በሰሙነ ህማማት ወቅት የምንሰማቸው እንግዳ ቃላትና ትርጉማቸው በግብረ ሕማማት ውስጥ በግዕዝም ሆነ በኋላ በአማርኛ ሳይተረጎሙ የተቀመጡ የእብራይስጥ፣ የቅብጥና የግሪክ ቃላት ይገኛሉ። የእነዚህ ቃላት ትርጉም የሚከተለው ነው፦ #ኪራላይሶን፦ ቃሉ የግሪክ ሲሆን አጠራሩ < ኪርዬ ኤሌይሶን> ነው። #ኪሪያ ማለት እግዝእትነ / እመቤታችን" ማለት ሲሆን "ኪርዬ" ማለት ደግሞ "እግዚኦ / ጌታ ሆይ / አቤቱ" ማለት ነዉ፡፡ "ኤሌይሶን" ማለት ደግሞ "ማረን / ይቅር በለን" ማለት ነዉ ፡፡ ትርጉሙም "አቤቱ ማረን" ማለት ነዉ፡፡ "ኪራላይሶን" የምንለዉ በተለምዶ ነዉ፡፡ ይኸዉም "ኪርዬ" ከሚለዉ "ዬ" ኤሌይሶን" ከሚለዉ ደግሞ "ኤ" በመሳሳባቸዉ በአማርኛ "ያ"ን ፈጥረዉ…

Channel
ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት
@orthodoxy_life
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
6,979subscribers
-86 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001344850343 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @orthodoxy_life |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 5 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 September 2026 |
| On Telegram | t.me/orthodoxy_life |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Sept 2026, 04:37 | 6,979 | -15 |
| 1 Sept 2026, 08:28 | 6,994 | -10 |
| 29 Aug 2026, 05:27 | 7,004 | -10 |
| 26 Aug 2026, 09:32 | 7,014 | -8 |
| 23 Aug 2026, 02:39 | 7,022 | -2 |
| 19 Aug 2026, 19:24 | 7,024 | -10 |
| 16 Aug 2026, 18:48 | 7,034 | -11 |
| 13 Aug 2026, 14:05 | 7,045 | -12 |
| 10 Aug 2026, 08:41 | 7,057 | -5 |
| 7 Aug 2026, 14:57 | 7,062 | -3 |
| 6 Aug 2026, 18:15 | 7,065 | no change |
| 6 Aug 2026, 18:04 | 7,065 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 September 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 12 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"አንተ ብቻ ቃል ተናገር" ኢየሱስ ቅፍርናሆም እንደ ደረሰ አንድ የመቶ አለቃ ቀርቦ፣ እንዲህ ሲል ለመነው፤ “ጌታ ሆይ፤ አገልጋዬ ሽባ ሆኖ እጅግ በመሠቃየት ከቤት ተኝቶአል” አለው። ኢየሱስም፣ “እኔ መጥቼ እፈውሰዋለሁ” አለው። የመቶ አለቃው ግን መልሶ እንዲህ አለ፤ “ጌታ ሆይ፤ ወደ ቤቴ እንድትገባ የሚገባኝ አይደለሁም፤ ነገር ግን ከዚሁ ሆነህ አንዲት ቃል ብቻ ተናገር፤ አገልጋዬም ይፈወሳል፤ እኔ ራሴ የምታዘዛቸው አለቆች፣ ለእኔም የሚታዘዙ የበታቾች አሉኝ፤ ከእነርሱ አንዱን፣ ‘ሂድ!’ ስለው ይሄዳል፤ ሌላውን፣ ‘ና!’ ስለው ይመጣል፤ አገልጋዬንም፣ ‘ይህን አድርግ’ ስለው ያደርጋል።” ኢየሱስም በመልሱ ተደንቆ ይከተሉት ለነበሩት እንዲህ አላቸው፤ “እውነ…
ከማር የሚጣፍጥ፣ ከሽቶ የሚወደድ ስም፤ ኢየሱስ! በዚህ ዓለም ላይ እንደ ኢየሱስ ስም ያለ ጣፋጭና ኃያል ስም የለም። ይህ ስም የነፍስ መድኃኒት፣ የልብ ሰላም ነው! ምድራዊ ማር ምላስን ብቻ ያጣፍጣል፤ "ኢየሱስ" የሚለው ስም ግን መራራውን ሕይወታችንን ወደ ጣፋጭነት ይለውጣል። በኀዘን ለተሰበረ ልብ ብርታትን፣ ለደከመች ነፍስ ኃይልን ይሰጣል። ምድራዊ ሽቶ መዓዛው ውሎ ያድራል፤ የጌታ ስም ግን ለዘላለም የማይጠፋ፣ የኃጢአትን ሽታ አስወግዶ ቅድስናን የሚያለብስ የሕይወት መዓዛ ነው። ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን ሳትጠራው ውላ አታድርም "ስምህ የሚጣፍጠው ኢየሱስ" ትለዋለች። ዛሬ ደግሞ በትንቢቱ መሠረት በቤተ መቅደስ "ኢየሱስ" ተብሎ የተጠራበት ዕለት ነው ዕፍ…
ተፈትኖ መማር “አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ።” ሉቃ. 22 ፡ 32 ። ጌታችን ለጴጥሮስ የተናገረው ድንቅ ተስፋ ነው ። ጴጥሮስ እንደሚወድቅ ጌታ ተናግሯል ። እምነቱ እንዳይጠፋ ግን ጌታ አሰበው ። ከጌታ ጋር እሞታለሁ የሚለው እምነቱ ቢጠፋ ፣ የጠፋውን ልጁን ጌታ ይቀበላል የሚለው እምነት እንዳይጠፋ አገዘው ። በእሳትና በስለት ፊት ለጌታችን ታማኝ መሆን ሊያቅተን ይችላል ፣ ከአንድ ወታደር ፣ ከአንድ ታማኝ ሎሌ አንሰን ልንገኝ እንችላለን ። እግዚአብሔር እኔን አይቀበለኝም የሚል አስተሳሰብ ግን ከባድ ነው ። መውደቅ ቢያቅት የጌታ እጅ እንዲያነሣን እጅን መዘርጋት ግን ተገቢ ነው ። የጴጥሮስ የድፍረት እምነቱ ቢጠፋም የመመለስ እምነቱ ግን…
አንድ ቀን አለ ለዘመናት የጠበቅነው ወረፋ የሚደርስበት ፣ ስማችን ተጠርቶ የምንሸለምበት ፣ አደባባዩን የምንወርስበት ፣ ጥላቻን በፍቅር የምንለውጥበት ፣ ርግማኑ ቀርቶ ምርቃት የሚዘንብበት አንድ ቀን አለ ። ስህተታችን የሚታረምበት ፣ ውድቀታችን በትንሣኤ የሚለወጥበት ፣ ቀና ብለን የምንሄድበት ፣ በሕሊናችን ፊት ነጻነት የምናገኝበት ፣ ተስፋ ለቆረጡብን ተስፋ የምንሆንበት አንድ ቀን አለ ። የገፉን የሚያፍሩበት ፣ ስድብ የተለማመዱብን ምን ሆኜ ነበር? የሚሉበት ፣ የከሰሱን የሚመሰክሩበት ፣ ሞታችንን የተመኙ ዕድሜ ይስጣችሁ ብለው የሚመርቁበት አንድ ቀን አለ ። ያልተረዳናቸውን ሰዎች የምንረዳበት ፣ ስህተት የመሰለን እውቀታቸውን የምናከብርበት ፣ የእነርሱ መኖ…
