12 Jul 2026, 14:59 UTC674 views3 reactionsread 8 August 2026 # 🧑🎓👨🎓የአጸደሕጻናት ምርቃት👨🎓🧑🎓
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን አስተውላችኋል ድል ያለ የአጸደ ሕጻናት ተማሪዎችን ምርቃት??🤔🤔 መጠነኛና ልከኛ ድግስ አይኑር ፣ የምርቃት ቀኑንም ማሰብ አያስፈልግም የሚል ጽንፍ አቋም የለኝም ሁሉ ተፈቅዶልናል በልኩና የሚጠቅመንን ማድረግ እንደሚገባ እረዳለሁ ግን ትንሽ ስላሳሰበኝ ነው።
" 'KG 3 ያጠናቀቁ ልጆች ያሏችሁ ወላጅ (አሳዳጊዎች) ከበድ ያለ ድግስ ካልደገሳችሁ ወደ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መቀላቀል አይችሉም!" የሚል አዋጅ ወጥቷል እንዴ? 🧏♀🧏♀🧏♀ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው እስከ ከበርቴዎቹ አብዛኞቹ ሲራኮቱ ይስተዋላል በድግሱ ።
ከመደገሱ ጠብ የለኝም በተለይ ኑሯቸው በድግሱ የማይ…
❤3
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
5 Jul 2026, 15:24 UTC770 views5 reactionsread 8 August 2026 ያሳዘነኝ'ሌባ'
ያዘው!ያዘው! ሌባ!ሌባ! እያሉ ሰዎች ይጮሃሉ፣ ይሮጣሉ (ቀሪዎቹ ከዳር ቆመው ይመለከታሉ) አንድ ልጅ እግር ከፊት ይሮጣል ብዙዎች ያሯሩጡታል። 500 ሜትር እንኳ ሳይርቅ ይዘው እያዳፉ ያመጡታል። 🤷♀🤷♀🤷♀ አቤት እኛ ግን ለወሬ ያለን ጉጉትና ለመሰብሰብ ያለን ፍጥነት🤦♀🤦♀🤦♀ ልዩ ነው ምንዋጋ አለው አብዛኛውን ሰውን ለመርዳት ሳይሆን ለመጉዳት ነው የምናደርገው።
ከአጣሪዎቹ አንዷ 'እሰይ ተያዘ!የታባቱ!' እያለች ተመለሰች 'ልክስክስ ደ'ሞ ደህና ነገር እንኳ ሰርቆ አያመልጥም ለዣንጥላ ክብሩን ከሚያጣ! ማፈሪያ!' አለች ወዲያው በልቤ ይህን አሰብኩ ... ይሄ ልጅ የሌብነት ልምድ ያለው አይመስለኝም (ገና ሳይርቅ ነዋ የተ…
🤔3👍1🥰1
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
7 Jun 2026, 10:52 UTC≈1,270 views4 reactionsread 8 August 2026 ፈቃድ ቢጠየቅ ኖሮስ???
ሥራ ለመቀጠር የትምህርት ማስረጃና ልምድ እንደሚጠየቀው ወይም መኪና ለማሽከርከር እንደሚጠየቀው ፈቃድ (licence) ለትዳር አጋርነት (ለባልነት ወይም ለሚስትነት) እንዲሁም ለወላጅነት (ለእናትነትና አባትነት) ህጋዊነት ፣ አግባቢነት እንዲሁም ተጠያቂነት ያለው ፈቃድ ቢጠየቅ ስንት ትዳር ይኖር? ምን ያህልስ ትውልድ ይቀጥል ነበር???🤷♀🤷♀🤷♀😢😢😢 እኔን ጨምሮ ተባራሪው ነፍፍፍፍፍፍ ይመስለኛል። ምክንያቱም አውቀነውና ተምረን ፤ ፈተናዎቹን ለመወጣት ተዘጋጅተን ፤ በድል ለመጨረስ ወጥነን የምንገባ በጣም ጥቂቶች ነን ብዬ አስባለሁ። ከትዳሩ ይልቅ ለፎቶው ፣ ለዲኮሩ ፣ ለቬሎ ፣ ለሱፍ ፣ ለጸጉር ፣ ሜካፕ ፣ ጥፍር ፣ ድግሱ …
