▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ የመገፋት ህመም : የማጣትን ፍቺ ልንገርሽ እንጂ እኔ : የት አውቀሽው አንቺ ብዙ ነገ እየሳልኩ : አብሬ ካንቺ'ጋ ሳስብሽ አመሸሁ : እያለምኩሽ ነጋ ሀሳቤን ሰርቀሽው : ቀኔ አላማረበት ቀልቤን ሰውረሽው : አዋዋል ጠፋበት ከእኔ'ጋ ነሽ እያልኩ : አብረሽኝ ከጎኔ አንቺ ሩቅ ሄደሻል : እዛው ቀረሁ እኔ የቀረበሽ ልቤ : አንቺን በወደደ የማያውቀው ነፍሴ : በእሳትሽ ነደደ መላ አካሌ አፍቅሮሽ : እኔን ጥሎ አበደ የኔ ያልኩት ሁሉ : ትቶኝ ተሰደደ እፋረድሻለሁ : በይ ካሽኝ እያልኩኝ ለብቻየ ስቀር : ብዙ እንዳልነበርኩኝ ለማን ዳኛ ልክሰስ : ማንስ ይሰማኛል ጉዳቴን ያሰበስ : ምንድን ይክሰኛል ጉዳ…

Channel
የግጥም መንደር
@Yegetem_Mender
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
76subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001376673572 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Yegetem_Mender |
| Created | Between 1 April 2018 and 22 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 8 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Yegetem_Mender |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 28 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 16:12 | 76 | -2 |
| 9 Aug 2026, 20:00 | 78 | no change |
| 7 Aug 2026, 08:05 | 78 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 August 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ #አለችን_በአሉ ከሄድሽ ቡኃላ ከራቅሽ ቡኃላ ለብቻዬ ሆኜ በናፍቆት ስበግን አንቺን እየሻትኩ ማግኘትን ፍለጋ ማጣቴን ስዘግን እንደ ትልቅ ነገር ጀብዱ እንደሰራ ሰው "ካለ'ኔ እኮ አይኖርም" ብለሽ እንዳማሽኝ ሰማሁኝ አለሜ ስምሽን ስትክቢ ስም እንዳሳጣሽኝ እሱማ ልክ ነሽ ጀብዱ አልኩ ትልቁም በማፍቀር ሚዛን ላይ ካንቺነት አይልቁም ግና ካላንቺ እንደማልኖር ጠንቅቀሽ እያወቅሽ ታዲያ ለምን ተውሽኝ ንገሪኝ አንቺዬ? ቃል በቃል ሲታበል ስኖር እያየሽኝ አለመኖር ችዬ! ይኸው በጆሮዬ ታንቡር አለች ተሰናድቶ ሲደርሰኝ በአሉ እኔ ያንቺ አፍቃሪ ዳር ዳሩን እያሰስኩ ሸሸሁ ከመሀሉ #መሀሌ! ሆይ ምን ተሻለኝ? ✍️…
ነገር ሲበላሽ . ወንዙ ይንጫጫን ድንጋይ ያፏጫል ካንቺ ጀርባ ጋር ገምቦ ይጋጫል ከፍ ትያለሽ ውሃው ይፈሳል ሊያውም በጀርባሽ ቁልቁል ይወርዳል(2×) ዳሌሽ ስር ቆመ ወዴት ይሄዳል የራሰው ቀሚስ ልቤን ያስከዳል ከገላሽ ጠብቆ ባይቆይ ደብቆ ብስል ዱባማ የተከፈለ የዳር መሃሉ ጠቆር ቆር ያለ የ'ናትሽን እጅ አሻራ ያዘለ ያሻራው ታሪክ... የሆነ ቀን ነው አንቺ ፅንስ ሆነሽ እሳቸው እርጉዝ ሸቷቸው መብል ዳሌ ስትይዝ እንዲ ውብ ሆነው ተወለድሽ አሉ ፀየም እንዳለ የዳር መሃሉ የተከፈለ ዱባ ያክላሉ ይሄን እያሰብኩ እኔ ከኋላሽ የጀርባሽ ገንቦ ደልቶት ተኝቷል ነገር ሲበላሽ። ነገር ሲበላሽ መቅናት ስጀምር አየሁ መቀነት አንቺና ገንቦን የሚያስተሳስር ግራው ወደ ቀኝ ቀ…
