23 Feb 2022, 09:33 UTC≈6,930 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ጥቁር_ፈርጥ
መቼም ልትረሳው የማትችለው የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፣ ስለዚህ ተሳሳትኩ ብለህ አትናደድ፣አትበሳጭም።
ምክንያቱም በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት በስህተቶችህ አማካኝነት
ደርሰውሃልና።
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
👍4❤3
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
20 Feb 2022, 17:23 UTC≈5,880 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የመረጥከውን ነው የምትኖረው
ህይወትህን ጣፋጭም መራራም ማድረግ ትችላለህ፦ ሁለቱም የለው ባንተው እጅ ላይ ነው።ከሁለቱ አንዱን ስተመርጥ፤ለመረጥከው ነገር የነገ ህይወትህን አሳልፈህ እየሰጠሀው እንደሆነም እወቅ።
የዛሬ ምርጫህ የነገ ህይወትህን ይወስናል ስለዚህ ዛሬ የምትመርጠው የህይወት ጎዳና ወደፊት ህይወትህ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል የሚለውን ከግምት በማስገባት እንዴትና ምን መመረጥ እንዳለብህ በደንብ አስብበት።
ዛሬ በንዴትና በምሬት ተነሳስተን የምንመርጠው መንገድና የምንወስነው ውሳኔ ነገ ዋጋ እያስከፈለ ብኩን አድርጎ ከሚያስቀረን፤ ነገሮች እኛ እንዳሰብነው ባለመሆን የጋለውን ስሜታችንን ተቆጣጥረን፣በተረጋጋ መንፈስ የሚጠቅመንን መመረጥና…
👍1🔥1
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
20 Feb 2022, 17:16 UTC≈5,100 viewsread 7 August 2026 Photo
"ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሲፈልጉህ ከሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ከምታጣቸው ሰዎች ሙሉ በሙሉ ዕራቅ"
የሰው ልጅ ሀዘን 99 በመቶ የሚሆነው የሚፈጠረው በእራሱ በሰው ልጅ ድርጊት ነው፡፡ ከእዚህ ውስጥ ደሞ ከፍተኛውን ድርሻ የሚወስዱት የእኔ የምንላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ለዛም ነው "በጣም የሚጎዳህ በጣም የምትወደው ሰው ነው" የሚባለው፡፡
አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ወባ ትንኝ ናቸው፤ እነሱ ሲፈልጉና ደስ ሲላቸው ብቻ አንተ ጋር ይጣበቃሉ፡፡ አንተ ስትፈልጋቸው ግን ርቀው ሂደዋል፡፡ እናም ሁሌ እንዳሳዘኑክና እንዳስከፉክ ይኖራሉ፡፡ እናም እንደዚህ አይነት ሰዎችን መራቁ ትልቁ መፍትሄ ነው፡፡
✍ፈጣሪ ስንፈልገው የምናገኘው መልካም ጓደኛና ወዳጅ ይስጠን፡፡
✍#frelaca…
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
25 Jan 2022, 10:33 UTC≈3,630 viewsread 7 August 2026 Photo
🗣|| አዳምጡ!
|| ሐኪምዎ ጤናማ አያደርጉዎትም!
|| የተመጣጠነ ምግብ ባለሙያ እርስዎን ቀጭን አያደርግም!
|| አስተማሪዎች እርስዎን ብልጥ አያደርጉዎትም!
|| እውቀት ያለው ሰው እንድትረጋጋ አያደርግም!
|| የንግድ አማካሪ ሀብታም አያደርጉዎትም!
በቀኑ መጨረሻ ኃላፊነቱን እርስዎ ይወስዳሉ!
በቃ ለራስህ ስትል አድርገው!
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
25 Jan 2022, 10:32 UTC≈3,000 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🗣||ፍቅርን በህይዎት ዉስጥ ማስፈን ትልቅ ስኬት ነዉ!
ፍቅር ህመም ሊሆን ይችላል! አብዛኞቻችሁ በዚሁ እንዳላችሁ እንዲሁም ይህ ስሜት እንደተሰማችሁ ተስፋ አደርጋለዉ። ግን ያለፈ ጉዳት ነዉና ይህ ነገር እንዲቆጣጠርዎት በፍፁም አያድርጉ፡፡ ፍቅርን ለማግኘት ደፋር መሆን አለብህ ራስህን ወደ ዓለም አዉጣ ምንም ነገር አትፍራ፡፡
ህይዎት በፍቅር ዉብ ትሆናለች! ህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ እዉነቴን ነዉ የምልህ በህይዎትህ ትልቁን ስኬት አሳክተሃል። በህይዎትህ ዉስጥ ፍቅር ካለ ለምንም ነገር በቀላሉ እጅ አትሰጥም! ያሰብከዉንም ከማሳካት ወደ ኋላ እንዳትል ፍቅር አጥብቆ ይይዝሃል።
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇…
👍1
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
14 Jan 2022, 17:46 UTC≈4,410 viewsread 7 August 2026 Photo
🗣|| በራስክ መማረክ አለብህ!
