ቀኖቼ እንደዚያ ናቸው! የሚዋጉ ፤ የተዋጉበትንም ሾተል የማይነቅሉ ፥ ቢነቅሉም ወደ አፎቱ የማይመልሱ ፥ ባሻቸው ሰዓት የቀደመ ስንዘራቸው በቦተረፈው ገላዬ ላይ የነገር እንጨታቸውን የሚሰዱ...... ፀሀዬ እንደ ማለዳ ተወዳጅ አይደለችም። ተፈሪ ጠራራዋን ከመናፈቅና ከመፈለግ አለም በተሳደደ የወጣትነት ቀለሜ ላይ ያለ ሐይ ባይ ፈንጥቃ አመዳምነቴ ላይ ድርቀት........ ድርቀቴ ላይ ጥውልግና .... ጥውልግናዬ ላይ ክስመት...... ክስመቴ ላይ ሞት ትረጭብኛለች። አመሻሽ በዱካዋ የሚተካው ፅልመት …

Channel
ሥነ ልቦና Psychology
@Psychology_Sen_lebona
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
175subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001458615458 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Psychology_Sen_lebona |
| Created | Between 1 April 2019 and 20 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 October 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 9 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Psychology_Sen_lebona |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 46% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Oct 2026, 16:17 | 175 | -4 |
| 30 Sept 2026, 06:20 | 179 | +1 |
| 21 Aug 2026, 13:58 | 178 | +2 |
| 13 Aug 2026, 12:36 | 176 | -1 |
| 8 Aug 2026, 13:31 | 177 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:04 | 177 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 20 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 10 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🌪በጭጋጋማ ቀናት(ቶቼ) በመንገዱ ስራመድ ጨምዳዳ ፊት የበለጠ ተጨማድዶ “ነገ አይታየኝም” ይለኛል፡፡ 💨ጨምዳዳ ያረጀ ፊት “ስማኝ ልጄ!ሩቅ አላይም፡፡ ቅርቡ ብቻ ይታየኛል፡፡ ጭጋጉ እንዳይ የፈቀደልኝን ያህል” 🌪“ሀምሌ የአመት ሽምግልና፤የዘመን አዛውንትነት ነው፡፡ ጨፍግጎ ብታየው አትገረም፡፡ ዘመን ተወልዶ አድጎ ያብባል፤ አርጅቶ እና ጠውልጎ ጊዜው ማለቁን ይነግርሃል፡፡ ጭጋግ መልክ ነው፡፡ ጉም የዘመን ማለቅን ማወቂያ፤ የመገባደጃ ንግርት ነው፡፡” ☀️“ወጣትነት እንደፀደይ፤እንደ መኸር ያለ ብርሃናማ ነው፡፡ ሩቅ ታያለህ፡፡ አይኖችህ ብሩህ ዘመኖችህን አሻግረው ያያሉ፡፡ አይንህ ስለበራልህ አይደለም፡፡ ጊዜህ ስላልደረሰ ነው፡፡ ጭጋግ ቢውጥህ ጉም ቢሸፍ…
💡"ሰውን ከክፋት፤ከስስት፤ከዕብሪት፤ከትዕቢት ጋር የሚያፋቅረው የመጀመሪያው ምክንያት ዝንጋዔ ሞት ነው ሞትን ያህል ዕዳ መቃብርን ያህል እንግዳ መዘንጋት ሰው በሀብቱ ና በጉልበቱ እንዲመካ ይገፋፋዋል።ማን አህሎኝነት ይወርሰዋል። 🕯ይህንን ከመሰረቱ የተረዱ ጥንታዊ ሮማውያን ለገዥዎቻቸው አንድ አዛውንት ይመድቡ ነበር። 💡፨ገዥው ማለዳ ተነስቶ ቁርስ ሲጎርስ ያ አዛውንት ድንገት ዘው ብሎ በመግባት አንዲት ቃል ተናግሮ ይወጣል:- ' ' ' "ትሞታለህ !" 🕯፨ሮማዊ ጀኔራል ከድል መልስ በሰረገላ ሆኖ ወደ ከተማው ሲመለስ ህዝቡ ዘንባባ ይዞ በክብር ይቀበለዋል ምርኮውንም እያግተለተለ ሲያልፍ በዚህ ደስታ መካከል ያ አዛውንት ከጄኔራሉ ጀርባ መጥቶ:- " ትሞታለህ !…
