትዮጵያ ሰዎች ምሕረትን የለመኑት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉበት ዕለት ነው፡፡ + የከበረ ቅዱስ ኪራኮስ ከእናቱ ከቅድስት ሐና ጋር በሰማዕትነት ዐረፈ፡፡ ኤልያኖስ የተባለው ከሃዲ ንጉሥ በመጀመሪያ አባታችንን ለጣዖቶቹ እንደሰግዱ ሲያስገድዳቸው ትእዛዙን እንዳልተቀበሉት ባወቀ ጊዜ ወደ አደባባይ አወጣቸውና ‹‹አማልክቶቼን እንዳያመልኩ እየጻፈች የምትከለክል ይህች እጅህ ትቆረጥ ዘንድ ይገባል›› አለው፡፡ አቡነ ኪራኮስንም ይዘው እርሳስ አፍልተው

Signed Dawit ዘማርያም

19 Oct 2025, 15:50 UTC44 viewsread 10 August 2026

5 job opportunities /አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎች #new #job #vacancy #@fikerjobs16 https://youtube.com/shorts/qXwCQua7vj4?si=UzRVO46_CXpvQQLU

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC33 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

አንድ ቀንም ባሏ ጎሽ ጠጥቶ ሰክሮ እርሷን አነጋገራት፤ እርሷም እምቢ አለችው፡፡ ‹‹ቀድሞ በኃጢአቴ ምክንያት ለዚህ ከይሲ ዳርጎኛልና አሁንስ እንደገና አልበድልም›› ብላ እምቢ አለችው፡፡ እርሱ ግን በግድ ደረሰባት፡፡ እባቡም አባለዘሩን ነከሰውና ባሏ ወዲያው ሞተ፡፡ እርሷም በዚህ ሁኔታ እስከ ሦስት ዓመት ቆየች፡፡ ከዕለታትም አንድ ቀን አንድ ጻድቅ ሰው ከሩቅ አገር ወደ እርሷ መጥቶ ሣለ እባቡን በሴቷ ሆድ ውስጥ አድጎ አየው፡፡ እርሷም እግዚአብሔርን እንደተፈታተነችና ለዚህ ክፉ ከይሲ አሳልፎ እንደሰጣት ነገረችው፡፡ ኃጢአቷንም አምና ንስሓ ገብታ እንዲጸልይላት ለመነችው፡፡ ያም ጻድቅ ሰው ‹‹…ስዕለት ተሣይ፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስንም ዝክር አዘክሪ፣ ገንዘ

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC41 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217Photo

Photo, posted without a caption

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC25 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

አባታችንም በባሕሩ ውስጥ ተዘቅዝቀው መቶ ዓመት ሲጸልዩ ከኖሩ በኋላ ደማቸው ፈሶ አለቀና ውኃው ደም መሰለ፡፡ ሥጋቸውም አልቆ አጥንቶቻው እንደበረዶ ሆኑ፡፡ ሰባት ሺህ እልፍ ሦስት መቶ የሚሆኑ አጋንንትም ከአራቱም አቅጣጫ እየመጡ ሰውነታቸውን በፍላፃዎቻቸው ይወጓቸው ነበር፡፡ ከዚህም በኋላ ጌታችን ወደ አባታችን መጥቶ ከባሕሩ ዳር በመቆም ‹‹ወዳጄ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ! መላ ኢትዮጵያን ምሬልሃለሁና ተነሥ ከባሕሩ ውጣ›› አላቸው፡፡ አባታችንም አጥንታቸው እንደመርፌ ቀዳዳ ተበሳስቶ ፈጽመው ደክመው ነበርና ጌታችን በክቡራን እጆቹ ሁለንተናቸውን ቢዳስሳቸው እንደቀድሞው ደህና ሆኑ፡፡ ጌታችንም ከባረካቸው በኋላ ወደ ምድረ ከብድ እንዲሄዱ ነገራቸው፡፡ አቡነ ገብረ መ

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC39 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

ከዚህም በኋላ ለአባታችን ጌታችን ተገልጦ ብዙ ምሥጢራትን ከነገራቸው በኋላ ወደ አረማውያን አገር ሄደው እንዲያስተምሩና የሚደርስባቸውንም መከራ ጭምር ነገራቸው፡፡ አባታችንም ክርስቶስን ፈጽመው ወደማያውቁት ዐረብ አገራት ሄዱ፡፡ የዐረብ ንጉሥም ብዙ ሠራዊቱን አስከትሎ ብዙ ጣዖታን አስይዞ ሲጓዝ አገኙት፡፡ በጣዖታቱ ውስጥ አድረው የነበሩ አጋንንትም አባታችንን ባዩ ጊዜ ወጥተው ሸሹ፣ ጣዖታቱም ከምድር ላይ ወድቀው ተሰባበሩ፡፡ የዐረቡም ንጉሥ ‹‹አንተ ፀጉር ልብሱ ምንድነህ? ሰው ነህን?›› አላቸው፡፡ አባታችንም ‹‹አዎ እኔ ሰው ነኝ ያውም የጌታዬ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ›› አሉት፡፡ ንጉሡም መልሶ ‹‹በዚያ አይሁድ በሰቀሉት ታምናለህን?›› አላቸው፡፡ አባታችንም

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC21 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217

ይህም ንጉሥ ቊንስጣ ይቀበላቸው ዘነድ ወደ ወንድሙ መልእክትን ጻፈ እንዲህም ብሎ አዘዘው። እሊህን አባቶች ካልተቀበልካቸው ከእንግዲህ በመካከላችን ፍቅር አንድነት አይሆንም ሊቀ ጳጳሳቱም እንዲሁ ሁለተኛ ደብዳቤ ጻፈ። ንጉሥ ቈስጠንጢኖስም የወንድሙን የንጉሥ ቊንስጣንና የሊቀ ጳጳሳቱን መልእክት ተቀበሎ ወደ ሹመታቸው ወንበር መለሳቸው። ንጉሥ ቊንስጣም በአመጸኞች እጅ ከተገደለ በኋላ ያን ጊዜ ቈስጠንጢኖስ አባ ጳውሎስን ወደ አርማንያ አገር አጋዘውና በዚያ ጥቂት ቀን አሠረው። ከዚህም በኋላ ከአርዮስ ወገን አንዱን በእሥር ቤት በሥውር አባ ጳውሎስን ይገድለው ዘንድ አዘዘው አንዱ አርዮሳዊም በሌሊት ገብቶ አንቆ ገደለው መላ ዕድሜውም አርባ ዓመት ነው። (ምንጭ፡ -

Signed Dawit ዘማርያም

15 Oct 2025, 07:37 UTC20 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @kegedilatandebet27217Photo

Photo, posted without a caption

Signed Dawit ዘማርያም

Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @abagebrehywet. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ማኅበረ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ” (@abagebrehywet), 57 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/abagebrehywet.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.