በአካል ማራኪ መሆን ትኩረትን ለመሳብ ጥሩ መንገድ ነው ፡፡
በመደበኛነት ማራኪ መሆን እሱን ለማቆየት ብቸኛው መንገድ ነው።
ማህበራዊ ሚዲያዎችን ካየህ ጊዜያቸውን በሙሉ መልካም ባልሆነ እና በአዕምሮአቸው ላይ በቂ ጊዜ ባሳለፉ ውብ ተስፋ ቢስ በሆኑ የፍቅር ስሜት የተሞሉ ናቸው::
ሁሌም ቢሆን አምሮህን ማራኪ አርገው!
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
14 Jan 2022, 17:46 UTC≈3,650 viewsread 7 August 2026 Photo
🗣||እኔ ልክ እንደ ገሃነም ተጎድቻለሁ ግን በተጎዳሁበት መንገድ በጭራሽ አንድን ሰው አልጎዳውም!
መልካም ሰዉ ከመሆን ወደ ኋላ አይበሉ
መልካምነት ለራስ ነዉ!
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
7 Jan 2022, 11:16 UTC908 viewsread 7 August 2026 Photo
ውድ የየ#ጥቁር_ፈርጥ ቤተሰቦች እና የመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወንድም እና እህቶቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና እንዲሆንልን በ#ጥቁር_ፈርጥ ስም ተመኘተናል!
መልካም በዓል🙏🏽
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
3 Jan 2022, 08:26 UTC≈3,130 views2 reactionsread 7 August 2026 🗣||ከመልካም ሰዉ መልካም ንግግር!
||ሁሉንም_ሰው የማስደሰት_ሱስ❗️
ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት ልትሰራቸው ከምትችላቸው ስህተቶች መካከል ሁሉንም ሰው ለማስደሰት የመሞከር ስህተት አንዱ ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ስህተት ነው ከምንልበት ምክንያት ዋነኛው፣ ምንም ያህል ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት ብንጣጣር እንኳ ሁኔታው የማይቻል በመሆኑ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት መሞከርና በማንኛውም ጊዜ በሁሉም ሰው ተቀባይነትን ለማግኘት መሯሯጥ እጅግ አድካሚና ለጉዳት የሚዳርግ በመሆኑ ነው፡፡
በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች ሁሉ ለማስደሰት የሚታገል ሰው የመነሻ ሃሳቡ የተቀባይነትና በሁሉ የመወደድ ፍላጎት ነው፡፡ ከዚህ ነጥብ በመነሳት ከሚያደርጋቸውና ከሚናገ…
👍2
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
22 Oct 2021, 05:52 UTC≈4,970 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ጥቁር_ፈርጥ
ጊዜ በረርክ በረርክ
ጊዜ በረርክ በረርክ
ግን ምን አጎደልክ?
ግን ምን አተረፍክ??
ሞትን አላሸነፍክ
ህይወትን አልገደልክ።
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
👍2
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
22 Oct 2021, 05:52 UTC≈4,540 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ጥቁር_ፈርጥ
ሰው እጣ ፋንታውን የሚከተል ከሆነ ፤ማወቅ የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ያውቃል።ህልምን እንዳይሳካ የሚያደርገው አንድ ብቸኛ መንገድ ውድቀትን መፍራት ነው።
እጣፈንታህን እውን በማድረግ ጉዞህ መሃል ትሞታለህ።ይህ ደግሞ የእጣፈንታቸውን ምንነት እንኳን ሳያውቁ እንደሚሞቱ ሚሊዮኖች ከመሞት በጣሙን ይሻላል።
ስለዚህ አትፍራ ውደቅ፣ ታገልና ሙት
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
👍1
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
12 Oct 2021, 14:30 UTC≈3,710 viewsread 7 August 2026 Photo
#ጥቁር_ፈርጥ
በሰባራ ድንጋይ
ባልተሰራ መንገድ
እየተራመድኩኝ
ቁልቁል ስንገዳገድ
ጀግንነት እንደሆ'ን
ሳያዉቁት እዉነቱን
ሰከረች ይሉኛል
እያዩኝ ፊት ፊቱን!!!
✍#frelaca17💎
ለወዳጆ ያጋሩ😍❤️🙈😘😘
#ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
🌑🦾➣@The_black17❥ 💍
━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━
Signed M.Frékãl kãl@ lácá
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @The_black17. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.