"ተስፋ ማለት በተሸነቆረው የመኖር ግንብ ውሰጥ አጮልቆ ረቂቅ የህይወት ጨረሮችን እንደማየት ነው። ተስፋ ከጨለማው ይልቅ የኮከቦችን ድምቀት እያየን ዛሬን ሽምጥ ወደፊት በህሊናችን ዳስ አስፈንጥረን በነገ ውሰጥ መቃኘት እንዲቻለን የሚያደርግ የህይወት ቁልፍ ሚስጥር ነው። " ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ 💕 ሸጋዋን ምሽት ተመኘሁ ! አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀላሉ ❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Psychology_Sen_lebona https://t.me/Psychology_Sen_lebona https://t.me/Psychology_Sen_lebona 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ዘመም ይላል እንጂ! እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፤ እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ ፤ ታምር ነው መኖሬ። . የበጎ ሰው ሀሳብ ፤ ሲካድ እለት በለት ጉድጓድ ተምሶለት ሰብእና ሲቀበር፤ በዚህ ምድር መኖር ፤ አያስመኝም ነበር። . ምድሩ ሳር ቅጠሉ፤ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፤ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር፤ አያስመኝም ነበር። . አዎ! ለጊዜውም ቢሆን፤ ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፤ ወደ ፊት ይጓዛል በልብ ሰሌዳ ላይ ፤ ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ ልጁን …
የዘመኑ ትምርት !🚶♂ በተቆረጠ ግንድ ቅጠል በጎደለው እንጨት ላይ ተቀምጦ እስትንፋስ በሌለው መምሩ በውሸት ሲያሳምን በተስፋ ህዝቡ አሜን ይላል ሆዱን እያሰፋ አይ የዚህ ዘመን መንግስት ሀገረ እያፈረሰ ትበለጽጋለች ሕዝብ እየረገፈ ትውልድ ይቀጥል 🤔🤔 💕 ሸጋዋን ምሽት ተመኘሁ ! አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀላሉ ❤️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Psychology_Sen_lebona https://t.me/Psychology_Sen_lebona https://t.me/Psychology_Sen_lebona 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ሰላም!✌ የሰላምን ጥቅም ለማወቅ የግድ የጦርነት ቀጠና ውስጥ መሆን አይጠበቅብንም የጦርነት አስከፊነት ለማወቅም የጦርነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ መሆን እኮ አይጠበቅብንም። ሰላም ማለት የጦርነት አለመኖር ብቻ አይደለም ይልቁንም ጦርነት ሳይኖር በመካከላችን የሚኖሩትን ልዩነቶችንና አለመግባባቶችን በውይይትና በንግግር ፈተን [በጋራ መኖር ጭምር እንጅ...ዞሮ ዞሮ ግን ሰላም ከጦርነት ይልቅ እጅግ የተሻለ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ አምናለሁም። # ሀገራችን በጣም አስቀያሚ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ገብታለች በሁለቱም ጎራ ያሉት ወንድሞቻችን ናቸው አብረን በልተናል አብረን ሁሉን ነገር ተጋርተናል ዛሬ ግን ሁሉም ጎራ ከፍሎ በዚህ በቆሻሻ ፖለቲካ የሰው ል…
