22 Aug 2026, 08:39 UTC90 viewsread 31 August 2026 Forwarded from @Hewamawit1Photo
መኃልየ 2 - 10:
ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦
ወዳጄ ሆይ፥
ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
11: እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥
ዝናቡም አልፎ ሄደ።
12: አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥
የዜማም ጊዜ ደረሰ፥
የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ።
13: በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ፡
መዓዛቸውንም ሰጡ፡
ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፡
ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
14: በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥
ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና፡
መልክሽን አሳዪኝ፥
ድምፅሽንም አሰሚኝ።
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
6 Aug 2026, 16:30 UTC233 viewsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
4 Aug 2026, 10:13 UTC241 viewsread 31 August 2026 Photo
ከሁሉም ቅድስት እና ድንግል እንደመሆኗ እንደ እመቤታችን ንጽህናንና ድንግልናን የሚወድ የለም ። የሆነ ጊዜ በአንድ የእመቤታችን ገዳም በነበርኩበት ጊዜ እመቤታችንን እንድትፈጽምለት ዘወትር እያለቀሰ የሚለምን ክርስቲያን ነበር "ለምንድነው ጸሎቴን ሰምተሽ ደስ የማታሰኝኝ ሰው ድኖ ጥያቄው ተመልሶለት ይሄዳል እኔ ግን..." እያለ ሁሌ በልቅሶ ይለምናታል ። ከዕለታት በአንደኛው ቀንም እመቤታችን በህልም:- "ልጄ የምትለውን እንዳልሰማ በኔና ባንተ መሐል ትልቅ የሐጢአት ግንብ አለ ስለዚህ እንድሰማህ መጀመሪያ ያንን ግንብ ለንስሐ አባትህ ተናዝዘህ ማፍረስ አለብህ ። " አለችው ልጁም ንስሐ ገባ የዘመናት ጸሎቱም ተሰማለት ።
እመቤታችንን ለማክበርና ከሷ ረድኤትን መቀበ…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
11 Jul 2026, 12:28 UTC322 viewsread 31 August 2026 Forwarded from @abagebrekidanPhoto
ሮምን የገዙ ሁለቱ ነገሥታት
(ቅ/ዮሐንስ አፈወርቅ)
"ሮም መላውን ዓለም የሚገዙ ሁለት ነገሥታት አሏት እነርሱም ጴጥሮስና ጳውሎስ ናቸው። ጨካኙን ንጉሥ ኔሮንን ተዋጉት፤ በሞታቸውም የእርሱን ግፍና አረመኔነት አሸነፉ። ሰይፍ የጳውሎስን አንገት ቀላችው፣ መስቀልም ጴጥሮስን ተቀበለው፤ ምንም እንኳን አካላቸው በተለያየ የሞት ዓይነት ቢለያይም፣ የሰማዕትነት አክሊላቸው ግን በዘላለም ክብር አንድ አደረጋቸው።
"እኔ ይህችን ከተማ የማደንቃት ስላላት ወርቅ ብዛት ወይም ስለ ሕንጻዎቿ ምሰሶዎች ሳይሆን፣ ስለ እነዚህ የቤተክርስቲያን አምዶች (መሠረቶች) ነው። ሮም እንደነዚህ ሁለት ሐዋርያት የሚገሰግስ ምን ዓይነት ውቅያኖስ አላት? ..…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
2 Jul 2026, 09:11 UTC335 viewsread 31 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
1 Jul 2026, 15:14 UTC375 viewsread 31 August 2026 Photo
You, whom the angels desire to be like.. and who alone partake of the holy flesh and blood of the Lord.. whom the Lord wished to be one with Him and with the Father (John. 17:21).
አንተ ሰው :- መላዕክት እንኳ እንደ አንተ ለመሆን የሚመኙህ ፣ መላዕክት ሊነኩት ሊቀርቡት የማይችሉትን የመለኮትን ቅዱስ ሥጋና ደም የምትቀበል ብቸኛው ፍጡር ፣ ክርስቶስ ከራሱና ከአባቱ ጋር አንድ እንድትሆን የወደደህ"(ዮሐ 17:21) አንተ ሰው ።
✍️:አቡነ ሺኖዳ
ሊቁ አባ ጊዮርጊስም በአርጋኖን እንዲህ ይላል:-
፳. የሁሉ ጌታ ከኪሩቤል ጋራ ወንድማማች ሊሆን ሱራፌልንም…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
29 Jun 2026, 17:47 UTC244 viewsread 31 August 2026 Photo
ለምን ደጋግመን በሐጢአት እንወድቃለን ?
