ንስሓ ለመግባት እፈልጋለሁ! ግን ንስሓ አባት የለኝም! በዛ ላይ እፈራለሁኝ! ንስሓ አባትስ እንዴት ነው የሚያዘው? ንስሓ አባት ባላቸው ሰዎች እቀናለሁ! እንዴት ነው የሚያዘው አብራርታችሁ አስረዱኝ? መልስ ማብራሪያ👇👇👇👇👇

Channel
ፀረ ዝሙት
@Tserezmut
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
330subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001479138243 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tserezmut |
| Created | Between 1 April 2019 and 10 February 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Tserezmut |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 06:36 | 330 | -1 |
| 6 Aug 2026, 23:32 | 331 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 February 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 March 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
‼️‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️‼️ ነገ የልደተ ክርስቶስ (ገና) እለት ለመቁረብ የፈለገ ሰው ወይም ቀዳሽ ዲያቆናት ካህናት በሙሉ ዛሬ ያከፍላሉ! ማለትም ዕሮብ ማታ የበሉ ከቆረቡ በኋላ ነው የሚበሉት! ለምን? ብላቹ ብጠይቁ ለፋሲካ ነው እንጂ ለልደት አለው እንዴ አክፍሎት ብትሉኝ? ልክ ናቹ የለውም ነበር ግን አንድ ሕግ አለ ይህም ህግ ከመቁረብህ በፊት 18 ሰዓት ፁም የሚል ስለዚህ ይሄ ህግ እንድናከፍል ያስገድዳል! ቅዳሴው ሌሊት ነው 6 ሰዓት ተገብቶ 8 ይወጣል ቁጠሩት እስኪ 18 ሰዓት የሚሞላው ስንት ሰዓት ቢበላ ነው? ቢያንስ 8 ሰዓትን ይዘን እንኳን ብንቆጥር! 8 1 7 2 6 3 5 4 4 5 3 6 2 7 1 8 12 9 11 10 10 11 9 12 8 13…
Ⓕⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪: 😋😋😋ፈጣን መልዕክት😋😋😋 አሁን ማታ 3:00 ላይ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ ተዘጋጅቷል 10 ጥያቄ ነው ! ከ1 እስከ 3 ለወጡ ዳጎስ ያለ 🎁😋ሽልማት ተዘጋጅቷል ! 3 ሰዓት ሳይሆን ቶሎ ተቀላቀሉ እና ሰዓቱን ጠብቁ !! ማስጠንቀቂያ ❗️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ብቻ ነው ! ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል! 👇👇👇👇👇👇 @seratebtkrstian @seratebtkrstian @seratebtkrstian 👆👆👆👆👆👆 ጉዞ ወደ ውድድር 🏃♀🏃♀🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
👆👆👆👆👆👆👆 ቪዲዮውን ትምሕርቱን አያችሁት አደል? ካላያቹ ሊንኩን ነክታችሁ እዩና ኑ ግቡ አሁን ጥያቄ ካላችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ እዚህ ጉሩፕ ላይ መጠየቅ ትችላላቹ ። አሁኑኑ ግቡ እና እንወያይ? ገባ👇 ገባ 👇ገባ 👇 በሉ 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 💚 @serate_bte_krstian ❤️ 💚 @serate_bte_krstian ❤️ 💚 @serate_bte_krstian ❤️ 💛💛💛💛💛💛💛💛💛 JOIN
ተለቀቀ ገብታቹ ማዳመጥ ትችላላቹ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚 https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚 https://youtu.be/eTjrY1xaOJI 💚 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙 👆👆👆👆👆👆👆👆 👂 ጆሮ ያለው ይስማ! 👀 ዓይን ያለው ይይ! እኛ ተናግረናል ቦሀላ መካን ሆንኩ ልጅ እግዚአብሔር አልሰጠኝም ምናም እንዳትሉ ! ምን አልባት ይሄም ነገር መካን (መሀን) ያደርጋል ! ❗️❗️❗️ተጠንቀቁ ❗️❗️❗️ አደራ ❗️ አደራ ❗️ አደራ ❗️ መልካም ምሽት
የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡ ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡ ንጉሥ ያዝዛል፤ ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡ ንጉሥ ያስገድዳል፤ ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡ ንጉሥ ቁሳዊ የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፤ ካህን ግን ረቂቅ (መንፈሳዊ) የጦር ዕቃ መሣሪያ አለው፡፡ ንጉሥ የጦር ዕቃ መሣሪያውን ቢሰብቅ አንገዛም ብለው ባመፁት (እንዲሁም ከወራሪዎች ሥጋውያን ደማውያን) ላይ ነው፤ ካህን ግን ውጊያው ከጨለማ አበጋዞች ከአጋንንት ጋር ነው፡፡ ስለዚህ ሥልጣነ ክህነት ከሥልጣነ መንግሥት ይበልጣል፡፡ እንዲህም በመኾኑ ንጉሥ አንገቱን ለካህናት እጅ ያጎነብሳል፡፡ © …
ሰላም ዋላችሁ? ብዙዎቻቹ እንደጠየቃችሁኝ የዛሬው ቅዳሴ ይለያል ወይ ላላችሁት ምነው ተለየብኝ ላላችሁት ለመመለስ መጥቻለሁ መልካም ቆይታ። የዛሬው ቅዳሴ ተለይቶ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሁላችሁም እንደምታውቁት 14 የቅዳሴ አይነት አለ ። ሁሉም አንድ ሆነው ልዩነትም አላቸው ። ለምሳሌ ቅዳሴ ሐዋርያት ሐዋርያትን የሚነካ ቅዳሴ ማርያም ደሞ ማርያምን የሚገልፅ ቅዳሴ እግዚእ ደሞ የጌታ ቅዳሴ ነው። እናም ዛሬ መጋቢት 10 በዓል ስለሆነ መስቀልን የሚነካ መሆን አለበት ። ስለዚህ ስለ መስቀል በብዛት የተረከው ወይም የደረሰው በቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ ነው ስለዚህ ። የዮሐንስ አፈወርቅ…
በዐቢይ ጾም በሱባኤ ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቤመታን (ቢታየን) ምን ማድረግ አለብን ? ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር ክፍል 1
በእዚህ ቪዲዮ ላይ ያልገባችሁ ወይም እንዲብራራላችሁ ከፈለጋቹ ። አሁኑኑ መወያያ ጉሩፓችን ውስጥ መጠየቅ ይችላሉ ። መወያያው @serate_bte_krstian @serate_bte_krstian @serate_bte_krstian መወያያው ውስጥ ገብተው ይወያዩ ይጠይቁ ይማሩ! መልካም ሌሊት !
👍👍👍ክፍል ሁለት 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️ተለቀቀ❤️❤️❤️❤️ https://youtu.be/A2nBOLYdL_M https://youtu.be/A2nBOLYdL_M https://youtu.be/A2nBOLYdL_M 👆👆👆 #Subscribe #Comment #like #Sher መልካም ቆይታ 👆👆👆
https://youtu.be/zZ6MSvQgVW8
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw #subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆 ይጠብቁን!!
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tserezmut. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ፀረ ዝሙት” (@Tserezmut), 330 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tserezmut.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.