ሠሚ ያጣ ግጥም......🎤🎤🎤 እስቲ ልግጠምልህ ከመድረክ ወጥቼ ልንጎራደድልህ መድረኩ ይሰየም አንተም በዛ ክተም ፍቅሬን ልግለፅልህ ብዬ ብጠራህም.................... ግጥም የት አባቱ ጠፋብኝ ዉበቱ ቤት አንመታም ብለዉ ቃላቶች ዘበቱ ላንተ ሲሆን ጊዜ ፊደላት ምቀኛ ሀረጋት ፌዘኛ ሆሄያት ሸረኛ ሆነዉ አበሩብኝ ፊደልን አስማምቶ ሀሳብ አቀናጅቶ ሆሄያት ሰድሮ ቀለማት መጥኖ ካንተ አወዳድሮ......... ቤት መምቻ ቤትመድፊያ ቁጥብ ቅኔ ልፊያ ሚስጥር ማካፈያ ብዬ ያመንኩት ግጥም ላንተ ሲሆን ጊዜ............ ሁሉም አሽቃበጡ የማያዉቁኝ መስለዉ እርቃኔን ገለጡ ግን ባክህ አዘጋጅ መድረኩም አይፍረስ ተደራሲዉ ይፍሰስ አንተም አትቅርብኝ ግጥ…
ይብላኝለት እንጂ በጦርነት ምክንያት ፣ ለሚታመስ ቤቷ ይብላኝለት እንጂ ተሸርፎ ተሸርፎ ፣ ላለቀ መሬቷ ይብላኝለት እንጂ... ደረቷን ስትደቃ ፣ ለወረደው ጡቷ ይብላኝለት እንጂ... ባዘን ፀጉሯን ስትነጭ ፣ ለገጠበ አናቷ ይብላኝለት እንጂ.. ቁንጅናውን ላጣ ፣ ማድያታም ፊቷ... ፡፡፡፡፡፡፡ ከዚ ሁሉ ኋላም የዘመን ጥላሸት ፣ መልኳን ተለቅልቃ ቁንጅናዋ ርቋት ፣ ፉንጋነትን ታጥቃ ልንጠላት አንችልም ፣ ውብ ሀገር ነች በቃ!!! ።።። © በላይ በቀለ ወያ ✍••●🍃🌹🍃●•• ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤ የግጥም መንደር: 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Y…
ምን ግዜም ከፊሉ በብርሃን ታክቶ ክንፉን ያጣል፣ ከፊሉ በፅልመት ተግቶ ክንፍ ያዎጣል። .(የዚህች ዓለም ነገር)
🥀💐🌺🌹🍁🌸🌺🌹🌸🍁💐🥀🌸 ውበት እንደ እይታ አንዳዩበት አፍታ ስቀስም ውዬ ባደርኩ ከመልክሽ እፍታ አንቺ እንዳበባ እኔ እንደ እሾህ ነኝ የተመኙሽ ለታ ጠባቂሽ እኔ ነኝ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ✍••●🍃🌹🍃●•• ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤ የግጥም መንደር: 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
[አሊጎሪ] #©_ናታን_ኤርሚያስ ተረዱት : ያንን : ሰው ፣ . . መቆሚያ ለጠፋው መንገድ ለራቀበት፣ ምስራቅ እየወጣ ምዕራብ ለጠፋበት፣ የብርሀኑን አስኳል ፅልመት ለወረረው፣ እልፍ ግዜ ወድቆ እጦት ላሳረረው ፣ ["እህ" በሉት እስቲ ተረዱት ያንን ሰው... . . ምግባሩ ከሀሳቡ ጠቦ ያልገጠመ፣ እቺን አለም ሰምቶ ሳይዋኝ ለሰጠመ፣ እፈታለሁ ብሎ ላየው እንቆቅልሽ፣ አይኑ የታወረበት ሳይፈታው ለትንሽ፣ ዛሬም ድግግሞሽ በምኞት ተጋርዶ፣ እሚረዳው ላጣ ከስቃዩ ወርዶ፣ ["እህ" በሉትማ ተረዱት ያንን ሰው... . . ፍቱን እሚፈውስ ባይገኝ እንኳ መላ፣ ሚያስታግስ ሚያስረሳ አሁንን ቡሀላ ስጡት ያንሰራራ ምልሰት አይሁንበት፣ መራመድ ባይችልም መቆም ይሁንለት፣ መኖር…
