መክሊቴ የት ነው?? pinned «አንተ ውሃ ሁን ውሃ ወደታች ብቻ ነው የሚፈሰው የበታቹን እንጂ የበላዩን ለማየት አይፈልግም የኦታ ፈለግ ተከተል ። የግለኝነት አስተሳሰብ የለበትም። የበላይነትን ለማግኘት አትሽቀዳደም፤ ከጅረቱ ጋር አብረሀው ውረድ ተጓዝ ፣ የታችኛውን ደረጃ ያዝ ምክንያቱም ሰላም ፣መረጋጋት፣ ፀጥታን ለማግኘት የሚችሉት የታችኞቹ ብቻ ስለ ሆኑ ። @Where_is_my_Destiny ....»

Channel
መክሊቴ የት ነው??
@Where_is_my_Destiny
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
70subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001489630878 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Where_is_my_Destiny |
| Created | Between 1 April 2019 and 9 April 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 November 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 22 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Where_is_my_Destiny |
Topic
Politics & activism — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 28 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 50% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Nov 2026, 03:10 | 70 | -1 |
| 3 Oct 2026, 19:19 | 71 | -1 |
| 24 Aug 2026, 05:04 | 72 | -1 |
| 9 Aug 2026, 22:16 | 73 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:37 | 73 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 April 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
2 reactions across 1 post, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 2 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 1 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 2 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 9 April 2021 to 16 April 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
መክሊቴ የት ነው?? pinned «በአንድ ወቅት ሃሬት ቢቸር ስቶዊ እንዲ ስትል ተደምጣለች "በመቃብሮች ላይ የሚፈሰው መራር እምባ ሁሉ፣ ሳይነገሩ ለቀሩ ቃላቶች እና ሳይደረጉ ለቀሩ ተግባራት የሚለቀስ ለቅሶ ነው " ስለዚህ አንተም አንቺም ታላቅ ማንነታቸውን ለማዳን እንደ-ሚወጡት ክብር ነፍሳት ሁሉ የተግባር ሰው ሁን ። እንዴት እንደሚደረግ በምታውቀውን ነገር ሁሉ በተቻለህ ሁሉ አሳምረህ ስራ ። ይህን ካደረክ በኃላ ሁሉን ትተህ የምታገኘው…»
አንድ አንዴ ምኞት የሚባለው ነገር ጥሩ ሆኖም አይታየኝም b/c የምትመኘው ሰው አንተን አይሻም b/c አንተ ከምትመኘው ሰው በላይ እጅግ ውድ ዋጋ አለህና ለምኞትን አትመጥነውም ። ስለወደድከው ብቻ ያለ ድንበር ያለ ሰንሰለት አስሮሆ ለዓመታት ባሪያ ያደርገሃል ነገር ግን አንተን የሚፈልግህ ሰው እሱ ትክክለኛው ሰው ነው ። #ምንጭ ከ " " " " " " ሰሞኑን ከኖርኩት ተሞክሮ ።https://t.me/Where_is_my_Destiny
👍2
Signed ይሁዳ ነኝ ♑️
መልካም ምግባርሩን እንደ ክት ልብስ የሚለብስ እሱ ዕርቃኑን ቢሆን ይሻላዋል ለመቀላቀል 👇👇👇👇 🙏🙏🙏 https://t.me/Where_is_my_Destiny
Signed ይሁዳ ነኝ
