4 Jul 2025, 15:47 UTC≈1,520 views5 reactionsread 22 August 2026 Photo
👩🏫 We are Hiring
Entrance Tricks is on the hunt for a Woman who has a good skill on sales
Job Type: On-site - Full -time
Work Location: Lideta ,Addis Ababa, Ethiopia
Applicants Needed: Female
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: July 6th, 2025
Description:
Responsibilities:
• Promote and sell our services.
• Represent the company and engage customers.
• Make videos for social media.
🌟 Who you are:
- Passio…
❤4🔥1
3 Jul 2025, 21:42 UTC≈1,270 viewsread 22 August 2026 Photo
👩🏫 We are Hiring Camera man and Video editor
Entrance Tricks is on the hunt for a man who has a good skill on both photography and video editing .
Job Type: On-site - Full -time
Work Location: Lideta,Addis Ababa, Ethiopia
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: July 6th, 2025
Description:
The candidate will have to:
- the skills required to produce professional and marketable videos and photographs of our se…
3 Jul 2025, 21:42 UTC≈1,100 views3 reactionsread 22 August 2026 Photo
የቅጥር ማስታወቂያ ለ መምህራን
Entrance Tricks is on the hunt for Ethiopia’s best teachers who are passionate, energetic, and ready to inspire the next generation of learners in grades 9–12.
🎯 We’re hiring teachers for:
Math, Physics, Chemistry, Biology, Economics, Geography,History
የስራው አይነት: በአካል የሚሰራ - Permanent and Part time
የስራው ቦታ: ልደታ ,አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ
ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: July 5th, 2025
✅ What you’ll do:…
❤3
1 Feb 2025, 09:07 UTC≈3,240 views5 reactionsread 22 August 2026 Photo
Mekdela Amba University Vacancy
For more similar jobs join 👇🏿👇🏿👇🏿
@Habesha_Education_Consultancey
👍3❤1🔥1
16 Jan 2025, 18:24 UTC≈3,800 views11 reactionsread 22 August 2026 Photo
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስራ ማስታወቂያ
Job Title: COC Exam Trainer for fresh students
Company: Freshman Tricks digital School
Salary: negotiation
🍎የስራ ሁኔታው ምን ይመስላል❓
ከዚህ ቀደም በሚከተሉት ዲፓርትመንቶች የመግቢያ coc exam ተፈትናችሁ አልፋችሁ በመማር ላይ ያላችሁ ተማሪዎችን አወዳድረን የ freshman ተማሪዎቻችንን ማሰልጠን እንፈልጋለን ። በዚህም አቅማችሁን አይተን በቋሚነት የምትሰሩትንም ስራ እናመቻቻለን ።
በ law,medicine ,dental medicine ,and pharmacy ዲፓርትመንቶች ሲሆን፤ የማስተማር ብቃት ያላችሁ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ስለ…
👍5❤4👏1🔥1
21 Dec 2024, 13:11 UTC≈3,510 views1 reactionsread 22 August 2026 Closed ❗️
❤1
11 Dec 2024, 07:58 UTC≈3,990 views5 reactionsread 22 August 2026 Please አስጠኝዎች ዝምብላችሁ apply አድርጉ Hi ምናምን አትበሉ
👍2🔥2❤1
11 Dec 2024, 07:55 UTC≈4,030 views10 reactionsread 22 August 2026 Photo
#አስጠኝ እንፈልጋለን
🚩የትምህርት ደረጃ ;- ለአስራ ሁለተኛ ክፍል ናቹራል ተማሪ
🚩የትምህርት አይነት;- physics ,maths chemistry ,biology , English
🚩ደምወዝ ;- በወር በስምምነት
🚩የስራ ሰአት ;- በስምምነት
🚩አድራሻ ;- ሳሪስ ሀና ማርያም
🚩description ;- ዘንድሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ልጃችንን የሚያስጠናልን ጎበዝ አስጠኝ እንፈልጋለን፣ ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሙአሉ ተማሪወች የ12ኛ ክፍል ዉጤታችሁን እና አሁን የምታጠኑትን ዲፓርትመንት አያይዛችሁ ላኩልን!!!
