19 Jun 2025, 18:36 UTC336 viewsread 7 August 2026 የማቴዎስ ወንጌል 7፤22-23
7፤22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።
7፤23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።
✅ በዚህ ክፍል ላይ የተጠቀሱት እነዚህ ሰዎች ምን አልባት አሁን እያገለገልን ካለን አገልጋዮች በላይ በሰዓቱ ሲያገለግሉ የነበሩና
✅ አሁን አንተ/አንቺ በቸርች ውስጥ እንደምትታወቁት ይታወቁ የነበሩ ሰዎች ናቸው ግን ኢየሱስ ምን እንዳላቸው ተመልከቱ 👆👆👆
🤔 ታድያ ኢየሱስ አንተን ወይም አንቺን እንደዚህ እንደማይል በምን እርግጠኛ ናችሁ???? 😭 ሰው ሳይሆን እግዚ…
Signed Hãīle Êlíås
25 Jan 2025, 16:24 UTC456 views2 reactionsread 7 August 2026 ኢየሱስ ለእናንተ ምንድነው ብትባሉ ምን ትላላችሁ እስቲ በ comment 👇
🔥2
Signed Hãīle Êlíås
26 Dec 2024, 03:01 UTC442 views2 reactionsread 7 August 2026 በተራማጅ ዓለም ቋሚ ሀሳብ ኢየሱስን መከተል ብቻ ነው ።
❤2
Signed Hãīle Êlíås
6 Nov 2024, 10:01 UTC522 views6 reactionsread 7 August 2026 የመንፈስን Data አብርቼ📶
በፀሎት online ገብቼ✅
Chat እያደረኩ ከየሱሴ ጋራ
ፈፅሞ አይደክመኝም ከጌታ ሳወራ
Share ሲያደርግልኝ የሰማዩን በረከት
dawnload⏬ አድርጌ ሁሉን ስመለከት
መዝሙሩ ቃሉ ፀሎቱ ይፈስሳል
መንፈሴ ከመንፈሱ Connect አድርጓል።🛜
የአለም መልክት ደጋግሞ ሲላክልኝ
እሷም በበኩሏ chat ልታደርገኝ
በተከሸነ ቃሏ እጅግ ባማረው
ልቤን ልታማልል send ስትለው
እኔም ነቅቼባት block አደረኳት🔇
ፈፅሞ አይደርሰኝም ምትልክልኝ መልክት
በቃ ያለማንም ጣልቃ ገብነት
ጌታን አወራለው ቀን እና ለሊት
ሳንቲም እንዳይዘጋ ትርፍ ካርድ ይዣለው
ወንጌልንም ለፍጥረት forward አደርጋለው።
ስለዚህ ይሄንን ሼር አድርጉ
@Yalembere…
👍3🔥3
Signed Hãīle Êlíås
6 Nov 2024, 09:49 UTC388 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Hãīle Êlíås
6 Nov 2024, 09:49 UTC172 viewsread 7 August 2026 ተራሮችን እንዳንቀሳቅስ እግዚአብሔር ጠርቶኝ በጠጠር መጫወት አልፈልግም።
I don't want to play with marbles when God called me to move mountains!"
#ሬንሃርድ_ቦንኬ
ከታች በመጫን ይቀላቀሉን 👇
@Yalemberehan
@Yalemberehan
Signed Hãīle Êlíås
27 Sept 2024, 18:53 UTC172 viewsread 7 August 2026 File
አንተ የልቤ ረሃብ
#ዘማሪ_ቤተልሔም_ካሳ🎤
🎹🥁🎷🎺🎸
❸:❸❽MINUTE🕒
❸.❹MB⬆️⬇️
#Click_below_to_join_this_Channel
👇👇👇👇👇👇
@Yalemberehan
@Yalemberehan
@Yalemberehan
Signed Hãīle Êlíås
12 Feb 2024, 17:17 UTC758 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
“እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።”
— ኤፌሶን 1፥11
❤5
Signed Hãīle Êlíås
4 Feb 2024, 12:26 UTC≈1,090 viewsread 7 August 2026 "በድያለሁ፥ አጥፍቻለሁ ሀጥያት ሰርቻለሁ ብሎ ከእግዚአብሔር የሚርቅና የሚሸሽ ሰው፣ ገላው በጣም ቆሽሾ ከውሃ የሚሸሽ ሰውን ይመስላል!"
ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል። መጽሐፈ ምሳሌ 28:13
እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤ ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።
ትንቢተ ኢሳይያስ 55:6
#SHARE_JOIN
@YalemBerehan
@YalemBerehan
@YalemBerehan
Signed Hãīle Êlíås
7 Jan 2024, 03:50 UTC801 views1 reactionsread 7 August 2026 እንኳን ለክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
እና ደሞ እኛ አተን የነበረውን ልጅነት ሊመልስልን ልጅ ሰው ሆኖ ለመጣልን ለጌታችን 💪💪 ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼
@YalemBerehan
@YalemBerehan
❤1
Signed Hãīle Êlíås
5 Jan 2024, 16:59 UTC608 viewsread 7 August 2026 https://youtube.com/playlist?list=RDjsThXwadp3Y&playnext=1&si=wXNfUiMruvrqbIHI
Signed Hãīle Êlíås
17 Dec 2023, 17:52 UTC578 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
Signed Hãīle Êlíås
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @YalemBerehan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.