ከማር የሚጣፍጥ፣ ከሽቶ የሚወደድ ስም፤ ኢየሱስ! በዚህ ዓለም ላይ እንደ ኢየሱስ ስም ያለ ጣፋጭና ኃያል ስም የለም። ይህ ስም የነፍስ መድኃኒት፣ የልብ ሰላም ነው! ምድራዊ ማር ምላስን ብቻ ያጣፍጣል፤ "ኢየሱስ" የሚለው ስም ግን መራራውን ሕይወታችንን ወደ ጣፋጭነት ይለውጣል። በኀዘን ለተሰበረ ልብ ብርታትን፣ ለደከመች ነፍስ ኃይልን ይሰጣል። ምድራዊ ሽቶ መዓዛው ውሎ ያድራል፤ የጌታ ስም ግን ለዘላለም የማይጠፋ፣ የኃጢአትን ሽታ አስወግዶ ቅድስናን የሚያለብስ የሕይወት መዓዛ ነው። ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን ሳትጠራው ውላ አታድርም "ስምህ የሚጣፍጠው ኢየሱስ" ትለዋለች። ዛሬ ደግሞ በትንቢቱ መሠረት በቤተ መቅደስ "ኢየሱስ" ተብሎ የተጠራበት ዕለት ነው ዕፍ…

Channel
መልካም እረኛ
@The_Good_Shepherd
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
573subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001148447692 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @The_Good_Shepherd |
| Created | 24 September 2017 — measured — cross-checked against a third-party dataset (ext.tg_channel) |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 20 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 20 August 2026 |
| On Telegram | t.me/The_Good_Shepherd |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 20 Aug 2026, 21:47 | 573 | -2 |
| 6 Aug 2026, 21:20 | 575 | -1 |
| 6 Aug 2026, 18:03 | 576 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:09 | 576 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 August 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 14 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንድ ቀን አለ ለዘመናት የጠበቅነው ወረፋ የሚደርስበት ፣ ስማችን ተጠርቶ የምንሸለምበት ፣ አደባባዩን የምንወርስበት ፣ ጥላቻን በፍቅር የምንለውጥበት ፣ ርግማኑ ቀርቶ ምርቃት የሚዘንብበት አንድ ቀን አለ ። ስህተታችን የሚታረምበት ፣ ውድቀታችን በትንሣኤ የሚለወጥበት ፣ ቀና ብለን የምንሄድበት ፣ በሕሊናችን ፊት ነጻነት የምናገኝበት ፣ ተስፋ ለቆረጡብን ተስፋ የምንሆንበት አንድ ቀን አለ ። የገፉን የሚያፍሩበት ፣ ስድብ የተለማመዱብን ምን ሆኜ ነበር? የሚሉበት ፣ የከሰሱን የሚመሰክሩበት ፣ ሞታችንን የተመኙ ዕድሜ ይስጣችሁ ብለው የሚመርቁበት አንድ ቀን አለ ። ያልተረዳናቸውን ሰዎች የምንረዳበት ፣ ስህተት የመሰለን እውቀታቸውን የምናከብርበት ፣ የእነርሱ መኖ…
አንኳን ሰ2017 ዓ ም ለጌታችን፣ ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረስዎ! “ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ሥምረቱለሰብእ፤ በሰማያት ምስጋና ተደረገ በምድርም እርቅ ተወጠነ ‹‹ሰላም ሆነ፡፡›› (ሉቃ. ፪፥፲፬) በዚህ ዓለም ላይ የሰው ልጆች ነጻነትን ፣ ምድርም ሰላምን ይፈልጋሉ ፤ የምድር ገዥዎች አነዚህን ጸጋዎች እናመጣለ አያሉ ተስፋ የሚሰጡ ቢሆንም በተግባር ማረጋገጥ ስላልቻሱ የሰው ልጆች በሕሊና እስር፣ ምድርም በሁከት አያለፉ ነው ። አኛ ግን አውነተኛውን ነጻነት አርሱም ለአግዚአብሔር ክብር መኖርን ፤ አውነተኛውን ሰላም ከራስ ጋር መስማማትን አናገኝ ዘንድ በዳዊት ከተማ መድኅን ክርስቶስ ተወል…
