Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የተማርን ነን

Channel

የተማርን ነን

@Yetemarinen

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

342subscribers

-2 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001120275781
TypeChannel
Username@Yetemarinen
CreatedBetween 1 May 2017 and 30 September 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 14 August 2026
On Telegramt.me/Yetemarinen

Growth

3423443436 August 2026 — 344 subscribers6 August 2026 — 344 subscribers14 August 2026 — 342 subscribers6 August 202614 August 2026
3 measurements spanning 9 days, net -2. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 342–344 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
14 Aug 2026, 21:36342-2
6 Aug 2026, 21:32344no change
6 Aug 2026, 02:43344first reading

Engagement

20 posts held, back to 9 October 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

8 Apr 2025, 14:32 UTC868 viewsread 6 August 2026

ለምንድነዉ የተፈጠርኩት? እዚህ ምድር የምኖረዉ ለምንድነዉ? በህይወቴ ደስተኛ መሆን የምችለዉ እንዴት ነዉ? የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እየጠየቃችሁ ነዉ? መልሱን ፍለጋ የተለያዩ ፖስካስቶችን፣ ሴሚናሪዎችን፣ ስልጠናዎችን፣ አነቃቂ ንግግሮችን ...ተከታትላችኋል? በዚሁ ሁሉ ዉስጥ በቂ መልስ ያላገኛችሁት #ከተሳሳተ ቦታ እየፈለጋችሁ ስለሆነ ነዉ ይለናል #የዓላማ_መር_ሕይወት ደራሲ ሪክ ዋሬን❗️ ከተሳሳተ ቦታ እየፈለጉ ትክክለኛዉን መልስ ማግኘት አትችሉምና❗️ እስኪ ይሄን መጽሐፍ በድምጽ እናድምጠዉ...መልሱን በርግጠኝነት ታገኙታላችሁ👌 https://youtu.be/qUmkItBXMsk?si=1dr1ac1ERnFtCNP1

18 Mar 2025, 15:05 UTC517 viewsread 6 August 2026

መዝሙሮች ለጌታ ያለንን ጥልቅ ፍቅር የሚንገልጠት፣ በዚህች ጎዶሎነትዋ ባማይሞላባት ምድር ላይ ስንሆን ከሚገጥሙን የዕለት ተዕለት ሀዘኖች መጽናኝዐችን ነው። በመዝሙ ክፍ ብሎ በዙፋኑ የተቀመጠውን ሁሉን ደህና የሚያደርገውን እግዚብሔርን ስናስብ ሁሉ ጊዜዊ መሆኑን ተረድተን ለነገው እንበረታለን። ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታያውቃል ግርማይ ብሩክታይት አሰፋ እና ሌሎችም በአንድነት የተሰባሰቡበት የመዝሙር ስብስብ ነው። ቅዱሳኖች ተባረኩበት። #dhalaktvethiopia #ተስፋዬጋቢሶ #tesfayegabiso #getayawukalandbruktait #christiansong #protestant_mezmur #newethiopianmezmur #gospelsong #duet #habesh

18 Mar 2025, 15:05 UTC735 viewsread 6 August 2026

ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዘመራን መዝሙር ስብስቦች https://youtu.be/Lu5AdiyCn2E

19 Jan 2025, 19:49 UTC844 viewsread 6 August 2026

ዘመኑ ፈለቀ ወንጌል በጌዴኦ ምድር በዝማሬያቸው ካዳረሱ ጥቂት ብርቅዬ ዘማሪዎች ተርታ የሚመደብ ተወዳጅ ዘማሪ ነው። ሶስት የመዝሙር ሰንዱቆችን አሰናድቶ ለቋንቋው ሰሚ ቅዱሳን ያደረሰ ሲሆን መዝሙሮቹ ዛሬም ዘመን ዘለልነታቸውን ይዘው ቅዱሳንን እያጽናናኑ በጽድቅ ባለው ምክር እየመከሩ ይገኛሉ። ይሄው ዘማሪ ከቁጥር 2 ሰንዱቁ አንዱን ዝማሬውን ጨልፎ በድጋሚ ሰርቶ ለህዝቡ ጆሮ አድርሷል። ይህ ዘማሪ ብዙ ነባርና አዳዲስ ዝማሬዎች ያሉት ሲሆን ለህዝቡ ጆሮ እንዲያደርስ ከአገልግሎቱ ጎን በመቆም አለንልህ ልንለው ይገባል። ዳላክ ቴሌቪዥንም ቢሆን ከሚታደርጉት ድጋፍ ጋር በመሆን ልያስተባብርና የዘማሪውን አዳዲስ ስራዎቹን ለቅዱሳኑ ለማድረስ እንደሚተጋ ቃል ይገባል። #d

