3 Jan 2023, 10:11 UTC84 viewsread 10 August 2026 #በመሸከም_ሸክማችሁን_አቅልሉ
🛑 ወጣቱ ወደ አንድ ጠቢብ አዛውንት ዘንድ በመሄድ፣ በዚህ ምድር ላይ ትልቁ ሸክም ምንድን ነው? ሲል ጠየቃቸው።
↪️ጠቢቡ አዛውንትም #አለመሸከም ሲሉ መለሱለት።
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
🛑 ልክ እንደዚሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የከበደንን ሸክማችንን ከወሰደልን በኃላ፣ እንዲሁ ባዶአችንን አለቀቀንም።
↪️ የእርሱን ቀሊል ሸክም መልሶ አሸከመን እንጂ።
↪️ ምክንያቱም #አለመሸከም_ታላቅ_ሸክም_ነውና።
⤵️⤵️⤵️
ማቴዎስ 11:28-30
²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ²⁹ #ቀንበሬን_በላያችሁ_ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁ…
Signed Biruk Debebe
3 Jan 2023, 10:10 UTC61 viewsread 10 August 2026 “መስቀለኛ መንገድ ላይ ደረስኩ፣ መሄድ የምችለው በአንዱ መንገድ ላይ ብቻ ነው፡፡ ቆም ብዬ አሰብኩና ብዙ ሰዎች ያልሄዱበትን መንገድ መረጥኩ፡፡ የታሪኬ ታላቅ ነገር የጀመረው ያን ጊዜ ነበር” - Robert Frost
©️ Dreyob
@DivineNatures
Signed Biruk Debebe
24 Dec 2022, 20:06 UTC55 viewsread 10 August 2026 Photo
ኢየሱስ ይሰበክ !!!
Signed Biruk Debebe
17 Feb 2022, 19:18 UTC106 viewsread 10 August 2026 ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያዎች የሆኑ ጳውሎስና ጢሞቴዎስ በፊልጵስዩስ ለሚኖሩ ከኤጲስ ቆጶሳትና ከዲያቆናት ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ቅዱሳን ሁሉ፤
² ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
³-⁵ ሁልጊዜ በጸሎቴ ሁሉ ስለ እናንተ ሁሉ በደስታ እየጸለይሁ፥ ከፊተኛው ቀን እስከ ዛሬ ድረስ ወንጌልን በመስበክ አብራችሁ ስለ ሠራችሁ፥ ባሰብኋችሁ ጊዜ ሁሉ አምላኬን አመሰግናለሁ።
⁶ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
⁷ በእስራቴም ወንጌልንም መመከቻና መጽኛ በማድረግ ሁላችሁ ከእኔ ጋር በጸጋ ተካፋዮች ስለ ሆናችሁ፥ በልቤ ት…
Signed B.Ď Mâñ
23 Oct 2021, 13:20 UTC128 viewsread 10 August 2026 1ኛ ሳሙኤል 30
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንዲህም ሆነ፤ ዳዊትና ሰዎቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ጺቅላግ በመጡ ጊዜ፥ አማሌቃውያን በደቡብ አገርና በጺቅላግ ላይ ዘምተው ነበር፥ ጺቅላግንም መትተው በእሳት አቃጥለዋት ነበር፤
² ሴቶቹንና በውስጥዋም የነበሩትን ሁሉ ከታናሽ እስከ ታላቅ ድረስ ማርከው ነበር፤ ሁሉንም ወስደው መንገዳቸውን ሄዱ እንጂ አንድስ እንኳ አልገደሉም ነበር።
Signed B.Ď Mâñ
13 Oct 2021, 19:30 UTC133 viewsread 10 August 2026 “የሽንገላ ቃል ከቶ እንዳልተናገርን ወይም ሥሥትን ለመሸፈን ብለን አስመሳዮች እንዳልሆንን ታውቃላችሁ፤ ለዚህም እግዚአብሔር ምስክራችን ነው።”
— 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥5 (አዲሱ መ.ት)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/YeHeywetQale
Signed B.Ď Mâñ
12 Sept 2021, 23:14 UTC130 viewsread 10 August 2026 1ኛ ተሰሎንቄ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጳውሎስ፣ ከሲላስና ከጢሞቴዎስ፤ የእግዚአብሔር አብና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
…
² በጸሎታችን እያስታወስናችሁ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን ስለ ሁላችሁ እናመሰግናለን።
³ ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን፣ ከፍቅር የመነጨውን ድካማችሁንና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ባላችሁ ተስፋ የተገኘውን ጽናታችሁን በአምላካችንና በአባታችን ፊት ዘወትር እናስባለን።
⁴ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፤ እርሱ እንደ መረጣችሁ እናውቃለን፤
⁵ ምክንያቱም ወንጌላችን ወደ እናንተ የመጣው በኀይልና በ…
Signed Bîrûk Mâñ
10 Sept 2021, 23:50 UTC93 viewsread 10 August 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
Signed Bîrûk Mâñ
10 Sept 2021, 23:50 UTC91 viewsread 10 August 2026 Jeremiah 33 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ Moreover the word of the LORD came unto Jeremiah the second time, while he was yet shut up in the court of the prison, saying,
² Thus saith the LORD the maker thereof, the LORD that formed it, to establish it; the LORD is his name;
³ Call unto me, and I will answer thee, and shew thee great and mighty things, which thou knowest not.
https://t.me/YeHeywetQale
Signed Bîrûk Mâñ
10 Sept 2021, 23:49 UTC87 viewsread 10 August 2026 Sticker
Sticker, posted without a caption
Signed Bîrûk Mâñ
10 Sept 2021, 23:46 UTC87 viewsread 10 August 2026 ኤርምያስ 33 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ኤርምያስ በዘብ ጠባቂዎች አደባባይ በግዞት ሳለ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ዳግመኛ ወደ እርሱ መጣ፦
² “ምድርን የፈጠራት፣ ያበጃትና የመሠረታት እግዚአብሔር፣ ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፣ እርሱ እንዲህ ይላል፤
³ ‘ወደ እኔ ጩኽ፤ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና የማይመረመር ነገር እገልጥልሃለሁ፤’
Jeremiah 33 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ Moreover the word of the LORD came unto Jeremiah the second time, while he was yet shut up in the court of the prison, saying,
² Thus saith the LORD the ma…
Signed Bîrûk Mâñ
7 Sept 2021, 04:25 UTC98 viewsread 10 August 2026 ገላትያ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኔ ዕድሜ ዘመን ከነበሩት ከብዙዎቹ አይሁድ ይበልጥ በአይሁድ ሃይማኖት እልቅ ነበር፤ ስለ አባቶቼም ወግ እጅግ ቀናተኛ ነበርሁ።
¹⁵ ነገር ግን፣ ከእናቴ ማሕፀን ጀምሮ የለየኝና በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር፣
¹⁶ በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ እንድሰብክ ልጁን በእኔ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፣ ከማንም ሥጋ ለባሽ ጋር አልተማከርሁም፤
Signed Bîrûk Mâñ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @YeHeywetQale. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.