የራስ እውቀት…. እና እውነቱ..! ===================== "" ደስተኛ ሕይወትን የታደሉ ጥንዶች ነበሩ፡፡ ለዓመታት ሲቆዩ በትዳራቸው ችግር ገጥሟቸው አያውቁም፡፡ አንድ ወቅት ግን ባል የሚስቱ ጤንነት ያስጨንቀው ይጠብበው ጀመር፡፡ ቢቸግረው ወደ ሐኪም ሄዶ “ዶክተር የባለቤቴ የመስማት ችሎታ ቀንሷል፡፡ ጆሮ ላይ የሚገጠም መሳሪያ ሳያስፈልጋት አይቀርም ግን ምን ብዬ እንደምጠይቃት ቸገረኝ፡፡ እስኪ መላ ምታ!” ሲል ይጠጠይቀዋል፡፡ ዶክተሩም ጥቂት አሰብ አድሮጎ “አታስብ ቀላል ነው፡፡ ባለቤትህን ዐርባ እርምጃ ርቀሃት ጮክ ብለህ አናግራት፡፡ ካልሰማች ዓስር ርምጃ ቀርበህ ድጋሚ አናግራት፡፡ አሁንም ካልሰማችህ ድጋሚ ዓስር ርምጃ ቅረብ እንዲህ እንዲህ እያል…
Signed ይሁዳ ነኝ
አንዲያሞ የጂፒኤስ እና የፍጥነት መገደቢያ ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪ በመሆን ለ 2014 እራሶን ያዘጋጁ ኮርሱ የሚወስደው ጊዜ 3 ወር መመዝገቢያ 200 ብር በአጠቃላይ የሚሰጡት ኮርሶች 3 (Fleet management) mandatory (Fleet management) ፕላት ፎርም አጠቃቀም እና GPS installation የጂፒኤስ አዘረጋግ 1000 ብር (Fleet management) ፕላት ፎርም አጠቃቀም እና speed limiter installation የፍጥነት መገደቢያ አዘረጋግ 1000 ብር ለሴቶች ቅድሚያ እንሰጣለን ከላይ ከተዘረዘሩት ኮርሶች (Fleet management) ፕላትፎርምአጠቃቀም ለብቻ የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን …
Signed ይሁዳ ነኝ
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራ…
Signed ይሁዳ ነኝ
ጆርጅ ካሊን አሜሪካው ኮመዲያን ሲሆን የኖረው እንደ አ.አ ከሜይ 1937-2008 ዓ.ም ነበር፡፡ካሊን ከመሞቱ ጥቂት ወራት በፊት የሚከተለውን ንጽጽር ተናግሮ ነበር፡፡ በታሪካችን ውስጥ… *.ግዙፋን ህንጻዎችን ገንብተናል፤ሆኖም ግን ግዙፋን ባህርያትን ማስረጽ አልቻልንም፡፡ * ሰፋፊ መንገዶችን በመሥራት እንታወቃለን ፣ነገር ግን አመለካከታችን ሰፊ መሆን አልቻለም፡ * ከቀድሞ ይልቅ የተሸለ እውቀት አከማችተናል፣ይሁንንና ቅን ፍርድን ማምጣት አልቻልንም፡፡ * በርካታ ጠበብቶች አሉን ፣ይሁን እንጂ ችግሮቻችን መፍታት አልሆነልንም፡፡ * በቁጥር የበዙ መድኃኒቶችን አምርተናል፤ ፈውስ ግን ወደኛ አልመጣም ፡፡ * በርካታ ጥሪቶችን አከማችተናል፤አሉን የምንላቸው እሴቶች ግን…
Signed ይሁዳ ነኝ
መርሆዎች" (ለደስተኛ ሕይወት ቁልፍ የሆኑ ምክሮች 1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ። 2. አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው፦ የጎደለህ ምንድን ነው? ያለህስ ምንድን ነው ? ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር …
Signed ይሁዳ ነኝ
ደስታ የስኬት ቁልፍ ነው ። ስኬት ግን የደስታ ቁልፍ አይደለም። "አልበርት ሺሕዊዘር" ታላቁ ኃይል✍📚 🙏🙏🙏 https://t.me/Where_is_my_Destiny
Signed ይሁዳ ነኝ
በሱፊዎች እምነት "ለመልካም ስራህ ከሰው ልጅ ምስጋና አትሻም ። የመልካም ስራህ ደመወዝ ሁሉ በአምላክ ይከፈል ዘንድ ለእሱ ተውለት እንጂ መልካም ያደረግህለት ሰው ለስራህ አንተን ማመስገንና ማውደስ ከጀመረ አምላክህ ሊከፍልህ ያዘጋጀውን ደመወዝ ግማሹን አስቀድሞ ከፈለህ ማለት ነው" ይላላ 🙏🙏🙏 https://t.me/Where_is_my_Destiny
Signed ይሁዳ ነኝ
እራስን አንብቦ መረዳት መፃሃፍን አንብቦ እንደ መረዳት ቀላል አይሆንም (መሠረት) 🙏🙏🙏 https://t.me/Where_is_my_Destiny
Signed ይሁዳ ነኝ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Where_is_my_Destiny. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መክሊቴ የት ነው??” (@Where_is_my_Destiny), 70 subscribers as measured 5 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Where_is_my_Destiny.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.