28 Jun 2024, 04:46 UTC≈1,920 viewsread 6 August 2026 ✝ በእውነትም እግዚአብሔር እኛን የወደደን ከመፈጠራችን በፊት ነው ስለሆነም ፈጠረን ። ስለዚህ የእኛ ሕልውና እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ፍሬ ነው እኛ የእርሱ የሕሊናው አሳቡና የልቡ ደስታ ሆነን ነበርንና ።
" ፍቅርም እንደዚህ ነው እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተሰሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔር እንደ ወደድነው አይደለም ። " [ 1ኛ ዮሐ 4*10 ]
አብነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
Signed Bantegize 19
25 Feb 2024, 12:02 UTC≈2,400 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_mediaPhoto
Photo, posted without a caption
Signed ኤልፋዝ
25 Feb 2024, 12:02 UTC≈1,770 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_mediaPhoto
እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ
#Profile_Pictures
Follow us on
👉 https://t.me/fre_amde_haymanot_media
👉 http://linktr.ee/fre_amde_haymanot_media
Signed ኤልፋዝ
25 Feb 2024, 12:02 UTC≈2,270 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_media
ጾመ ነነዌ
📌ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዷ ስትሆን የምትጾመውም ለሦስት ቀናት ነው፡፡ የነነዌ ጾምም የምትጀመረው ልክ እንደ ዐቢይ ጾም ሰኞን አትለቅም ነነዌ ጾም የሚጀመርበት ቀን ሲወርድ ወይም ወደ ኋላ ሲመጣ እስከ ጥር 17 ድረስ ነው ቀኑ ሲወጣ ወይም ወደ ፈት ሲገፋ እስከ የካቲት 24 ቀን ይረዝማል፡፡
📌ጾመ ነነዌ በእነዚህ 35 ቀናት ውስጥ ስትመላለስ ከፍ ዝቅ ሰትል ትኖራለች ከተጠቀሱት ዕለታት አባቶች እንደ ደነገጉት አትወርድም አትወጣም በዚህ ዓመትም ዓመት የካቲት 18 ቀን ትጀመራለች፡፡ ይህችን ጾም የጾሟት በነነዌ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ናቸው፡፡ የነነዌ ከተማ ከጤግሮስ ወንዝ ዳርቻ የምትገኝ ስትሆን መሥራችዋም ናምሩድ ነው፡፡ (ዘፍ 10፤11-12) ጥ…
Signed ኤልፋዝ
18 Feb 2024, 12:35 UTC≈1,760 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_mediaPhoto
የሳባ/ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ፍሬ ነው። ከቀደሙቱ አባላት አሁን በአገልግሎት ላይ እስካሉት አገልጋዮች ድረስ የእርሱን ጭውውት ያልተጫወተ፣ የእርሱን ቲያትር ያልተወነ፣ እርሱ የሰጣቸውን የስነ-ጥበብ ስልጠናዎች ያልተካፈለ ማግኘት ይከብዳል። የፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ ቤት የኪነ-ጥበብ አባት ቢባል ማጋነን አይሆንም። ወንድማችን ደመላሽ እሸቱ (ደሜ ዘፍሬ ዓምደ ሃይማኖት)
ከራሷ አልፎ መልካም ዜጋን የምታበረክተው ቤተክርስቲያናችን ብሎም ሰንበት ትምህርት ቤታችን ደሜ ዘሳባን ወደ ደሜ ድሬ በማብቃት ለሀገር አበርክታ ለብዙ ትዳሮች መፍትሔ፣ ለነገ ሀገር ተረካቢ ህፃናት የፀና ህይወትን የምትሰጠንን ‟በጣም ብዙ” የተሰኘች መፅሀፉን ዛሬ …
Signed ኤልፋዝ
29 Jan 2024, 08:34 UTC≈1,700 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ELFAZ_Tech
✨ተለቀቀ🔥🎉
https://youtu.be/mfWpWpP__UA?si=nGsZc_RtgC1EMqX7
Signed ኤልፋዝ
28 Jan 2024, 07:29 UTC≈1,600 viewsread 6 August 2026 🎉፩ ቀን ቀረው😍
ነገ በዚ ሰዓት ሁላችንም ቤተ-ቅኔ Tube ላይ እንገናኝ 🤝
Signed ኤልፋዝ
26 Jan 2024, 14:40 UTC≈1,630 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ELFAZ_TechPhoto
ልዩ ዝማሬ ጥር 20 በ ቤተ ቅኔ Tube
#designed_by_ELFAZ
ለማሰራት @ELFAZ19
@ELFAZ_GFX
Signed ኤልፋዝ
26 Jan 2024, 14:40 UTC≈1,570 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ELFAZ_TechPhoto
ልዩ ዝማሬ ጥር 20 በ ቤተ ቅኔ Tube
#designed_by_ELFAZ
ለማሰራት @ELFAZ19
@ELFAZ_GFX
Signed ኤልፋዝ
19 Jan 2024, 18:30 UTC≈1,570 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_mediaPhoto
Follow us on
👉 https://t.me/fre_amde_haymanot_media
👉 http://linktr.ee/fre_amde_haymanot_media
Signed ኤልፋዝ
14 Jan 2024, 10:01 UTC≈1,590 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @fre_amde_haymanot_mediaPhoto
#የጥምቀት_መዝሙር_፩
Signed ኤልፋዝ
22 Dec 2023, 23:49 UTC≈1,750 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ELFAZ_TechPhoto
📣በሳ/ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ት/ት ሚድያ ክፍል የተዘጋጀ ልዩ የማህበራዊ ሚድያ አጠቃም እና አሰራር ዙሪያ በጥልቀት የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና እሁድ ታህሳስ 14/2016 ዓ.ም በካቴድራሉ አዳራሽ የተዘጋጀ ሲሆን ይህ የስልጠና መርሐ ግብር ሁሉንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆችን ያማከለ ስለሆነ በእለቱ ማንኛውም መገኘት የሚችል ሰው ሁሉ በመርሀ ግብሩ ተጋባዥ ስለሆነ እርሶም ከወዳጅ ዘመዶት ጋር በመሆን የዚህ ልዩ መርሐ ግብር ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
— የሳ/ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ካቴድራል ፍ/ዓ/ሃ/ሰ/ት/ቤ ሚድያ ክፍል —
Signed ኤልፋዝ
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @TrufatNatanim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.