🥀🥀 ሲያስገባብኝ 🥀🥀 !!! ልቤ እስከሚጠፋ የሚወደኝ ባሌ ሁለመናው ፍቅር አመሉ ካመሌ በተለይ ቀማምሶ የመጣ ቀን ሰክሮ የሚያደርገው ድርጊት አያልቅም ተነግሮ ፍቅር ያውቅበታል አይሰጠኝም እረፍት እንቅልፌን ሳላይ ነው የሚነጋው ጠዋት ታዲያ እንዳስለመደኝ ፀጉሩን ነካክቼ በጆቼ ካቀፍኩት መጠጡም ስላለ ሲያስጨንቀው ሙቀት ክፈቺው ይለኛል በውድቅት በሌሊት ሰምቼ እንዳልሰማ ዝም ስለው ሳልከፍት ይቅርታም ሳይለኝ ብርድ ልብሳችንን መነቃቅሮ ጥሎት ብርግድ አርጎ ከፍቶ እንደጠላት ንብረት ሲያስገባብኝ ያድራል ብርዱ በከፈተው በመስኮት ❤ለፈገግታ😍 ❤ምርጫዎ ስለሆንን እናመሰግናለን ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ የግጥም ወዳጆቹን ጋብዙ!! ➢➢ ••…
እሠይ ስሞ አገኘኹ፤ በሰው አፍ ተገኘኹ፡፡ "እሱ"... መባል ያዘ፤ መከረኛው ስሜ፤ መነከስ ጀመርኩኝ ፤ ጨረስኩኝ ተስሜ፡፡ ሰየሙልሽ፤ መዘኑልሽ፤ ሰፈሩልሽ፤ መተሩልሽ፤ መከሩልሽ፤ መከሩብሽ፤ "ከሴት ሴት አይቶ ፣ አይመኝም ደሞ ሌላ ሴት ያስባል ፤ካንቺ ጋር ተጋድሞ።" ይሉሻል! “ከአንድ ግጥሙ ፣ እንኳን አበልጦ አያይሽም፤ ካልመሽበት በቀር ፣ ካንቺ አያመሽሞ።" ይሉሻል! የኔ ዓለሞ ሐቅ ነው! ትልቅ ውሸት ሳይኮን ፣ ቅንጣት ውሸት የለው። የኔ ዓላሞ ሐቅ ነው! አሙልሽ አይደል ፣ የኔን ብሽቀት ላንቺ ፣ እያደማመ…
እን'ቅልፍ እንቅልፍ ወዳጅ ነው መጥፎን ለመርሳት በረድ እንዲል የቀን ትኩሳት ትንሽ ለመራቅ ከሀዘን ቀዬ ማምሻም ዕድሜ ነው ለትካዜዬ ከመኖር ፍርሃት ገሸሽ ለማለት ተኝቶ መውጣት የሕይወትን ዳገት ላለመሸነፍ በመንቃት አለም በእንቅልፍ መርታትን ሚደርሰው የለም |||✍ዮሐንስ ዘካርያስ(የጥቁር ፈርጥ)||| ••●🍃🌹🍃●•• ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ 💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤ የግጥም መንደር: 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender t.me/Yegetem_Mender 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እሳት ወይ አበባ .......... ይቅር ብቻ አንናገርም፥ እኔና አንቺ አንወያይም፥ ለውይይት አልታደልንም እንዲያው ዝም እንጂ ዝም.....ዝም፡፡ አበባ አንሆን ወይም እሳት ተጠምደን በምኞት ቅጣት ሰመመን ባጫረው መአት እድሜአችንን እንዳማጥናት.... እሳት አንሆን ወይ አበባ በሕቅ -እንቅ ስንባባ ባከነች ልጅነታችን ፥ እየቃተትን ስናነባ፡፡...... ፈራን፤ አዎን ፍቅር ፈራን፥ የነፍስን አንደበት ዘጋን፥ የእድሜ ጠብታችንን ምጥ፥ የጣር ፅንሳችንን ልሣን፥ ልጅነት የለገሠንን በመለኮት የቀባንን በእሳቱ ያጠመቀንን የፍቅር አምላክ በጥበቡ፥ በሥልጣን ያላበሰንን ፈራን፥ አዎን እውነት ፈራን የስሜት እስትንፋስ ነሳን፡፡ .... ©ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን ••●🍃🌹…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Yegetem_Mender. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የግጥም መንደር” (@Yegetem_Mender), 76 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Yegetem_Mender.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.