18 Aug 2024, 05:32 UTC731 viewsread 6 August 2026

#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢 "... የ7 ዓመት ልጅ ነች እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች! ነገር ግን ቤት ያክራያቸው ይህ በፎቶ የምትመለከቱት አከራይ ስሙ ጌታቸው የ7 ዓመት ህፃን ልጅን ጊቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፎ ውስጥ አሽዋ በማድረግ አስገድዶ ደፍሯታል. በዚህም * መቀመጫዋ ና * ማህፀኗ የተጎዱ ሲሆን የጀርባ አጥንቷ በማህፀኗ በኩል እስከሚታይ ድረስ ደፍሯታል። ስደማበትም በውሀ አጥቧት፣ አንጏቷን አንቆ ገድሏታል፣ የወደቀች እንዲመስልም ሰውነቷን በምላጭ በመተላተል ወደ ውጪ በማውጣት ጥሏታል። ይህው እናትም የልጄን ፍትህ አሰጡኝ እያለች የኢትዮጵያ ህዝብ እየለመነች ይገኛል:: እና

31 Jul 2024, 18:14 UTC529 viewsread 6 August 2026

ኤሌን ማስክ በቻናሉ 1 day left ብሏልና ኤርድሮፑን መስራት ያልጀመራችሁ ቶሎ ጀምሩ። ነገ አዲስ ነገር አለ👌 https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero532257340

24 Jul 2024, 08:22 UTC538 viewsread 6 August 2026
Photo

በሀገራችን ጎፋ ዞን በተከሰተው አደጋ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎቻችን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ያሳርፍ። በዚህ አደጋ መራር ሀዘን የደረሰባችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ። https://t.me/temrenal

16 Jul 2024, 04:52 UTC507 viewsread 6 August 2026

ዛሬ ያገኘሁት አንድ ወጣት ፕሮፌሽናል የመንግስት ሠራተኛ አንጀቴን ነው ያራሰው። ልጁ ኤሌክትሪካል ኢንጂነር ነው። ማኔጅመንት ደርቦ ተምሯል። ከእኔ ጋር እያወራ ሳለ አንድ ቻይናዊ መጣ። ልጁ ቻይናዊውን "ኒ ሃኦ" አለውና ቅልጥፍጥፍ ባለ ቻይንኛ ሰውየውን ተራ እንዲጠብቅ ነገረው። "ቻይንኛ የት ተማርህ?" ስለው "እዚሁ ባችለር ዲግሪዬን ስማር 6 ኪሎ ነው የተማርኩት አሁን ባችለሮችን እያስተማርኩ እኔ ደግሞ በማስተር ዲግሪ ደረጃ ቻይንኛ እየተማርኩ ነው" አለኝ። አየህ ይሄ ልጅ ዘመኑ በጣም ገብቶታል። ዘመኑ እንዲህ የገባው ሰው ደስ ይላል! 👌 ንቃ! https://t.me/temrenal

8 Jul 2024, 05:03 UTC457 viewsread 6 August 2026

#ቴሌግራም ልክ እንደ #ቲክቶክ ብዙዎችን #ባለሀብት ሊያደርግ ነው በተጨማሪም ቴሌግራምን #ተወዳጅ ሊያደርጉት ከሚችሉ #ነገሮች አንዱ ይህ ነው 🤩 ⭐️ አሱም MAJOR Telegram Stars ይሰኛል🔴 እንደሚታወቀው TikTok በፈጠረው የቲክቶክ ኮይን ጊፍት አማካኝነት ብዙዎቹ ህይወታቸውን እንዲቀይሩ ረድቷል። ቴሌግራምም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል ይህም የቴሌግራም ክሬተሮች የተሰጣቸውን ጊፊት ወደ ገንዘብ መቀየር እንዲችሉ ተደርጓል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገል መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት

22 Jun 2024, 13:24 UTC442 viewsread 6 August 2026
Photo

ንግድ ወይም አገልግሎት እየሰጡ ነዉ? በነጻ ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያስ ወደ #Dhalak_Business_Group ይቀላቀሉና ምርትና አገልግሎትዎን እስክ 180 ሺ ተከታይ ባለዉ የፌስቡክ ገጽ #በነጻ ያስተዋዉቁ። ይሄዉ ወደ ቻናል መግቢያ ሊንክ👇 https://t.me/+ElV6z8gyGKA3NWU0

18 Jun 2024, 18:45 UTC472 viewsread 6 August 2026

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId532257340 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Yetemarinen. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የተማርን ነን” (@Yetemarinen), 342 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Yetemarinen.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.