✥ እንኳን አደረሳችሁ ክብሩን ለገለጠበት ለደብረ ታቦር በዓል ጌታችን ለቅዱሳን ሐዋርያት የጌትነቱን ብርሃኑን እንደገለጠ በሕይወታችን በሀገራችን የተጋረደውን ጨለማ እርሱ በቸርነቱ ገፉ ብርሃኑን ይላክልን🙏 ... 💕 ሸጋዋን ለሀገራችን መልካም በዓል ተመኘሁ !❤️ 💞 በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) አላቲኖስ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ትልቅ ስህተት … ሰው መሆንን መርሳት አንድ ንጉስ ነበር…. ከሩቅ ዘመን በፊት የኖረ…. ስሙን የረሳሁት…. የሚያስተዳድራት ሃገር ግን ፐርሽያ ትመስለኛለች፡፡ ይህ ንጉስ የሚገርም ልማድ ነበረው፡፡ ዘወትር ማለዳ ከእንቅልፉ ሲነቃ ከአሽከሮቹ አንደኛው እንዲህ ይለዋል “ሰው መሆንክን አትርሳ!” ንጉሱ የቀኑ መጀመርያ ላይ የሚሰማው አረፍተ ነገር ይሄ ነው፡፡ ንጉሱ በሚያሰተዳድራቸው ህዝቦች የተወደደ እና የተከበረ ነበር…. ሰው መሆኑን ስለማይረሳ በሰዎች ላይ አንዳችም ክፋት አያደርግም …. እጁን በህዝቡ ላይ አያነሳም…. እሱ ሰውም ንጉስም ነው …..ንጉስ ብቻ ቢሆን ኖሮ በህዝቡ የተጠላና የተፈራ ይሆን ነበር…… ንጉስ እኮ ባንድ ጥቅሻ ብቻ ሺህ…
ቅድም ስትደውይ… ‘’መንገድ ላይ ነኝ’’ ያልኩሽ መንገድ ላይ ሆኜ ነው የምሄደው ደግሞ ወደ አንች ልብ ነው። አወይ የኔ ነገር ቀልቤን ማን ሰረቀው? ለካንሳ ልብሽ ከኔ ልብ ጋር ነው። በቀደም በሌሊት… ‘’እንቅልፍ አጣሁ’’ ብለሽ ስትነግሪኝ ደግሞ እንቅልፍን አየሁት ከጎኔ ተጋድሞ እልህሽን ልወጣ ንዴትሽን ላበርድ ከእንቅልፍ ጋር ተኛሁ ሌቱ ቀን እስኪወልድ። ጉንፋን ያመመሽ ቀን… ጉንፋን ከረሜላ ስበላ ነበረ ከረሜላው ሟሙቶ ጉንፋን ከኔ ቀረ በዚህ ምክንያት ነው… ልብሽ ከልቤ ጋር እንዳለ እያወኩኝ ጉንፋን ቀልቤን ሰርቆት ልብሽን ፍለጋ መንገድ የጀመርኩኝ አንች ሴት ልንገርሽ መቶ ሺ ሚሊዮን ዘጠና ዘጠኝ ሺ ሲባዛ በዘጠኝ ቢሊዮን ከፍ ብሎ እወድሻለሁኝ !!! …
፫ መለየትን የማይፈራ መውደድ የማይችል ብቻ ነው....... ፍቅር ደካማም ያደረግናል። በጥልቅ ስታፈቅሩ ያፈቀራችሁት ሰው ዓለማችን ይሆናል። ጎዶሎአችን በብቸኛነት የሚሞላ ሰው ያ ሰው ብቻ መስሎ ይሰማናል። ስለሆነም ያ ሰው ማጣት ወደ ጎዶሎነታችን የሚመልሰን የብቸኝነት ዜማ አድርገን እቆጥረዋለን። ጥልቅ ፍቅር ታላቅ የማጣት ፍርሀትን ይወልዳል። ለኔ እንዲያውም እንደ ፍቅር ፈሪ የሚያደርገን የለም። ታላቁ ፍርሀት የሚፀነሰው እጅግ አብልጠን የምንወደውን ነገር ላለማጣት ነው። ፍቅር ልክ እንደ ስልጣን ነው። ባለስልጣን ስለወንበሩ ላይፈራና ላይጨነቅ ይችላልን? ፍቅር ውስጥ እምነትና ተስፋ ቢኖሩም ፍፁም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በራሳችን እምነትና ተስፋ ላይ …
❤️"ዝናቡ ከሌለ በበጋው ውስጥ ውበት የለውም። ዝናብ ጥልቀት ይሰጣል ፣ ውበት ይሰጣል እንዲሁም ሥሮች ይሰጣል። አንድ ተክል ለፀሐይ ብቻ የሚጋለጥ ከሆነ እና ዝናብ ከሌለው ደረቅ ፣ ደካማ እና የሞተ ይሆናል። ❤️ በጣም ብዙ ጊዜ እኛ በሕይወታችን ውስጥ ዝናብን ተመተናል- መከራ ፣ ፈተናዎች ፣ ችግሮች ደርሰውብናል - እውነታው ግን ያለ ዝናብ ያለ ምንም ነገር አያድግም ፡፡" 💕 ሸጋዋን ምሽት ተመኘሁ !❤️ 💞አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) አላቲኖስ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Psychology_Sen_lebona @Psychology_Sen_lebona @Psychology_Sen_lebona 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 💞አዘጋጅ በለጠ ከበደ (የጣፈጡ ልጅ) አላቲኖስ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Psychology_Sen_lebona. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሥነ ልቦና Psychology” (@Psychology_Sen_lebona), 175 subscribers as measured 9 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Psychology_Sen_lebona.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.