23频道

Channel
በረከት ታዲዎስ
@Yethiyakehulumelis
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
235subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001964694499 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Yethiyakehulumelis |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Yethiyakehulumelis |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 07:44 | 235 | -1 |
| 8 Aug 2026, 10:02 | 236 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:19 | 236 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 7 January 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ዝም ብዬ አልጓዝም ዝም ብዬ አልኖርም እምጓጓለት ፍፃሜ አለኝ እርምጃዬን ጊዜ እስኪገታው ምጓዝ ሰው አይደለሁም ሞትም ቢሆን ለጉዞዬ አስተዋፆ ያደርግለታል እንጂ ቅርብ አያሳድረኝም..... የማይጠረጠር የዘላለም ዋስትና ያለኝ ሰው ነኝ.... ከሞት በሁዋላ ምድርን ወደሚያስንቅ ቦታ እሄዳለው በዛም ለዘላለም እደሰታለው......እዛም ናፍቆቴን አየዋለው ታድዬ....😍
የንጉሱ ዱካ በዘህህ ጋ ኑ በዚጋ ... መንገዱ ትርምስምሱ ወቷል በዚህ ሁላ አንዲት መንገድ አለች ሰዉ አይበዛበትም መግቢያዋም የጠበበ ሲሆን ለተራማጅ ምቾት አትሰጥም ከጥበቷ የተነሳ ተጓዥ ከመንገዱ መነሻ ሸክፎ ያመጣውን ጓዝ ካላራገፈ በቀር አታስገባም። ፈቅደው ለመረጧት ተጓዦች የሚሰጣቸዉl ። ማስጠንቀቂያ ና የሚጠይቀዉ ውሳኔ እስከ ሞት መታመን ነዉ ... መንገዷ ከመጥበቧም አልፎ ምቾት አልባ ናት፣መንጋ ተጓዦችን አታስተናግድም ሁሉንም ለየግል ነው የምታሳልፈው የጋራን አቋም አትጠይቅም የግልን ዉሳኔንን እንጂ ! መዳረሻዋን አይቶ ጉዞ ላልጀመረ ሰዉ የመንገዷ ጥበት ተስፍ አስቆራጭ ነው።ብዙዎች ሊጓዙባት ጀምረው ነበር እስከ ግቧ የዘለቁባት ግን ጥቂቶች ናቸ…
only for married
ነብሴ ታዛ ፈለገች ፣ የምር መሸሸጊያ ሻተች። ይሰውረኛል ያልኩትን ሁሉ እየሮጥኩ ስጠጋ ደክሜያለው። ህመምን ጠላው ጌታ ሆይ ከሚፈውሰኝ መድሀኒት ይልቅ ስቃዬን መርሳት ፈለኩኝ።አውቀዋለው እኮ መሸሽ ልክ እንዳልሆነ።ግን ሰው መሆኔ ስቃይን እንድፈራው አድርጎኛል።ሰው ወደእውነተኛ ፈውስ ካልተጠጋ በቀር የህይወት መሰናክሉላይ ማፌዝ አይቀናውም እኮ። ፈሪ መሆን አንተን ከማጣት ብቻ ሊመነጭ ሚችል ስሜት ነው። አሁንም መከለያ እፈልጋለው ከማየው በላይ ከፍ ያለ ሰላም እናፍቃለው። የሰው ባይደለ ክንድ መታቀፍ እፈልጋለው። በየቀኑ ሊሰብሩኝ ለሚሹ ጉዳዮች በሽሽት እየሮጥኩ ማይመለስልኝን ዛሬ ለዘላለም ማጣት አልፈለኩም። በድንገተኛ አደጋ ጊዜ በሚወስደው ቅፅበታዊ እርምጃ ሌላ …
#ያልተከፈቱ_ይሁኑ!! በዕንባ የለመንኩህን ሁሉ መቼ መለስክልኝ? ፍለጋዬን ሁሉ መቼ ሰጠኸኝ? ማንኳኳቴን ሁሉ መቼ ከፈትህ? ካልከፈትክ ብዬ እሪ ያልኩትን በር #ቅርጥም አድርገህ ዘጋህብኝ... እኔም በተራዬ በአንተ ላይ በሬን ዘግቼ በራሴ ዓለም ብዙ ሰንብቻለሁ፡፡ "ለምን?" ብዬ ስጠይቅህ "ለምን መሰለህ" ብለህ ያልገባኝን ልታስረዳኝ ፈጥነህ ከተፍ አላልክም፡፡ ልክ እንደ ማርታ ለወንድሟ አልዓዛር #በሕመሙ እንድትደርስለት ልብ የሚነካ መልዕክት ልካ #ቶሎ_እንድትመጣ ብትማጸንህም #አንተ_ግን_ዘገየህ… እርሷም መልሳ " አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ #ባልሞተ ነበር…" እንዳለችው ብዙ ጊዜ እላለው፡፡ እያቃሰትኩ ስጠራህ አንተ ግን ስሞት ትመጣለህ፡፡ #ለም…
