25 Sept 2026, 12:46 UTC82 views2 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።
በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ።
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።
…
❤2
Signed ㅤ 🇪🇹
18 Sept 2026, 17:39 UTC191 views1 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @werabeuniversitywru
ቀን፡-08/01/2019
#ማስታወቂያ_ለትምህርት_ፈላጊዎች_በሙሉ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛው መርሃ ግብር በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባሉ የትምህርት መስኮች:-
1. Bachelor of Pharmacy
2. BSc in Nursing
3. BSc in Public Health
4. BSc in Medilca Laboratory Science
5. BSc in Midwifery
Ø የመግቢያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል
Ø የማመልከቻ ቀናት ከመስከረም 11--29/2019፤
Ø የማመልከቻ ቦታ፡ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01፣ 02 እና 03
Ø ለማመልከት የሚያስፈልጉ መረ…
❤1
Signed ㅤ 🇪🇹
18 Sept 2026, 05:59 UTC192 views1 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @WSPSTutorial
ተማሪ ሆኖ እንዳሳለፈ ሰው እጅግ በጣም ደስ ከሚሉኝ ጊዜያት መሃል መስከረም ወር ገብቶ ትምህርት ስንጀምር ያለው ጊዜ ነው።
በአዲስ መንፈስ በቅዝቃዜ ዝናብ እየዘነበ መማሩ፣ እየተማርን ሳለ በዝናቡ ድምጽ ምክንያት መማር አለመቻሉ፣ እየሄድን ወይ እየተመለስን ሳለ በዝናብ መበስበሱ፣ ...
"ክላስ አሁን በመጀመሩ ተማሪ አይመጣም" እያላችሁ ከምትቀሩ ሂዱና ለወደፊቱ ህይወታችሁ የማይረሳ አስደሳች ማስታወሻ አስቀምጡ።
ባይሆን ትምህርት መጀመሩን ተከትሎ የሚመጣውን እንደ ጉንፋን ያሉ ተላላፊ የመተንፈሻ አካላት ህመም ጠንቀቅ እያላችሁ።
❤1
Signed ㅤ 🇪🇹
17 Sept 2026, 05:09 UTC205 views2 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
70 በመቶ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ እንዲመደቡ ተደረገ።
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ የተደረገ ሲሆን አንዱ ታሳቢ የተደረገው የተማሪዎች የክልል፣ የዞን፣ የወረዳና የትምህርት ቤት ስርጭት መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በዚህም 70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች፣ 30 በመቶዎቹ ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ መደረጉን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
በተጨማሪ የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጎ መመደቡንም ገልጿል።
ምደባ ለማየት ፦ https://student.ethernet…
❤2
Signed ㅤ 🇪🇹
16 Sept 2026, 16:14 UTC154 viewsread 26 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
#ምደባ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነ…
Signed ㅤ 🇪🇹
15 Sept 2026, 05:00 UTC421 views5 reactionsread 26 September 2026 እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ።
ከወደቁበት የመነሳት፣ ለፍቶ የማግኘት፣ አንብቦ የመረዳት፣ በጥሩ ውጤትና ስኬት የታጀበ አመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
መልካም የትምህርት ዘመን!
❤5
Signed ㅤ 🇪🇹
14 Sept 2026, 08:29 UTC256 views0 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)
2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ…
Signed ㅤ 🇪🇹
6 Sept 2026, 12:58 UTC337 viewsread 26 September 2026 በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች መማር ከምትፈልጉት ት/ት ጋር የሚገናኝ የት/ት ዓይነት መኖር አለመኖሩን በዚህ ፖስት አረጋግጡ።
Signed ㅤ 🇪🇹
6 Sept 2026, 12:56 UTC265 views2 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @werabeuniversitywru
#ማስታወቂያ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ወስዳችሁ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ዩኒቨርሲቲው በ2019 የትምህርት ዘመን የሚሰጣቸውን የተለያዩ የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሃ ግብሮች በደስታ ያሳውቃል።
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጡ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎችን፣
ምቹ የመማሪያ አካባቢውን እና ዩኒቨርሲቲው የሚያቀርባቸውን ምቹ አገልግሎቶች በማወቅ የወደፊት ምርጫችሁን በትክክል እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን።
የሰላም ሰገነት የሆነውን ወራቤ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ!
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጣቸው 50 የቅድመ ምረቃ የትምህርት መርሀግብሮች…
❤2
Signed ㅤ 🇪🇹
3 Sept 2026, 16:51 UTC274 views1 reactionsread 26 September 2026 Forwarded from @werabeuniversitywru
#ማስታወቂያ
ቀን፡- 28/12/2018
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ በተከታታይ ትምህርት መርሃ ግብር የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በ፡-
1) Biology
2) Statistics
3) Sport Science
4) Mathematics
5) Physics
6) Chemistry
7) Biotechnology
8) Geology
9) Geography & Environmental Studies
10) History & Heritage management
11) Social Anthropology
12) Political…
❤1
Signed ㅤ 🇪🇹
25 Aug 2026, 17:51 UTC448 views11 reactionsread 26 September 2026 Photo
ከማስታወሻ ማኅደር
ከወላጆቼ ለኔ (አብዱረህማን) የተሰጠ የ100,000 ብር ቼክ ስጦታ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ያቆይልኝ!
❤11
Signed ㅤ 🇪🇹
25 Aug 2026, 17:50 UTC436 views7 reactionsread 26 September 2026 Photo
ከማስታወሻ ማኅደር
ከተማሪዎች ለአብዱረህማን (ለኔ) የተሰጠ የቁርአን፣ የምስክር ወረቀቶችና የምስጋና ደብዳቤ
ምስጋናዬ ከልብ ነው!
❤7
Signed ㅤ 🇪🇹
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @Werabesps. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.