31 Mar 2026, 12:46 UTC76 viewsread 6 August 2026 ኢራን ላይ ይህ ሁሉ ለምን ይሆናል።
ይህን ለመረዳት የግድ ከአምስት አስርት ዓመታት በፊት የነበረውን የአኢራን ሁኔታ ማወቅ ያስፈልጋል። ይህን የሚያሳይ ጥልቅ ትንተና በዩቲዩብ ላይ በRedSeapost_netsanetlakew በሚለው ገፅ ያገኛሉ።
ይቺን ሊንክ ኮፒ አድርገው በቀጥታ መግባት ይችላሉ።
https://youtu.be/E-zfXXyD_Lo?si=hArdLtyxZ5bXfg7R
በ1951 መሐመድ ሞሳዴቅ ብሪታንያ በኢራን ላይ የነበራትን የበላይነት ለማቆም ሞከረ። ሞሳዴቅ ከአርባ ዓመታት በላይ በአንድ የብሪታንያ ኩባንያ ብቻ ተይዞ የነበረውን የኢራንን ድፍድፍ ዘይት የሀገር ሀብት አደረገ (ብሔራዊ አደረገው)። ለእሱ ይህ የድፍድፍ ዘይት ሀብት የሀገር ንብረት መሆ…
Signed Nete Lak
20 Apr 2024, 17:25 UTC237 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/duIBWH71pYU?si=TjffAysm6H2uoGvG
Signed Netsanet Lakew
18 Apr 2024, 15:42 UTC249 viewsread 6 August 2026 ኢራን ለእስራኤል ጥቃት የአፀፋ ምላሽ ለመስጠት ሰከንዶች ብቻ ይበቃሉ ማለቷ
የእስራኤል የጦር ካቢኔ ከ5ኛ ስብሰባ በኋላ የሚወሰደውን እርምጃ በተመለከተ ውሳኔ አሳልፏል
https://youtu.be/JoMSAF3stSE?si=_JAwcZso3x6oOGGJ
Signed Netsanet Lakew
17 Apr 2024, 18:45 UTC203 viewsread 6 August 2026 እስራኤልና ኢራን ወደ ቀጠናዊ ጦርነት ወይስ ወደ ውጥረት ማግረብ ?
https://youtu.be/fkECUHsJPTE?si=P6BQJpPXTqfN0UeI
Signed Netsanet Lakew
14 Apr 2024, 19:33 UTC209 viewsread 6 August 2026 የአስፈሪው ጦርነት ጅማሬ
የእስራኤል ምላሽ ምን ይሆናል ?
ሩሲያና ቻይና ምን እያደረጉ ነው?
https://youtu.be/r3Gq1d0Wf8M?si=LCTmj2Jm2sbmahgJ
Signed Netsanet Lakew
10 Apr 2024, 16:47 UTC213 viewsread 6 August 2026 እንደ ሲጋራ ተጠቅልሎ አንድ ሁለቴ ሲሳብ የገዛ ነፍስን ማስጠፋት፣ የራስ ጉሮሮን በስለት መቁረጥ አልያም በቆሻሻ ቱቦ ውስጥ መዋኘት … ሌላም ሌላም አስከትሏል
የአደንዛዥ እፁ ስም ኩሽ ይባላል
ከተፈጨ የሰው አጥንት ጋር ተቀላቀሎ ይሰራል
ለዚህም ሱሰኞቹን በሌሊት መቃብር እያስቆፍረ ያሳድራል
ሙሉሙን ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ
https://youtu.be/QokPBeHlPGI?si=bWh2yX0wnzGR_gr9
Signed Netsanet Lakew
23 Mar 2024, 17:27 UTC233 viewsread 6 August 2026 115 ሰዎች በላይ ከሞቱበት የትላንቱ በሩሲያ ሞስኮ ከተፈፀመው ጥቃት ጀርባ ISIS ወይስ ዩክሬን?
****
ታጣቂዎች በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኘው ታዋቂው የክሮከስ አዳራሽ ላይ በከፈቱት ተኩስ የተገደሉ ሰዎች 115 መድረሱን እና 100 ሰዎች መቁሰላቸውን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
ቢያንስ አራት ወታደራዊ የደንብ ልብስ የለበሱ ታጣቂዎች የበርካቶችን ሕይወት በቀጠፈው ጥቃት ውስጥ መሳተፋቸውንም ቢቢሲ ያረጋገጠው ቪዲዮ ያሳያል።
ዝርዝር ትንታኔውን ለማግኘት
https://youtu.be/kTFO_zoerRc?si=8mbfcWkzhLfSuD0z
Signed Netsanet Lakew
21 Mar 2024, 20:04 UTC178 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/m0sp3WL03eo?si=pUMuuu9v2bqklbni
Signed Netsanet Lakew
20 Mar 2024, 18:55 UTC175 viewsread 6 August 2026 https://youtu.be/B2In_yIDwdE?si=Yn-8s5OJSO3k7p6o
Signed Netsanet Lakew
19 Mar 2024, 19:47 UTC165 viewsread 6 August 2026 በጋና አክራ በ10ሺህ ወንዶች አራተኛው ወርቅ ለኢትዮጵያ ተመዝግቧል
Ghana 10000 men Final / Ethiopia won gold and silver in Accra Ghana / Ethiopia athletics federation
https://youtu.be/n1LJtvgfeBU
Signed Netsanet Lakew
19 Mar 2024, 16:31 UTC166 viewsread 6 August 2026 Photo
ዛሬ ምሽት ፅጌ ድጉማ ትጠበቃለች።
እንደተለወደው ውድድሩን @Shegerplusnews ዩቲዩብ ላይ ያገኙታል
**
በሁለተኛ ቀን የጋና አክራ 13ኛው መላ አፍሪካ ጨዋታዎች በርካታ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን ምሽት ላይ ተጠባቂ የፍፃሜ ውድድሮች መካከል፦
በ800 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 3:05 አስቴር አሬሬ፣ አዳኑ ኔንቆ እና ፅጌ ዱጉማ
በ10000 ሜትር ወንዶች ፍፃሜ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 3:35 ኃ/ማርያም አማረ፣ ንብረት መላክ እና ገመቹ ዲዳ የሚሳተፋ ይሆናል።
መልካም እድል ለውድ አትሌቶቻችን!
Signed Netsanet Lakew
19 Mar 2024, 15:39 UTC139 viewsread 6 August 2026 Photo
ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ያድርግ ተብሏል ⚠️
#Ethiopia | ከፖርክ የወጡ 12 ዝሆኖች በሰዉ እና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የዳዉሮ ዞን ፖሊስ አስታወቀ።
የዝሆን መንጋ ጉዳት ያደረሰው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዳዉሮ ዞን ከጪ ወረዳ ኦዳ ጎፋ ቀበሌ ዝግና ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነዉ።
እንደ ፖሊስ ሪፖርት የዱር እንስሳቱ መጋቢት 09 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ከጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፖርክ የወጡ በቁጥር
* 12 የሚሆኑ ዝሆኖች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል።
በሃያዎች ዕድሜ ክልል የምትገኝ ወጣት ከትምህርት ቤት ወደ መኖሪያ ቤቷ በመሄድ ላይ የነበረች የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ በዝሆኑ መንጋ ሆዷ ላይ ተ…
Signed Netsanet Lakew
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @ZalaET. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.