10 Jul 2026, 18:59 UTC15 viewsread 9 August 2026 ጥበብ ከጨመረ አቅም ጋር
📖 ════════
"ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል" (2ኛ ጢሞ 3፡15)።
ፓስተር ክሪስ
━━━━━━━━━
የእግዚአብሔር ጥበብ በቃሉ ውስጥ ተሸፍኗል፤ ሁሉን ያቀፈ ነው እናም በሁሉም የሕይወት ዘርፍ ይመራቹሃል። ምሳሌ 4: 7 የጥበብን አስፈላጊነት ጎላ አድርጎ ይገልጻል፣ ይህም በሕይወታችሁ ውስጥ ቀዳሚ ሥራ እንዲሆን አድርጓታል። “ጥበብ ዋናው ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኝ፤ በማግኘትህም ሁሉ ማስተዋልን አግኝ” ይላል።
ቅዱሳት መጻሕፍት፣ በየመግቢያ ጥቅሳችን ላይ እንደተነበበው፣ እኛ ለመዳን ጥበበኞች እንድንሆን ልዩ አቅም አላቸው። በቃሉ …
Signed Thrones
6 Jun 2026, 09:41 UTC32 views0 reactionsread 9 August 2026 ብርቱ ሁኑ!
"ፈጣሪ ቀላል ህይወትን እንዲሰጣችሁ አትጸልዩ፤ ይልቁንስ ከባድ ህይወትን መቋቋም የምትችሉበትን ጥንካሬ እንዲሰጣችሁ ጸልዩ"
እውነት ነው! ጥንካሬና መልካም ስብዕና የሚገነቡት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ እንጂ ፈተናዎችን በመሸሽ አይደለም።
አትልፈስፈሱ! ብርቱ ሁኑ!
ይህች አለም የሚፈራን፣ ከባድ ነገርን የሚሸሽንና እንደማይችል የሚያስብን አታከብርም፡፡
አማራጫችን አንድና አንድ ነው - መበርታት! መጋፈጥ!
መልካም ቅዳሜ!
©️DrEyob
Signed Thrones
30 May 2026, 16:17 UTC35 viewsread 9 August 2026 THE POWER TO MARRY RIGHT || THE WINLOS
Episode 2.
The woman married and married again because she thought her satisfaction would come from a husband. No matter how many years you spend imagining it, only Jesus can truly satisfy you. Your spouse cannot give you complete joy. No man can complete you, because you are not half a person.
When God created you, He made you whole in Him. You do not enter marriage with a ha…
Signed Thrones
14 May 2026, 15:05 UTC39 views1 reactionsread 9 August 2026 ርህራሄው አላለቀም
ርህራሄው አላለቀም
ጻድቅ እርሱን ታምኖ አልወደቀም🙏
@DivineNatures
👍1
Signed Thrones
8 May 2026, 09:21 UTC47 views1 reactionsread 9 August 2026 ኢላማውን የሳተ #ቀስት #ባልተፈለገበት ይወድቃል
እርምጃ ከአላማ ሲዛነፍም #ከግብ ይርቃል።
#ከመንበርከክ የራቀ ጉልበት #ህይወት ያደርቃል
ለክተን #ያላበጀነው ዳግም ለጥቅም አይውልም ብክነትን ይጠራል፥
አቤቱ አደራረግን አሳየን ።
@DivineNatures
👍1
Signed Thrones
8 May 2026, 09:21 UTC42 viewsread 9 August 2026 RHAPSODY OF REALITIES
(Amharic)
Saturday 2, May 2026
ቅዳሜ‚ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
📜ለተቀበላችሁት የእርሱ ህልውና ንቃተ ህሊናው ይኑራችሁ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📖
“እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል . . .” (1 ዮሐንስ 2:27) ።
ፓስተር ክሪስ
════════
ብዙ ሰዎች ሁለተኛ ቅባት፣ ሦስተኛ ቅባት፣ “እጥፍ ቅባት” እና ሌሎችንም ፍለጋ ይባዝናሉ። እውነቱ ግን ቀላል ነው: - መንፈስ ቅዱስን
ከተቀበላችሁ ቅባቱ አላችሁ ማለት ነው። የሚያስፈልጋችሁ ነገር ቢኖር ያላችሁን ሥራ ላይ ማዋል ወይም ማንቀሳቀስ ብቻ ነው።
አንዳንዶች በሕይወትና በአገልግሎት የተወሰኑ ውጤቶችን ለማምጣት ከ…
Signed Thrones
6 Apr 2026, 14:01 UTC37 viewsread 9 August 2026 መጽሐፈ መክብብ 10:12-13 (AMH)
••••••••••
¹² የጠቢብ ሰው የአፉ ቃል ሞገስ ናት፤ የሰነፍ ከንፈሮች ግን ራሱን ይውጡታል።
¹³ የአፉ ቃል መጀመሪያ ስንፍና ነው፥ የንግግሩ ፍጻሜም ክፉ እብደት ነው።
@DivineNatures
Signed Thrones
27 Mar 2026, 14:22 UTC46 viewsread 9 August 2026 🔥 𝐑𝐄𝐅𝐔𝐒𝐄 𝐓𝐎 𝐇𝐀𝐕𝐄 𝐀 𝐁𝐀𝐃 𝐃𝐀𝐘! 🔥
🔴 No problem has ever come until the solution was born. Hear what I’m telling you — this is important.
🔴 Problems gravitate towards their solutions. If the seed of the solution is in you, the problem is coming to you.
🔴 There are certain things I’ve faced in my life — that’s why I cannot be discouraged. I can’t have a bad day. It’s not possible.
I made up my mind a long time ago — it’…
Signed Thrones
26 Mar 2026, 13:00 UTC93 viewsread 9 August 2026 Photo
“በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለ ምን ታያለህ፥ በራስህ ዓይን ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
በዓይንህ ያለውን ምሰሶ ራስህ ሳታይ፥ እንዴት ወንድምህን፦ ወንድሜ ሆይ፥ በዓይንህ ያለውን ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ ልትል ትችላለህ? አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ ከዚያም በኋላ በወንድምህ ዓይን ያለውን ጉድፍ ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።”
--------------ሉቃ 6:41-42
@DivineNatures
Signed Thrones
12 Mar 2026, 19:43 UTC50 viewsread 9 August 2026 Photo
Listen please,
It's risky to follow and remain with the God of another person!
You can start with the God of Abraham, Isaac and Jacob!
Yes! you can start with the God of your Pastor!
But, eventually you must come to that point where God becomes 'YOUR GOD'
You must come to that point where you give God a name that comes out of your 'PERSONAL EXPERIENCE' with him.
This is what will preserve you, keep you strongly…
Signed Thrones
8 Mar 2026, 15:01 UTC47 viewsread 9 August 2026 ወደ ሮሜ ሰዎች 8:28 (AMH)
••••••••••
²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
እግዚአብሔር፣ ለሚወድዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን።
ሮሜ 8፥28
@DivineNatures
Signed Thrones
5 Mar 2026, 09:27 UTC46 viewsread 9 August 2026 ወደ ሮሜ ሰዎች 5:7-8 (AMH)
••••••••••
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
@DivineNatures
Signed Thrones
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @DivineNatures. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.