በዚህ ከተስማማችሁ እና ለማስጠናት ብቁ ከሆናችሁከዚህ በታች ባለው ሊንክ apply አድርጉ ።👇🏿👇🏿👇🏿
📘APPLY📘
📘A…
👍7🔥3
9 Dec 2024, 14:39 UTC≈2,660 views7 reactionsread 22 August 2026 Closed ❗️
ተማሪወችን መርጠን ለቀጣሪ አስተላልፈናል ፣ ዉጤታችሁን ጠብቁ
❤4🔥2🆒1
8 Dec 2024, 21:02 UTC≈3,310 views12 reactionsread 22 August 2026 Photo
#አስጠኝ እንፈልጋለን
🚩የትምህርት ደረጃ ;- ለአስራ ሁለተኛ ክፍል ናቹራል ተማሪ
🚩የትምህርት አይነት;- mathematics, physics and chemistry
🚩ደምወዝ ;- በወር በስምምነት
🚩የስራ ሰአት ;- በሳምንት 3 ቀን ለ 02:00 ያክል
🚩አድራሻ ;- Lideta Abinet
🚩description ;- ዘንድሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና በ ማትስ እና ፊዚክስ ልጃችንን የሚያስጠናልን ጎበዝ አስጠኝ እንፈልጋለን፣ ከላይ ያሉትን መስፈርቶች የምታሙአሉ ተማሪወች የ12ኛ ክፍል ዉጤታችሁን እና አሁን የምታጠኑትን ዲፓርትመንት አያይዛችሁ ላኩልን!!!
በዚህ ከተስማማችሁ እና ለማስጠናት ብቁ ከሆናችሁከዚህ በታች ባለው ሊንክ apply አድርጉ ።👇…
❤6👍3👏1🔥1🕊1
28 Oct 2024, 14:13 UTC≈3,230 views6 reactionsread 22 August 2026 Photo
1. የአሰሪዎችን ትኩረት መሳብ፡- በደንብ የተጻፈ CV ከሌሎች የስራ አመልካቾች ለይተህ እንድትወጣ እና የአሰሪዎችን ትኩረት እንድትስብ ይረዳሃል።
2. ጥንካሬዎችዎን ማድመቅ፡- በሚገባ የተጻፈ ሲቪ የእርስዎን ጥንካሬዎች እና ስኬቶችን ሊያጎላ ይችላል፣ ይህም እርስዎ ለስራው ትክክለኛ እጩ መሆንዎን ለአሰሪዎች ለማሳየት ይረዳል።
3. በራስ መተማመንን ማጎልበት፡- ጠንካራ ሲቪ በራስዎ ችሎታ እና ብቃቶች ላይ እምነት ለመፍጠርም ይረዳል።
4. ጥሩ የመጀመሪያ እይታ መፍጠር፡- ሲቪዎ ብዙውን ጊዜ ከስራ ቀጣሪ ጋር የሚገናኙበት የመጀመሪያ ነጥብ ስለሆነ ጥሩ የመጀመሪያ እይታ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
5. ቃለ መጠይቅ የማግኘት እድሎችዎን ማሻሻል፡- ጠንካራ ሲቪ ቃለ…
👍5❤1
27 Oct 2024, 16:24 UTC≈3,220 views10 reactionsread 22 August 2026 ● Fresher’s job interview ለጀማሪ የቅጥር ጥያቄዎች ና መልሶቻቸዉ
1. Tell me about yourself?
2. Why should we hire you?
3. What is your strengths/weakness?
4. What is your expectation from this job?
5. What motivates you to do a good job?
6. What do you know about our company?
7. Would you lie for the company?
8. What is your long-term goal?
9. Where do you see yourself after five years from now?
10. What is your salary expectati…
👍7❤3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Vector_tutor. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.