13 Jun 2026, 05:49 UTC753 viewsread 6 August 2026 #ተወያዩበት_እሰኪ
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ? ስሜን መግለፅ አልፈልግም ባለ ትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት ከባሌ ጋር በሆነ አጋጣሚ ተዋዎቅን እንደሚወደኝ ነገረኝ እንጋባ አለኝ ከብዙ ማሰብ በኋላ ተስማማን ተጋባንና አብረን መኖር ጀመርን።
ቀጥሎ አንድ መልከመልካም ልጅ ወደምሰራበት ተቋም በኔ የስራ ክፍል ውስጥ ተቀጠረ አለቃው ሆንኩ ያው ውሎአችንም ስራችንም አቀራረበን በጣም ያስብልኛል ይወደኛል ያከብረኛል በእንደዚሁ ሁኔታ ውስጥ አርግዠ ወለድኩ።
ወልጀ ከስራ ባልደረባየ ጋር በጣም እየተግባባን መጣን ከዚያም እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝ እኔም ባለትዳር በመሆኔ እና በቅርቡ በመውለዴ ባያፈቅረኝ ይሻል እንደነበር ነገርኩት።
ቀስበቀስ ጥልቅ ፍቅር ውስጥ ወ…
Signed Ayum@
8 Apr 2026, 09:12 UTC339 viewsread 6 August 2026 #ሰሙነ-ሕማማት-ዘዕለተ-ረቡዕ
"…እንበለ ደዌ ወሕማም፤ እንበለ ፃማ ወድካም፤ ዓመ ከመ ዮም፤ ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍሥሐ ወበሰላም…
፩፥ #ምክረ-አይሁድ
"…በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ፥ ኢየሱስንም በተንኰል ሊያስይዙት ሊገድሉትም ተማከሩ፤ ማቴ 26፥ 3-4
፪፥ #የመልካም-መዓዛ-ቀን
"…ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። ማቴ 26፥ 6-7
፫፥ #የእንባ-ቀን
"…በስተ ኋላውም በእግሩ አጠገብ ቆማ እያለቀሰች በእንባ…
Signed Ayum@
8 Apr 2026, 09:09 UTC289 viewsread 6 August 2026 መልካም ሕማማት
Signed @Yod Brhan
6 Apr 2026, 09:43 UTC310 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ayum@
6 Apr 2026, 09:41 UTC268 viewsread 6 August 2026 Photo
#ሰሙነ_ሕማማት_እንዲህ_እንስገድ 👆
በስግደት ወቅት የእጅ ጣታችንን እንዲህ በማድረግ ሕማሙን የበለጠ እንድናስብ ይረዳናል
••
በስግደት ጊዜ የእጅ ጣታችንን እንዲህ በማድረግ ይሁን። ጣታችን እንዲህ በሚሆንበት ጊዜ መሬቱ ይቆረቁረናል ይህም ከጌታ ሕማም እንካፈል ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን።
Signed Ayum@
12 Sept 2025, 20:27 UTC601 viewsread 6 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMAB7JV29/
Signed Ayum@
11 Sept 2025, 16:47 UTC558 viewsread 6 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMABMUGkg/ ፎሎ አድርጉ ትጠቀሙበታላችሁ
Signed Ayum@
9 Mar 2024, 15:43 UTC≈3,630 viewsread 6 August 2026 #የፍቅር_አቦጊዳዬ ❣️#ክፍል12 💓
እንደ አጋጣሚ ሆኖ #ሀናም አብራኝ እዚው ት/ት ቤተ ተመዝግባ አገኘዋት፡፡ የትምርት የመጀመሪያው ቀን ላይ የዜግነት ክብር ከተዘመረ በኀላ "ተማሪዎች ስማችሁ በተለጠፈበት ክፍል ግቡ፤ ስማችሁ ያልተለጠፈ ካላችሁ እንደ አዲስ እንድትመደቡ አመልክቱ፡፡" ተባለ፡፡ እኔም በቀጥታ አመልክቱ ወደተባለበት ቦታ አመራው፡፡ አንደ መላጣ አስተማሪ ወንበር ላይ ተቀምጧል፡፡ "ምን ነበር?" አለኝ በቀና መልኩ፡፡ "ስመዘገብ የተነገረኝ ክፍል ጋር ስሜ አልተለጠፈም።" አልኩ አይኔን ግንባር ያርገው ብዬ፡፡