አንድ ጊዜ አንድ ጎብኚ (ቱሪስት) የአንድን መመነኵሴ በኣት ተመልክቶ፡-“የቤት ዕቃዎችህ የት አሉ?” ሲል ጠየቀው፡፡ መነኵሴውም ለቱሪስቱ መልሶ፡- “የአንተ የት አሉ?” አለው፡፡ ቱሪስቱ በዚህ ጊዜ፦እዚህ እኔ ቱሪስት ብቻ ነኝ አለው፡፡ መነኵሴውም መልሶ፡- “እኔም እንዲሁ ነኝ” አለው፡፡ሆኖም የቅዱሳን አንድ ጥሪት ክርስቶስ በመሆኑ እንዲህ ተብሎ የተገለጸ ነው፡፡ “አምላክ ያደረበት አሞንዮስ ለቅዱሳን አንድ ጥሪት አላቸው ብሎ የተናገረው ፀሐይ ይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። "ኦ መነኮስ ሕይወትከሰ ዘበአማን እግዚአብሔር ዉእቱ "
የቅዱስ አንብሮስ የንስሐ ጸሎት "ቁስሌን የሚፈውስልኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተን ብቻ እከተላለሁ ፡፡ በአንተ ካለው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን ይለየኛል? መከራ ፣ ጭንቀት ወይስ ረሃብ? በምስማር እንደ ተያዘ እኔ በፍቅር ሰንሰለቶችህ ታስሬአለሁ። ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ ኃጢአቶቼ በበረታው ጎራዴህ ከእኔ ቁረጥ ፡፡ በፍቅርህ እስራት ጠብቀኝ በእኔ ውስጥ ያለውን የተበላሸውን ነገሬ አስወግድ ፡፡ በፍጥነት ወደ እኔ ና የበዛውን ፣ የተሰወረውንና የደበቀውን መከራዬን ፍጻሜ አበጅለት ፡፡ አንተ የቆሸሸውን በውስጤ ያለውን አፅዳ፡፡ በኃጢአቶቻችሁ ውስጥ ሰካራም ሀሳቦችን የምታወጡ ፤ እናንተ ምድራዊ ሰዎች ሆይ ስሙኝ ፈዋሼን አጊንቻለሁ ፡፡ እርሱ በሰማያት ተቀምጧል በፈውሱ ም…
ያሻግራል “ውኃ ሲጠራ ተሻገር ፣ ዳኛ ሲገኝ ተናገር” በኖኅ ዘመን እግዚአብሔር ምድርን ይቅር እንዳላት ምልክቱ የውኃው መጕደል ነበር ። ውኃ ሲጎድል መርከብ ማረፊያ ፣ እግርም መርገጫ አገኘ ። ላዳነው አምላክ ኖኅ መሥዋዕትን አሳረገ ። እንደ ውኃ ወዳጅ የለም ፣ ውኃ ጥፋት ሲሆን ግን መላሽ የለውም ። ደጎችን እንዳናከፋ መጠንቀቅ ይገባናል ። በምድር ላይ እጅግ ክፉ የሚሆኑት ደግነታቸውን ያስጣልናቸው ሰዎች ናቸው ። አረመኔ ነገሥታት ፣ ጨካኝ ሰዎች ሁሉ የቀደመ ጠባያቸው ብቻ ሳይሆን ጠባይ የሰጠናቸው ሊሆኑ ይችላሉ ። “ቸር ሲያጠቁት ቢስ ይሆናል” ይባላል ። ያጠቃናቸው ደጎች ፣ ለራስህም አስብ ያላልናቸው ቸሮች የከፉ ቀን የበላነውን ያስተፉናል ። የአፍቃሪ …
ትዝብት ጠላም ይጠጣና ይፈሳል አተላው ፣ ጠጅም ይጠጣና ይፈሳል አምቡላው ፣ ሥጋም ይበላና ይጣላል አጥንቱ ፣ ዕዳም ይከፈላል እየሰነበቱ ፣ ዓይኑን ያፈጥና ይቀራል ትዝብቱ ። ዛሬን ያስረሳኛል የምንለው የዓመት ልቅሶ ይዞ ይመጣል ። ለአንድ ብር ችግር መቶ ብር ይከፈላል ። ችግሩ የታወቀ ነው ፣ መፍትሔው ችግር ሲሆን ግን ግራ የሚያጋባ ነው ። ለመዝናናት በሄዱበት አዝነው መመለስ ፣ ለማስደሰት ሞክሮ ሰውን ማሳዘን በሕይወት ጉዞ ውስጥ ተደጋጋሚ ነው ። ችግሮችን ለመርሳት ከመሞከር መፍትሔውን መፈለግ ጊዜና አቅምን ይቆጥባል ፣ ችግርን በችግር ለማጥራት መነሣሣት ወደ ኀዘን ሸለቆ መውረድን ያስከትላል ። በእኔ የሚሆነው በሁሉ የሚሆን ነው ። የሆነውም ሲሆን የነበ…
