5 Dec 2025, 06:36 UTC121 views1 reactionsread 9 August 2026 Photo
Volunteers Opportunity
Join & Serve at the 39th African Union Summit
The Ministry of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia is calling dynamic and multilingual young Ethiopians to serve as Volunteer Protocol Cadets for the upcoming 39th African Union Summit and other major international gatherings hosted in Addis Ababa. This is your chance to represent your country, & be part of history.
🟢W…
❤1
1 Dec 2025, 06:36 UTC113 views2 reactionsread 9 August 2026 አሪፍ አሪፍ የAI tools ጥቆማ
1. Research ለመስራት እና ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልስ ለማግኘት የሚጠቅሟችሁ ai tools ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )
o ChatGPT
o YouChat
o Perplexity AI
o Copilot
o Google Gemini
2.Image generate ለማድረግ እና ሌሎችም ከimage ጋር የተያያዙ ስራዎችን ለመስራት የሚጠቅሟችሁ ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም ስላላቸው ሁሉንም ሞክሩ አሪፍ ናቸው )
o Leap AI
o MidJourney
o Stable Diffusion
o Segmind
3. Copywriting ላይ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ እነዚህን ሞክሯቸው ( ሁሉም የተለያየ ጥቅም…
❤1👏1
28 Nov 2025, 11:03 UTC87 views1 reactionsread 9 August 2026 Forwarded from @ethiouniversitydigitalPhoto
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች ሳምንት
75ኛ የምስረታ ዓመቱን እያከበረ የሚገኘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቀድሞ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡
ዩኒቨርሲቲው 75ኛ የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን በተያዘው ህዳር እና ታህሳስ ወር በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች እንደሚያከብር መግለፁ ይታወቃል።
የበዓሉ አካል የሆነ የባለድርሻ አካላት ውይይት እየተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ህዳር 20/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲዎች የእግር ኳስ ውድድር ይጀመራል ተብሏል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ75 ዓመታት ጉዞ የተሰነደበት መፅሐፍ ይመረቃል፡፡ የተቋሙን አጠቃላይ ጉዞ እና የወደፊት ርዕይ የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም እየተዘጋጅ መሆኑም ተጠቁሟል። የፓናል ውይይቶች፣ ሴሚናሮች፣ የእግር ጉዞ …
❤1
28 Nov 2025, 05:59 UTC85 viewsread 9 August 2026 Photo
#Attention
ከሕዳር 24/2018 ዓ.ም ጀምሮ አዲሱን(AAU Digital ID) መታወቂያ ያልያዘ ተማሪ ወደ ግቢ መግባት አይችልም ።
©ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ ✅Share Share
🛜JOIN👉ETHIO UNIVERSITIES DIGITAL NETWORK
25 Nov 2025, 07:42 UTC72 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ethiouniversitydigitalPhoto
በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለምትፈልጉ
በወጣው መመልመያ መስፈርት መሰረት ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት ላይ በዚህ ሊንክ https://shorturl.at/N8e0s በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን download በማድረግ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የየዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮችን ከዚህ በታች ያያዝን መሆኑ እንገልጻለን።
• በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ፦
Kotebe Registration
• በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንክ ፦…
20 Nov 2025, 06:20 UTC89 views1 reactionsread 9 August 2026 አንድ ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Maths መሰረታዊ ፎርሙላዎች
📌#Asthmatic
1. Basic Operations:
• Addition: a + b
• Subtraction: a - b
• Multiplication: a × b or ab
• Division: a/b
2. Percentage:
Percentage = Part / Whol} × 100
📌#Algebra
1. Quadratic Formula:
x = -b ± √(b² - 4ac) / 2a
for ax² + bx + c = 0 .
2. Factoring Formulas:
• Difference of Squares: a² - b² = (a - b)(a + b)
• Perfect Square Trinomial: …
❤1
18 Nov 2025, 13:49 UTC66 viewsread 9 August 2026 Photo
ከህዳር 15 ጀምሮ ዲጅታል የተማሪዎች መታወቂያ ያልያዘ የቅድመ ምሩቃን ተማሪ ወደ ግቢ መግባት አይችልም!
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2016፣ 2017 እና 2018 ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ አዲሱን ዲጅታል የተማሪዎች መታወቂያ ያልወሰዳቹ በየኮሌጃችሁ ሬጅስትራር ቢሮዎች እስከ ኅዳር 12 ቀን 2018 ዓ.ም በመቅረብ እንድትወስዱ ዩኒቨርስቲው አሳስቧል።
አዲሱን ዲጅታል የተማሪዎች መታወቂያ ያልያዘ ማንኛውም የቅድመ ምረቃ ተማሪ ከኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት ግቢዎች መግባት እና ለሎች አገልግሎቶችንም ማግኘት እንደማይችል ዩኒቨርስቲው ጨምሮ ገልጿል።
#AAU
ለተጨማሪ መረጃ ✅Share Share
🛜JOIN👉 AAU-Di…
AAU-Digital pinned «የ100 የ100ብር ሽልማት ይሔን ፎቶ ገብታቹህ Vote አርጉ👇👇 https://woobox.com/hwoxfe/gallery/zAqybBhXg44 Vote ካረጋቹህ በኋላ Screenshot አንስታቹህ በዚህ ላኩልን👇 @dtd_t3 የሚጠበቅባችሁ 50 ሰዎችን እና ከዚያ በላይ Vote ማስደረግና ከዛ screenshot ለኛ መላክ። ከ50 ሰው ጀምሮ ብዙ Vote ላስደረጉ ሰዎች የ100 የ100 ብር ስጦታ በፈለጉት…»
9 Nov 2025, 06:57 UTC115 views3 reactionsread 9 August 2026 የ100 የ100ብር ሽልማት
ይሔን ፎቶ ገብታቹህ Vote አርጉ👇👇
https://woobox.com/hwoxfe/gallery/zAqybBhXg44
Vote ካረጋቹህ በኋላ Screenshot አንስታቹህ በዚህ ላኩልን👇
@dtd_t3
የሚጠበቅባችሁ 50 ሰዎችን እና ከዚያ በላይ Vote ማስደረግና ከዛ screenshot ለኛ መላክ።
ከ50 ሰው ጀምሮ ብዙ Vote ላስደረጉ ሰዎች የ100 የ100 ብር ስጦታ በፈለጉት መንገድ እንሸልማለን ( በካርድ፣ በtransfer....)።
#ማሳሰቢያ: ውድድሩን ካሸነፍን Vote አስደርገው Screenshots ለላኩልን ለ6 ልጆች በእጣ 500, 500 ብር እንሸልማለን!
♦️ስፖንሰሩ የቻናላችን አድሚን ስለሆነ ሽልማቱን አትጠራጠሩ።
❤2🥰1
8 Nov 2025, 16:15 UTC99 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ethiouniversitydigital
https://woobox.com/hwoxfe/gallery/zAqybBhXg44
8 Nov 2025, 16:15 UTC88 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @ethiouniversitydigital
Please Vote🙏
7 Nov 2025, 12:41 UTC422 viewsread 9 August 2026 ‼️SCHOLARSHIP ALERT‼️
Learn a Tech Skill for FREE!
BeTechified is offering a tuition-free Beginners training in:
Data Analysis
Product design
Product Management
Frontend Development
Backend Development
Digital Marketing
Interested?
Register with this link:👇👇👇
https://forms.gle/LvStcHemzmJXFjFs8
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @aau_digital. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.