"ክብርና ሥልጣን፥ ሀብትና ንብረት፥ በዚህ ዓለም ላይ የምናገኛቸው ብልጽግናዎች ኹሉ ጸንተው የሚኖሩ አይደሉም። ኹሉም ከወራጅ ውኃ በፈጠነ ፍጥነት የሚያልፉ ናቸው እንጂ ከእነዚህ አንዱስ እንኳን ዘላለማዊ የለም። የሙጥኝ ብሎ ሊልዛቸው የሚሞክር ሰው እንኳን በፍጹም ሊያቆያቸው አይችልም፤ የሚቀረው ባዶውን ነው። መንፈሳዊ ነገሮች ግን እንደዚህ አይደሉም፤ የዚህ ተቃራኒ ናቸው እንጂ፦ እንደ ጽኑ ዐለት የማይንቀሳቀሱ ናቸው፤ ሕልፈት ውላጤ የለባቸውም። ታዲያ ጸንቶ የሚኖረውን እጠፋ እጠፋ በሚለው፥ የማይነቃነቀውን በሚንገዳገደው፥ ዘላለማዊውን በጊዜያዊው ፥ የማያልፈውን በሚያልፈው ፥ ዘላለማዊ ደስታ የሚሰጠውን ዘላለማዊ ስቃይ በሚሰጠው መቀየራችን እንደ ምን ያለ ሞኝነት …
"የማርን ጥፍጥና ማርን ቀምሶ ለማያውቅ ሰው በመቅመስ እንጂ በቃላት ማስተማር እንደማይቻል ሁሉ የእግዚአብሔርን መልካምነት በቃላት በጠራ መልኩ ማስተማር አይቻልም። ራሣችን ወደ እግዚአብሔር መልካምነት ዘልቀን መግባት ይኖርብናል እንጂ።" ቅዱስ ባስልዮስ
ወደ አንተ እንደተዘረጉ ያረጁ እጆች የተቀደሱ ናቸው።
<<Kaleessa isan wajjiin fannifame, Hardha isaan wajjiin kabajame. Kaleessa isa wajjiin awwaalame hardha isa wajjiin du'aa ka'e. Kanaafuu isa nuuf jedhee du'e kaa'eef kennaa yaa keenninu. Yeroo kanan isiniin jedhu kennaa warqee yookiin albuudota mimmiidhagoo yookiin meeshota qaqqaalii harka namaatiin hojjataman yookiin kan kennaa garboonni addunyaa kanaa mootota isaaniitii kennan sana isinitti fakkaata ta'a. Garuu isa…
የኤጲፋንዮስ ቅዳሴ (ክፍል አንድ) እግዚአብሔር በገናንነቱ ገናና ነው፤ በቅድስናው የተቀደሰ ነው፤ በምስጋናው የተመሰገነ ነው፤ በክብሩም የከበረ ነው፡፡ ከመቼ ወዲህ የማይሉት ቀዳማዊ ነው፤ እስከዛሬ የማይሉት ማእከላዊ ነው፣ እስከዚህ የማይሉትም ደኃራዊ ነው፡፡ ለአነዋወሩ ጥንት የለውም፤ ለአኳኋኑም ፍጻሜ የለውም፤ ለዘመኑ ቁጥር የለውም፤ ለውርዝውናውም ማርጀት የለበትም፤ ለኃይሉም ጽናት ድካም የለበትም፤ ለመልኩ ጥፋት የለበትም፡፡ ለፊቱ ብርሃንም ጨለማ የለበትም፡፡ ለጥበቡ ባሕር ድንበር የለውም፤ ለትእዛዙም ይቅርታ መስፈርት የለውም፤ ለመንግሥቱ ስፋት ዐቅም ልክ የለውም፣ ለአገዛዙም ስፋት ወሰን የለውም፡፡ በኅሊና የማያገኙት ሥውር ነው፤ በልቡናም የማይረዱ…
❝ሰማይንና ምድርን የፈጠርኽ ፥ ተስፋ የሚያደርጉኽን የማተው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዘንዶውን ድል እንዳደርግ ራሱንም እንድቀጠቅጥ ስለአደረከኝ አመሰግንሃለኹ ! ለባሪያዎችኽ ዕረፍት ስጣቸው፣ የጠላቶቻችን ግፍ የመጨረሻ ሰለባ ተጠቂ ነኝና ይኽን ዕረፍት ስጠኝ ! ለቤተክርስትያንኽ ሰላምን ስጣት ፥ ከዲያብሎስ ጨቋኝነት ንጠቃት። አሜን። « ቅዱስ ቴዎዶጦስ ዘዕንቆራ»
እንኳን ለመድኃኔዓለም ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ! "ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። " (መዝ 42 :1) የናፍቆት ጉልበት እንድታደምጡ በመድኃኔዓለም ስም ተጋብዛችኋል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/16AgUauwoKg?si=pu9j6lqhBPVuClXv
እግዚአብሔር የምንፈልገውን ወይስ የሚያስፈልገንን ይስጠን? የጥንታውያኑ መልስ አንዱ 👇👇 https://youtu.be/fVqCo1GhWJU?si=EmefYOdDfxRsWbtt
እውነተኛ ፍቅር! “የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው” 1ጢሞ. 1፡5 ። እውነተኛ ፍቅር ከምን ይመነጫል የሚል አጭር ትረካ ያድምጡ! https://youtu.be/csuxjF8ISvM?si=emPEbprwz8Yp7jV5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @The_Good_Shepherd. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 20 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መልካም እረኛ” (@The_Good_Shepherd), 573 subscribers as measured 20 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/The_Good_Shepherd.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.