ከቀጠሮ ሀጢአት መድሀኒአለም ይሰዉረን ! በኋላ ብለን ጊዜ የመደብንለት እግዚአብሔር ላይ ለማማፅ የተዘጋጀንበት ያ ያንንኮነዉ እሱ እንደዉም ስናየዉ ደስ የሚለን ደጋግመን ማየት የሚናፍቀን ነገር እሱ ነገም አያለዉ ብለን ቀጠሮ የያዝነዉ ... ለመስማት የምንናፍቀዉ ተሳስተን ሰምተን ይቅር በለኝ ሁለተኛ አይለምደኝም! ብለን ግን ደሞ ዛሬን ብቻ ቆይ ብለን የቀጠርነዉንኮነዉ ምላቹ ... ለዛሬ ብቻ ነዉ ምወስደዉ ብለን እጃችንን ያስለመድነዉ ነዉኮ ምለዉ እሱ ያ የድፍረት ሀጢያት! “ሴቲቱም ዛፉ ለመብላት ያማረ እንደ ሆነ፥ ለዓይንም እንደሚያስጎመጅ፥ ለጥበብም መልካም እንደ ሆነ ያየችዉንኮየ ነዉ ምላችሁ እንደዉም ትዝ ካላችሁ ከፍሬውም ወሰደችና በላች ምን ለሷ …
ሞትን በዓይን ማየት በሽታ ሩቅ አይደለም፣ የተዘረጋው እጅ አሁን መታጠፍ ሊቸግረው ይችላል። የዘረጋነውን የምናጥፈው በሥላሴ ቸርነት ነው። በድንገት ዓይናቸው ማየት እንቢ ያለው፣ ለምሳ ገብተው በዚያው ሳይወጡ የቀሩ ብዙ ዓይናማዎችን እናውቃለን። ሞትም ቅርብ ነው። ሞት ከፈለገ በሰበብ ካልፈለገ ያለ ምክንያት ይወስደናል። የሌሎች ሞት የእኛን ሞት የምናይበት መስተዋት ነ ው። ሕይወት በምድር ላይ አጭር ናት፣ በሰማይ ግን ረጅም ከ እስከ የሌላት ናት። ተወርዋሪ ኮከብ በፍጥነት ታይቶ ይጠፋል ። የሰውም ዕድሜ እንዲሁ ታይቶ ጠፊ ነው ። "ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።" (ያዕ. 4:14)። የሰው ሕይወት እንደ እ…
በ ፊት ገፅ (Facebook) ለ 12 ክፍል በ ጻዉሎስ ፍቃዱ የተፃፈዉን በአንድነት አሰባስቤዉ ነዉ በተለይ ያለ ልክ በመለጠጥ በሁለት ጎራ ለሚጓተቱ ወዳጆቼ ፍቱን ማቀዝቀዣ ሆና አግኝቻታለሁ አንብቡአትማ! ግልባጭ ለ ኢዝም ወዳጆች (ዳ ጠብቃ ትነበብ) ክብረት ይስጥልኝ 🙏 https://t.me/Yethiyakehulumelis
በ አለታ ወንዶ ያላችሁ ቅዱሳን እንድትካፈሉ አበረታታለሁ 🙏🙏
Photo, posted without a caption
ችግር የለውም የፈለኩትን ባጣው ኸረ ግድ የለም ለብዙ ጊዜ ያለምኩት ባይሆን ሆ! ምንም ማለት አይደለም ያፈቀርኳቸው ነገሮች ሁሉ ያልተገቡኝ ቢሆኑ። ብቻ አንተው እራስህ አይበጅሽም ካልከኝ ጉዳይ ከነስብራቱ ታስመልጠኛለህ። ከዚህ ሁሉ በላይ ጉልበቴን ብርክ የሚይዘኝ አንድ ነገር አለ....... - ካሰብክልኝ ሳረፍድ ችግር አለ! አንተን ሳይሆን ያንተን ብቻ ስፈልግ ያኔ ከባድ ችግር አለ አዎ #ችግር አለ !!! በህይወቴ ውስጥ ካለህ ትልቅ እቅድ ጋር ስተላፍ እርሱ ችግር አለ!! ...ብቻ መቼም ልቀር ከማልፈልገው ከፍቃድህ መድረሻ ስቀር ያን ጊዜ ያስለቅሳል!... - እናማ የኔ ጌታ የምነግርህ ነገር ቢኖር የኔ ሀሳብ ቢቀር ደንታ የለኝም ... ብቻ ምንም በል…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Yethiyakehulumelis. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በረከት ታዲዎስ” (@Yethiyakehulumelis), 235 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Yethiyakehulumelis.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.