ስመዘገብ 9A እንደተመደብኩ ተነግሮኛል፡፡ ስሜም ተለጥፏል፡፡ ነገር ግን ሳጣራ #ፀጊ 9E ነው የተመደበችው፡፡ እና ምናል…
Signed Ayum@
6 Mar 2024, 17:10 UTC≈2,430 viewsread 6 August 2026 #የፍቅር_አቦጊዳዬ ❣️#ክፍል11
ውጤት ሊወጣ 2ሳምንት አካባቢ ሲቀረው እቤት አዲስ የምመደብበት ት/ት ቤት እንደማልማር፤ በአንፃሩ ከሰፈራችን ወደ 2ኪሜ ርቆ በሚገኝ #አፄ_ናኦድ የሚባል ት/ት ቤት መግባት እንደምፈልግ በቁጣ ጭምር ተናገርኩ፡፡ እናቴ ት/ት ቤቱ ከተማ ስለነበር "ማን ሊያመላልስህ ነው? መኪና ይባላሀል፤ አይሆንም እዚው ምትመደብበት ት/ት ቤት ትማራለህ አለች፡፡ እኔ ግን ስለምመደብበት ት/ት ቤት እውነት የሆነውንም ያልሆነውንም ብዙ መጥፎ ነገር ተናገርኩ፡፡ በተጨማሪም የሚወስደኝና የሚያመጣኝ ትራኖስፖርት ነው፤ በዛ ላይ የማቃቸው ብዙ ተማሪዎች አሉ፤ ስለዚህ እዛ ነው ምገባው ብዬ ደመደምኩ፡፡
በስተመጨረሻ በእኔ ኩርፊያ ታግ…
Signed Ayum@
26 Feb 2024, 16:36 UTC≈2,200 viewsread 6 August 2026 #የፍቅር_አቦጊዳዬ ❣️#ክፍል10
8ኛ ክፍል አብራኝ በምትቀመጠው #ሀና የመረጃ አቅራቢነት እና የደብዳቤ አመላላሽነት ወደማለቅ ተቃረበ፡፡ አሁን ካየዋት ወደ 7-8 ወራት ሆነኝ፡፡ ነገር ግን ለአንድም ቀን ተረስታኝ ውላና አድራ አታቅም ነበር፡፡
ሚኒስትሪ ተፈታኝ ስለነበርኩ በተወሰነ መልኩ ወደ ትምርቴ ትኩረት አረኩ፡፡ ግን ያ የድሮውን ጎበዝ ኤርሚያስ መልሼ ላመጣው አልቻልኩም፡፡ እናም እንደምንም የቻልኩትን በራሴ፤ ያልቻልኩትን ደሞ ከጎኔ ፈተና ላይ አብሮኝ ከተቀመጠው የት/ት ቤታችን ጎበዝ ተማሪ ኤርሚያስ ሰርቼ ፈተናውን ጨረስኩ፡፡
አሁን ት/ት ተዘግቷል፡፡ ለ3 ወራት ያለምንም ስራ እቤት ልቀመጥ ነው፡፡ ይህ ማለት ደሞ ለ3 ወራት ቀንም ሌትም ስለ…
Signed Ayum@
21 Feb 2024, 15:20 UTC≈1,920 viewsread 6 August 2026 #የፍቅር_አቦጊዳዬ ❣️ #ክፍል9
አሁን ነገሮች ይበልጥ ከበዱ፡፡ ለወትሮው ለቀናት ሳላያት ስውል የሚከብደኝ ልጅ አሁን ጭራሽ አመቱን ሙሉ ከአይኔ እራቀች፡፡ እንዲህ ነች ህይወት፤ በጣም የፈለከውን ነገር ከአይንህ በጣም አርቃ ትወስድብህና ከልብህ ለማራቅ፤ ተስፋ ለማስቆረጥ ትሞክራለች፡፡ ነገር ግን በመጀመሪያ ፍቅሬ ተስፋ ላለመቁረጥ ለእራሴ ቃል ገባው፡፡
"ሳይደግስ አይጣላም" አለ ያገሬ ሰው፤ ምንም እንኳን ፀጊ ከአይኔ እርቃ ት/ት ቤት ቀይራ ብትሄድም፤ የሰፈርና የት/ት ቤት ጓደኛዋ የሆነችው #ሀና ከእኔ ጋር አንድ ክላስ ደረሳት፡፡ አንድ ዴስክ ላይም መቀመጥ ጀመርን፡፡ ሁሉን ነገር ስለምታቅ ታዝንልኝ ነበር፡፡ በእየቀኑ ደንነቷን ከእ…
Signed Ayum@
15 Feb 2024, 18:59 UTC≈2,200 viewsread 6 August 2026 #የፍቅር_አቦጊዳዬ #ክፍል8
#ክረምት አለቀና ዛሬ የምዝገባ ቀን ነው፡፡ ሰርተፍኬቴን ይዤ ከቤት እንደወጣው በቅድሚያ ሰፈሬ የሚገኘው አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስትያን እንዲሁም በመንገዴ የሚገኙት ገነተ እየሱስ እና ማርያም ቤተ-ክርስቲያን ገብቼ እኔን ከፀጊ ጋር አንድ ክላስ እንዲመድቡኝ ፀሎቴን አድርሼ ወደ ት/ቤት አመራው፡፡
በዛ እንደደረስኩም ክላስ እንዳዲስ ተቀላቅሎ ተመድቦ ስለነበር የማስታወቂያ ቦርዱ ላይ ስሜንና ስሟን ለመፈለግ ሄድኩ፡፡ 8A ላይ ስሟን ፈለኩኝ፤ የለም፡፡ 8B ላይ ፈለኩ፤ የለም፡፡ 8C ላይ ፈለኩ የለም፡፡ 8D ላይ ስፈልግ ስሟን አገኘውት፡፡ እዛው ክፍል የእኔን ስም ስፈልግ አጣውት፡፡ ቀኔ ተበላሸ፡፡ 8C,8…
Signed Ayum@
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YewqetAbugida67. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.