ደጋግመን የመውደቃችን አንዱና ዋነኛው ምክኒያት በራስ መመካታችን ነው ። ንስሐ እንድንገባ እንድንቆርብ በቤቱ እንድንመላለስ ያደርገናል እኛ ግን በራሳችን እንዳረግነው ይሰማናል ። ትንሽ ድክመት የታየባቸውን :- ምን አይነት ደካሞች ናቸው እንደኔ አይጸልዩም? አይቆርቡም? እንላለን ። ከጓደኞቻችን ጋር ስንቀመጥ ራሳችንን አዋቂና ጻድቅ አድርገን፣ እነሱ ያላወቁት እኛ ግን የተገለጠልን የህይወት ምስጢር እንዳለ ይሰማናል። ራሳችንን እንደ ተለየ እንቆጥራለን ። ትዕቢት የሚጸየፍ ጌታም እንግዲያውስ ጠንካራ ነኝ የምትል ከሆነ ብቻህን ተወጣው ብሎ ዞር ይላል ። ብቻችንን ኃይል የለሽ ነንና ወደ ተውነው ሐጢአት በፍጥነት እንመ…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
26 Jun 2026, 18:04 UTC303 viewsread 31 August 2026 Photo
ለሰው ልጆች ሁሉ ያለው ፍቅር እንዲህ ነው ሊባልለት የማይቻል መድኃኔዓለም ስትሴስን የተገኘችን ሴት ብቻ አይደለም በሰላም ህጂ ብሎ መልካም የሆነላት ለከሳሾቿ ሳይቀር ፍቅሩን ገለጠ እንጂ። ይህም ደሞ ኃጢአታቸውን እንዲያዪ ማድረጉ ነበር። ይህ ታላቅ ነገር ነውና ምክኒያቱም "ኃጢአቱን የሚያይ መላዕክትን ከሚያይ ይሻላልና" ። የራስን ኃጢአት /ድክመት ማወቅ የእንባ ፣የተሰበረ ልብ፣የትህትና፣የሰመረ ጸሎት ፣የንስሐ ምንጭ ነውና ። ብዙወች ኃጢአታቸውን ባለማየታቸው ልባቸው ደንድኖ ምን አርጌ ነው ንስሐ የምገባው ይላሉ ።ባምላካቸው ፊት ሲቆሙም በልበ ሙሉነት አንዳች የጸጸት ስሜት ሳይሰማቸው ነው ። ቢጸልዩም ጸሎታቸው የልብ መሰበር፣ እንባ ፣ ትህትና የጎደለው ነው…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
24 Jun 2026, 19:25 UTC279 viewsread 31 August 2026 Photo
"Man who is weak and liable to fall is merciless and harsh in his judgements; God Almighty and ever holly is merciful and compassionate.
ሰው ደካማና ኃጥዕ ሲሆን ምህረት የለሽና በፍርዱ ጨካኝ ነው። እግዚአብሔር ግን ኃያልና በባህሪው ቅዱስ ሲሆን ምህረትን የተመላና የሚራራ ነው።"
✍️ አቡነ ሺኖዳ
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
16 Jun 2026, 19:11 UTC369 viewsread 31 August 2026 Photo
ያቺ የሰፈር መጠቋቆምያ የነበረች ከሰው አፍ ለመደበቅ በቀትር ወደ ወንዝ የምትወርድ ትዳርም ህይወትም ያልሰመረላት ብኩን ሳምራዊት ሴት፣ በአንዲት በተባረከች ቀን ውሃ ልትቀዳ ወንዝ በወረደች ጊዜ ጌታን አገኘች የተሰበረ ልቧን ጠገነላት፣ ...መልካም ብለሻል" እያለ አከማት። ጥምን የሚቆርጥ የህይወት ውሃ መድኃኔዓለምን በልቧ ቀድታ ተመለሰች ። እንስራዋንና ፈቃዷን ጥላ:- "ህይወቴን የነገረኝን ኑ እዩ" እያለች ልትሰብከው ወደከተማ ወጣች (ዮሐ 4)። እንደ ሐዋርያቱ በሄደችበት ሁሉ ወንጌልን ገለጠች ። ብዙ ተአምራትን አደረገች፤ በኋላም አስተምራ ከለወጠቻቸውና ከሁለቱ ልጆቿ ጋር ከብዙ ስቃይ በኋላ ለሰማዕትነት ክብር በቃች ።
"ከሐዋርያቱ እኩል ወንጌልን…
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
15 Jun 2026, 06:10 UTC337 viewsread 31 August 2026 https://youtu.be/ZmKgO4mxJTk?is=Kjr8DSqqWdM1f3X9
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
12 Jun 2026, 18:51 UTC337 viewsread 31 August 2026 Forwarded from @Hewamawit1Video
Video, posted without a caption
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Tsebaote. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.