❤4
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
26 Apr 2026, 12:59 UTC729 views3 reactionsread 8 August 2026 # ጓደኛ ከኖረስ አይቀር !!
በህይወታችሁ ስንት ዓይነት ጓደኛ አላችሁ ይሆን?? ለጥቅሙ ብቻ የሚፈልግ ፣ ሲደብራት ትዝ የምትሏት ፣ ስራ እንዲያግዙ የምትፈልጓቸው ፣ ለሐሜት የምትመርጧቸው ፣ አዲስ ነገራችሁን ለማስመረቅ (ለመጎረር) የምትፈልጉት ፣ ለቅሶ ቤት እንዲያካሂዳችሁ የምትፈልጉት ፣ ዕቃ እንድታጋዣት የምትፈልጊያት ፣ ብሶትሽን የምታራግፊባት ፣ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ፣ ለመኪናው የቀረብከው... ብዙ ዓይነት አለ በስመ ጓደኛ።
አንዱ ለጥቅሙ ይፈልገንና ለጥቅሙ እኛ የፈለግነው ቀን ከየት ተገኝቶ!! ያልተመጣጠነና abusive የሆነ ጓደኝነት አለ ። ከጓደኛዬ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ብሎ በክፉ ጊዜ ደረቱን የሚሰጥ የልብ ወዳጅም አለ። የባ…
❤3
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
19 Apr 2026, 12:11 UTC235 viewsread 8 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZS9Lv6uYbrMsb-egdIg/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
18 Apr 2026, 16:08 UTC225 viewsread 8 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZS9Ltu726F6vQ-rYwEC/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
16 Apr 2026, 16:02 UTC229 viewsread 8 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZS9LX4kHeo5xn-1Gb7R/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
12 Apr 2026, 11:58 UTC281 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሰን!! አደረሳችሁ!!!
❤2
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
12 Apr 2026, 11:57 UTC251 viewsread 8 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZS9LkFcFCp6kN-vmhcY/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
22 Mar 2026, 10:34 UTC≈2,110 views8 reactionsread 8 August 2026 ከሞተ በኋላ ጠንቋይ ልትጠይቅ ፤
ከፈሰሰ በኋላ ማቶት ልትፈልግ ትሄዳለች!!
(የጉራጌ ማኅበረሰብ አባባል)
አንዳንዴ የምናረፍድበት፣ በጣም የምንዘገይበት፣ በጊዜ ማንደርስበት የህይወት ሂደት አለ። መድኃኒት መግዛት ፣ ምግብ ማሰናዳት ፣ ማበርታት ፣መጎብኘት ሲኖርብን ምን አዚም እንደሚጫነን እንጃ ለጥጥጥጥጥ ብለን እንቆይና ሰው ሲሞት የምንሯሯጠው ነገር አለ ለቲሸርቱ፣ ለሻማና ጧፉ፣ ለማስታወቂያው... ምን ዋጋ ሊኖረው ከንቱ ልፋት
ሳይፈስ በአግባቡ ማስቀመጥ ፣ ጠብቆ ማኖር ፣ ጥሩ ቦታ ማድረግ እንዳለብን እንዘነጋና ከፈሰሰ በኋላ ማስቀመጫ ለማምጣት የምናጠፋው ድካም ከንቱ ነው ብንችል ውዱ ነገር ሳይሰበር በውስጡ የያዘው ሳይደፋ…
🔥5❤2👍1
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
15 Mar 2026, 07:40 UTC767 views10 reactionsread 8 August 2026 ያየህብንን
ያላሳየህብን
አምላክ
ተመስገን!!
❤7👏2🔥1
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
8 Mar 2026, 15:58 UTC262 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
መምህር ዘለዓለም ወንድሙ ነፍስህ በሠላም በደጋጎቹ አባቶች በአብርሃም ይስሃቅ ያዕቆብ እቅፍ ትረፍ!!!
❤5🤔2
Signed Tsega Habtu (የሸዋዓለም ልጅ)
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @TsegaHabtuLucky. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.