እውነተኛው የወይን ግንድ አዳም የሰው ልጆች መነሻ ነው ። አዳም የሰው ዘር ግንድ ነው ። የሰው ልጅ ጉዞ የጀመረው በእርሱ የቀጠለውም ከእርሱ አብራክ በተገኙት ልጆች ነው ። ሔዋንም የተገኘችው ከአዳም ነው ። አዳም የመጀመሪያው አባት ብቻ ሳይሆን የመጀመሪያዋ እናት የሔዋን እናትዋ ነው ። አዳም በኃጢአት በወደቀ ጊዜ ብልየት ወይም እርጅና አገኘው ። ኃጢአት ያስረጃል ፣ የማሰብን አቅም ፣ የመናገርን ብቃት ፣ የመሥራትን ችሎታ ያሳጣል ። በኃጢአት ብልየት ውስጥ ያለ ጽድቅን በነበር ክፋትን በአሁን ያወራል ። አዳም እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እንደ ውሸት ቆጥሮ ሐሰት የሆነውን የዲያብሎስን ቃል እንደ እውነት ተቀበለ ። በዚህ ምክንያት ሐሰተኛ ሆነ…
ቅዱስ ቂርቆስ ሰማዕት “እኔ ክርስቲያን ነኝ” በኢትዮጵያ ፣ በቢዛንታየን ፣ በካቶሊክና በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት የታወቁና ክብር የሚሰጣቸው ቅዱሳን ቂርቆስና ኢየሉጣ በዚህ ቀን ይታሰባሉ ፤ እነዚህ የ4ኛው ክፍለ ዘመን ሰማዕታት በጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ትልቅ አርአያ ተደርገው ይወሰዳሉ ። ሕፃኑ ቂርቆስም ሠለስቱ ደቂቅን/ሦስቱን ወጣቶች የሚያስታውስ ሐዲስ ሰማዕት ነው ። ቅድስት ኢየሉጣ እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ሴት ናት ። እግዚአብሔርን መፍራትዋ ከሰማይ ክብርን ሲያስገኝላት በምድር ግን ስደትን አምጥቶባታል ። እርስዋም ዋጋን ከምድር ሳትጠብቅ ከሞቀው ኑሮዋ ከሮም ከተማ ተሰደደች ። በስሜ ትሰደዳላችሁ ያለው ጌታ ቃሉ በእርስዋና በቤ…
"እውነተኛ ክርስቲያን አባቱ ክርስቶስን ይመስላል፡፡ ይሰደዳል እንጂ አያሳድድም፡፡ ይሰደባል እንጂ አይሳደብም፡፡ የጠፉትን ፍለጋ ይደክማል እንጂ ይባስ ብሎ አይገፈትርም፡፡ በወንድሙ ውድቀት ያለቅሳል እንጂ አይደሰትም፡፡ እንዲህ ካልሆነ ግን አባቱ ሌላ ነው፡፡ ለእግዚአብሔር የምናቀርበው ምስጋና በጊዜውም ያለ ጊዜውም ሊሆን ይገባል፡፡ ባገኘን ጊዜ ብቻ ሳይሆን ባጣንም ጊዜ፤ ባለጤና በሆንን ጊዜ ብቻ ሳይሆን በታመምንም ጊዜ፤ ሲሳካልን ብቻ ሳይሆን ባልተሳካልንም ጊዜ ማመስገን መለማመድ አለብን፡፡ የምስጋናችን ምንጭ የሁኔታዎች መለዋወጥ ሳይሆን ስለ አምላካችን ብቻ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ ስንለማመድ በክብር ላይ ክብር ይጨመርልናል፤ እንደ አባታችን ኢዮብ የዲ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @orthodoxy_life. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት” (@orthodoxy_life), 6,979 subscribers as measured 5 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/orthodoxy_life.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.